2 508
Підписники
-224 години
+17 днів
-1730 день
Архів дописів
2 510
ኸሚስ ነው ቤታችሁን ሞቅ አድርጉት። ቤቱን በሚያነቃቃ መልካም ጠረን አውዱ፣ ለልጆች አስፋፉ ቤቱ በነብያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይደሰት። ሰለዋት ለማለት የሚያበረታቱ ነገሮች ኹሉ ይደረጉ። በሰለዋት መጠመድ ያልተነገረን ሐጃ ያወጣል። ለቅርብ ቤተሰቦቻችን፣ ለጓደኛ ለጎረቤት፣ ለመንደር፣ ለሐገር፣ ለመንግስት መሥተካከል (ኢስላህ) ዱዓ እናድርግ።
2 510
የሚፈልጉትን ኪታብ ለማዘዝ
ስልክ 0998106710
inbox @hhayuti
አልዋን መክተባ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል BB/GF-047
https://t.me/alwan_mekteba
2 510
ቁርኣንን እንጂ ሐዲስ አትቀበል የሚል ሲገጥምህ
የሱረቱል በቀራህ መጀመሪያ الم ይላል። የሱረቱል ፊል ደግሞ الم ይላል። እና ሁለቱንም አንብብልኝ በለው።
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
