2 495
Suscriptores
-324 horas
-17 días
-130 días
Archivo de publicaciones
2 495
አየሩ ደርስ የምንጀምር እየመሰለ ነው አልሐምዱ ሊላህ
ዛሬ በዳሩል ሒጅረተይን መድረሳ የበጋ ተመላላሽ ሴቶች ደርስ ላይ መፍሁሙል ዒባዳን ጨርሰን የተነሳ ጥያቄ ልቤ ላይ ተስፋን ጫረ።
ተማሪዎች በትምህርት ቤት፣ በአካባቢያቸው እና በተለያየ መልኩ የሚነሱ ጥያቄዎችን ሳይሸማቀቁ ሳይፈሩ ወደ መድረሳ የሚያመጡበት መንገድ መከፈት አለበት። ለዚህም እየለፋን ነው።
ዛሬም እህታችን አንድ ጥያቄ አነሳች። ጥያቄው አንድ ይሁን እንጂ ወደ ሶስት መሰረታዊ የዓቂዳ መሳኢሎች የሚዳስስ ነው።
በእርግጥ ጥያቄዎች ሳይነሱም ቢነሱባቸው ብለን ከቦታው ጋር አያይዘን ለማስተማር ስንሞክር ብዙ ሸክዋዎች ቀርበውብኛል። ሸክዋው እውነትም የተማሪዎች ይሁን አይሁን ብጠራጠርም። ለተማሪ አይመጥንም በሚል መሸሽ ሳይሆን በሚመጥናቸው ደረጃ ዝቅ አድርጎ ማስተማር ነው። ኡስታዝነት ከባዱን ማቅለል። የተማሪን ችግር መሸከም። የከበደውን ማግራት ነው። መቃሙ መቃመ ኑቡዋ ነው። ኪታብ ይዞ መተርጎም ዒልም አይደለም ተርጀማ እንጂ። ዒልም መፋሂሞች ማስተካከል። የመሳኢሎቹ ሀቂቃ ማብራራት ማስገንዘብ። ተስዊሩና ቀይዱን ማብራራት ነው ዒልም።
ተማሪዎች መጠየቅ ሲጀምሩ ኡስታዝ አብዛኛው ሰዓት በኪታብ ማሳ ያሳልፋል። ከተለያዩ ፍሬዎች ይቀስማል። አስተካክሎ አበጅቶ ለተማሪዎች ማር አድርጎ ያቀርባል። የ30 ደቂቃ ደርስ ከ5 እስከ ስድት ሰዓት ሙራጀዓ ያስፈልጋል።
2 495
ቻት ጂቢቲያቹ በሆነ ዒልም እያወራሁት በመሀል የሆነ ጥያቄ ስጠይቀው አልቻለም። ሞክር ብዬ እድል ሰጠሁት። ከዛ አገኘው። ይህቺም እውቀት ሆና አገኘውት አልሀምዱሊላህ😂 አላለም😂
2 495
ተማሪዎቼ ይህን እንዲሃፍዙ ብዙ ጥሬያለው። ያለውን በረካ ፈዋኢድ የሚስተካከለው እንደሌለም ብዙ ብያቸዋለው። ከነሱም አብሬ ደክሜያለው። አሁንም የሚቀጥል ነው። በሱ የተጠቀምኩትን ያህል በየትኛውም ኪታብ አላገኘሁም።
አንዳንድ ሰው ከአጀሩማ እኮ ግጥሞቹ በተለይ የዒምሪጢይ ይሰፋል። አልፍያ ይሰፋል ሊል ይችላል። ነገር ግን እዚህ የመስፋት ጉዳይ አይደለም። ፈልተተደበሩ
2 495
عليك بالمقدِّمة اﻵجرومية، ففيها من العوائد والفوائد والبركات والنفحات ما ليس في منظوماتها.
سيبويه إفريقيا العلامة/ سيدي فوزي كوناتي
2 495
Repost from ዳሩል ሒጅረተይን ኢስላማዊ ትምሕርት እና ልማት ድርጅት
የቅዳሜ እና እሁድ ደርስ ከተጀመረ ወር ሊሞላ ነው።
የዲግሪ እና የዲፕሎማ ደርስ በስራ፣ በትምህርት ወይም በተለያየ ጉዳይ ያልተመቻቸላችሁ በሳምንት ሁለት ቀን ተማሩ።
🗓ቅዳሜ እና እሁድ
⏰️ጠዋት 3:00-620
ለመመዝገብ 0903030703
2 495
ኧረ ሆቴሎም ይራቅ አብሽር መውሌ ብቻ ይቀንስ። አይደለም ከሐረም ከመርከዝ ውጭ ለምን መሳፈተል ቀስር አይሆንም። ሀርወላ እንችላለን። ሙቀቱም አይከብደንም የበረሃ ልምድ አለን። ብቻ ቀንሱት አብሽሩ አያሳስባቹ
2 495
ይህ ኪታብ ቁጭ ብሎ በእርጋታ ውስጡን ለመረመረ የሚያገኘው አንድ ነገር ነው። እሱም ተሰውፍን መምታት፣ አሻዒራዎችን መምታት፣ ሰለፍያን ማስፋፋት ማጠናከር ነው።
በዚህ ጉዳይ ኪታቡን እያስቀሩ ካሉ ኡስታዞች ጋር ብዙ አወራን ኪታቡንም ከፍተን በከፊል ዳሰስ አድርገናል። የኪታቡ መቀራት የሚያመጣውንም አደጋ ተረድተው ከአንድ የሀይማኖት አስተማሪ የማይጠበቅ መልስ ነው የሚሰጡት።
በኪታቡ ያለው የዓቂዳ መዛባት፣ የተሰፍ ጥላቻ እና የታሪክ የቁጥር ግድፈቶች ኪታቡን አንዴ ለከፈተው ግልፅ ነው።
