uz
Feedback
አልዋን መክተባ alwan

አልዋን መክተባ alwan

Kanalga Telegram’da o‘tish
2 507
Obunachilar
+424 soatlar
+237 kunlar
+430 kunlar
Postlar arxiv
የአህሉ ሱና ኪታቦች ገበያው ላይ በስፋት ይገኙ ዘንድ እንተጋለን። እናንተም ከኛ በመግዛት አግዙን🙏
የአህሉ ሱና ኪታቦች ገበያው ላይ በስፋት ይገኙ ዘንድ እንተጋለን። እናንተም ከኛ በመግዛት አግዙን🙏

ሸይኻችን አንድ ኪታብ ስንጨርስ የኪታቡ መኽጡጥ ያመጡና ይህ በእጃቸው የፃፉት ነው። አይናችሁ ኳሉበት ይሉን ነበር። ደጋጎቹ አይደለም ዛታቸው አይደለም ሙኣለፋታቸው የኖሩባት ሀገር እንኳ ሷሊሕ ሀገር ትባላለች። በሐዲሱ እንደመጣው መቶ ሰው ገሎ ተውበት ሲጠይቅ ወደ ደጋጎች ሀገር ሂድ ተባለ። ያ ረቢ ቢሂም...🤲

ዛሬ የቃጥባሬ ሸህ በእጃቸው የፃፉት አይቼ ወደር በሌለው ደስታ ውስጥ ነኝ። አልሀምዱ ሊላህ የወዳጆቹ ወዳጅ ላደረገን...💚

ኹላሳ ትንሽም በትልቁም
ኹላሳ ትንሽም በትልቁም

photo content
+2

አርበዑን እስፖርቲያ
አርበዑን እስፖርቲያ

photo content

photo content
+1

ዓቂዳ ማስቀራት ማለት ሌላውን መሳደብ ማዋረድ የሚመስለው ጅላጅል ኡስታዝ ሆኖ ተቸገርን። ዓቂዳ ማለት እራስም ማወቅ ነው። እራሱን ታወቀ ጌታውን ያውቃል። የዓቂዳ ኡስታዝ ሌሎችን የሚወድ የሚያከብር የሚያተልቅ ለሁሉም ዝቅ የሚል የሚተናነስ በራሱ የሚጠመድ ካልሆነ ዓቂዳ ስላልገባው ከሱ አንቀራም። ዓቂዳ ዒልም ነው። ዒልም ደግሞ ከንግግር ዝምታን ከፍ ከፍ ከማለት ዝቅ ማለትን ከጥላቻ ፍቅርን የሚያስተምር ነው።

photo content
+2

photo content

+1
የተንቢሁል አናም የሰለዋት ኪታብ ሸርሕ https://t.me/alwan_mekteba

photo content

photo content

Emailing الرسالة الجامعة (1).pdf