en
Feedback
አልዋን መክተባ alwan

አልዋን መክተባ alwan

Open in Telegram
2 498
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-930 days
Posts Archive
ትላንት መርካቶ ላይ የተከሰተው አደጋ ከደረሰባቸው ወንድማችን መሀል አንዱ ነው እነዚህን ቦርሳዎች share በማድረግ እና በመግዛት ተባበሩት 🙏🙏🙏 ለማዘዝ👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇
+5
ትላንት መርካቶ ላይ የተከሰተው አደጋ ከደረሰባቸው ወንድማችን መሀል አንዱ ነው እነዚህን ቦርሳዎች share በማድረግ እና በመግዛት ተባበሩት 🙏🙏🙏 ለማዘዝ👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 Price:-1600-2700 ✅0967496241 @Alshewq_Alsufiy ➡️አዲስ አበባ ውስጥ Delivery አለን

ኢብሊስ ካፊር ነው አይደለም የሚል አጀብ የሞላው ነገር እያሰሙን ነው። መገን ዒልም

Emailing الإصابة_في_تمييز_الصحابة_ابن_حجر.pdf

እስቲ በ50ሺህ የሚሸጥ መኪና አፋልጉኝ የሚያበድር ተገኘ መሰለኝ። ደርስ ተጉላላብን እግረኛ ላይ። ደግሞ ጎማ አይደለም መኪና ነው ያልኩት😁

@hayu_resin_arts 0901189577 Call us
+1
@hayu_resin_arts 0901189577 Call us

ሪያዱ አስሷሊሒን የትቀሩ
ሪያዱ አስሷሊሒን የትቀሩ

እኛ ጋር ያሉ ኪታቦች የአህሉ ሱና ብቻ ነው። ስለዚህ አህሉ ሱናዎች ከኛ በመግዛት ይደግፉ🥰🥰🥰

photo content
+1

የቡኻሪ ኪታብ የምትቀሩ የሚትይዙት ኪታብ መትን ከሆነ የሲንዲይ ታዕሊቅ ያለበቱ እመክራቹዋለው። ሸይኹ በዓቂዳቸው አሽዓሪይ ከትላልቅ የተሰውፍ ዑለሞችም አንዱ ናቸው።
የቡኻሪ ኪታብ የምትቀሩ የሚትይዙት ኪታብ መትን ከሆነ የሲንዲይ ታዕሊቅ ያለበቱ እመክራቹዋለው። ሸይኹ በዓቂዳቸው አሽዓሪይ ከትላልቅ የተሰውፍ ዑለሞችም አንዱ ናቸው።

የሰርተፍኬት ዋጋ በብር ለአፍተር እስኩል እና ለክረምት ለተማሪዎች ብዛት ለምታሰሩ የፈለጋቹን ከለር መርጣችሁ በፊት ለፊት ብቻ 25 ብር ሲሆን በፊት እና በጀርባ ከሆነ ደግሞ 35 ብር።

ሀለታቸው ከንግግር በላይ ዛሂድነታቸው የዒልም ወዳድነታቸው ያሳያል። ዛሬ የጣናቸው የሞሪታንያው ሸይኽ የሾኾቻቸውም ሸይኽ ሸይኽ ሙሐደል ሐሰን ረሒመሁላሁ ታዓላ። ዱንያን በ3 ፈቱዋት አኼራን ገዙባት።
+1
ሀለታቸው ከንግግር በላይ ዛሂድነታቸው የዒልም ወዳድነታቸው ያሳያል። ዛሬ የጣናቸው የሞሪታንያው ሸይኽ የሾኾቻቸውም ሸይኽ ሸይኽ ሙሐደል ሐሰን ረሒመሁላሁ ታዓላ። ዱንያን በ3 ፈቱዋት አኼራን ገዙባት። አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያሞላቃቸው። ልፋታቸው በሙሉ ይቀበላቸው።

🥲
🥲

ሰርተፍኬት ከየትም ቦታ እጅግ በጣም ቅናሽ እኛ ጋር ነው። በኛ ዋጋ የትም የለም።

photo content
+2

የአብሬት ዱረሩል መዓኒ በዚህ ባማረ መልኩ ተዘጋጅቶዋል። ኸሚስ ኸሚስ ሁሉም የቤተሰብ አባል ተሰብስመ መቀራት ያለበት
+1
የአብሬት ዱረሩል መዓኒ በዚህ ባማረ መልኩ ተዘጋጅቶዋል። ኸሚስ ኸሚስ ሁሉም የቤተሰብ አባል ተሰብስመ መቀራት ያለበት

በጣም የማከብረው በጣም የምፈራውም ጧሊበል ዒልም ነው። አው እጅግ በጣም አከብረዋለው። የራሴ ደረሳ ቢሆን እንኳን ለሱ ያለኝ ክብር እሱ እኔን ከሚያከብረኝ በላይ ነው። አው ይገባዋል። መላኢካው ሳይቀር ክንፉን ዝቅ እያደረገለን እኔ ማን ነኝ! ማዕሱም በሆኑ መላኢካ የተከበረን ትልቅ ሰው እኔ የማላከብርበት ምን ምክንያት አለና። አላህ የዑለማኡል ዓሚልን የጧሊበል ዒልም ሙሐባ በቀልባችን ያስገባልን። የሀቂቃ ማክበሩንም ይወፍቀን። በነሱም ይሁንበት ዱንያ አኼራችንን ያሳምርልን🤲🤲🤲