en
Feedback
ግዮን-ፕረስ (Gion press)

ግዮን-ፕረስ (Gion press)

Open in Telegram

ስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @gion_pressbot ያናግሩን!

Show more
9 523
Subscribers
-524 hours
+67 days
+12930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+51
in 0 channels
August '26
+347
in 2 channels
Get PRO
July '26
+349
in 0 channels
Get PRO
June '26
+440
in 0 channels
Get PRO
May '26
+411
in 0 channels
Get PRO
April '26
+258
in 0 channels
Get PRO
March '26
+113
in 2 channels
Get PRO
February '26
+77
in 0 channels
Get PRO
January '26
+86
in 0 channels
Get PRO
December '25
+61
in 0 channels
Get PRO
November '25
+97
in 0 channels
Get PRO
October '25
+260
in 0 channels
Get PRO
September '25
+201
in 0 channels
Get PRO
August '25
+262
in 0 channels
Get PRO
July '25
+272
in 1 channels
Get PRO
June '25
+240
in 2 channels
Get PRO
May '25
+300
in 3 channels
Get PRO
April '25
+355
in 4 channels
Get PRO
March '25
+527
in 5 channels
Get PRO
February '25
+238
in 3 channels
Get PRO
January '25
+801
in 5 channels
Get PRO
December '24
+923
in 5 channels
Get PRO
November '24
+300
in 10 channels
Get PRO
October '24
+2 187
in 19 channels
Get PRO
September '24
+931
in 14 channels
Get PRO
August '24
+1 429
in 18 channels
Get PRO
July '24
+2 021
in 20 channels
Get PRO
June '24
+766
in 19 channels
Get PRO
May '24
+713
in 7 channels
Get PRO
April '24
+565
in 9 channels
Get PRO
March '24
+302
in 2 channels
Get PRO
February '24
+248
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September+1
06 September+3
05 September+8
04 September+7
03 September+13
02 September+8
01 September+11
Channel Posts
ሻሎም አማራውያን እና የትግሉ ደጋፊዎች ‼ ትግሉ ጥርት : ንጥት : ኩልል እያለ ቢሆንም ከተጠበቀው በላይ የዘገየ ይመስላል ። በህልውና ትግል ውስጥ መዘግየት ከአንዳንድ ነገሮች አንጻር ከፍተኛ ጉዳት አለው ። ስለዚህ ፍጥነት ስለሚያስፈልግ መፍጠን አለብን ። በተረፈ ሰሞኑን በዚህም በዚያም ትብብር : ትብብር የሚል ቃል አየሩን ሞልቶታል ። ከአራት ኪሎ እስከ ባህር ማዶ : ከ Ethiopia out of oromia እስከ ገረዱ ዳንኤል ክስረት ጸበል እንደነካው አጋንንት እያስቃዣቸው ነው ። በእውነቱ ጠላት ሲጨነቅ ሲርድ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ። ከዚህ ባሻገር ግን ማንም ጩልሌ ሲጨንቀው በቀባጠረ ቁጥር የዛን ሰው ሃሳብ ማሰራጨት : መልስ መስጠት እና አጀንዳ ማድረግ መቆም አለበት ። ethiopia out of oromiya ያለ ዝቃጭ ስለተንተባተበ ለሱ መልስ የሚሰጥ ስራ ፈት መኖር የለበትም። የራሳችንን ስራ እንስራ አጀንዳችንን እንቅረጽ ። በመጨረሻም ከደጋፊው 1, አፋብን የህልውና ትግሉ መሪ ድርጅት ስለሆነ በአፋብን በኩል የሚወጡ መመሪያወችን መቀበል እና መፈጸም 2, አፋብንን በተመለከት ከድርጅቱ ፈቃድ ውጭ መረጃም ሆነ ማብራሪያ አለመስጠት 3, የድርጅቱን አመራሮች እና አባላት ማክበር ይጠበቅብናል ። 1, አፋብን እንደ ድርጅት በድርጅቱ ውስጥ ከፋፋይ እና አፈንጋጭ ሃይሎችን ማስወገድ 2 , ድርጅቱ በየጊዜው የሰራቸውን ስራዎች ለደጋፊው ማሳወቅ 3, በሆነ ጉዳይ ላይ ተጠየቅ ሲቀርብበት ምላሽ መስጠት 4, የአባላቶቹን እና ሰራዊቱን አጠቃላይ ሁኔታ መቆጣጠር ለምሳሌ የተዝረከረከ የስልክ አጠቃቀምን ማስወገድ : ማንኛውም መረጃ በህዝብ ግንኙነቶች በኩል ብቻ እንዲወጣ ማድረግ : 5, ከሌሎች ሃይሎች ጋር የሚደረገውን ትብብር ሚዛን አስጠብቆ መሄድ እና በአጭር ጊዜ ለድል መብቃት ይኖርበታል ‼

2
ሰበር ‼ ማርሸት ፀሐዩ እስከ አሁን ባለው ለመንግስት እጁን እንዳልሰጠ ተረጋግጧል ‼
3 469
3
የቴዎድሮስ እዝ የዛሬ ተመራቂዎች ‼
3 278
4
+5
No text...
3 089
5
+1
No text...
2 525
6
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት ‼ ከጣፎ በአቤም አድርጋችሁ ወደ መገናኛ የምትገቡ አሽከርካሪዎች ሒል ሳይድ ትምህርት ቤት ላይ በአዲስ አበባ ፖሊስ እና በፌዴራል ፖሊስ የታገዘ ፍተሻ እየተካሄደ ነው ‼
2 616
7
ጊዜ አታባክኑ የትግሉ ሰንኮፎች ገባ ገባ በሉ ‼ የድርጅት ህግ እና ስርአት እየጠነከረ ሲመጣ ሌባው እና አስመሳዩ ከተጠያቂነት ለማምለጥ ወደ ጠላት ይገባል ። ዛሬ የጎጃም ትግል ትልቅ መዥገር ተላቀቀ ። ማርሸት እርምጃ ያልተወሰደበት ጭፍን ደጋፊ ስላለ ነገሩን ወደ መንደር በመውሰዳቸው ነበር ። አሁንም የጎጃም አመራሮች ጥላሁን አበጀ የተባለ ፈሪ ግን ደግሞ መሰሪ በአስቸኳይ መላ በሉት ‼
3 753
8
በተረፈ ገባ የተባለው አካል አሁን ላይ በፋኖ ትግል ውስጥ ምንም አይነት ሚና ያልነበረው እና በቁም እስር ላይ የነበረ : ጥፋት ተገኝቶበት ከአንድም ሁለት ጊዜ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት መስተካከል ያቃተው እና ከሃላፊነት የተነሳ የሱ መቅረትም መሄድም ምንም አይነት ተጽእኖ የሌለው ሰው ነው ‼
2 640
9
አሁንም ትግሉ ውስጥ ሆነው ዥዋ ዥዌ የሚጫወቱ አካላት ፈጣን እና የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ‼
2 479
10
"እንጦጦ ስንደርስም የሚከዳ ይኖራል " አርበኛ ዘመነ ካሴ ‼ የታሪክ አተላዎች ከዚህም ከዛም እየረገፉ ነው ‼ ትግሉ በተጓተተ ቁጥር ይሄ ክስተት የተለመደ ነው ።
2 543
11
እውነታው‼️ አዲስ አበባ የማን ናት በታሪክ ምሁሩ ጋሽ ታዲወስ ታንቱ!
እውነታው‼️ አዲስ አበባ የማን ናት በታሪክ ምሁሩ ጋሽ ታዲወስ ታንቱ!
4 902
12
ግዮን ፕረስ የቴሌግራም ቻናልን ይከታተሉ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ ‼ https://t.me/gion_press1
4 502
13
እዛ ሰፈር ለቅሶ ተቀምጠዋል ። ጀዌ ተከበብሁም እያለቀሰ ነው ። ጀዌ አይዞሽ ሽሜ ሶፍት ነገር ያቀብልሻል ። አማራ የተሰበረው ወለጋ ላይ ነበር አሁን ግን ጠላቱን ወለጋ ላይ ሰብሮታል .... ይቀጥላ
እዛ ሰፈር ለቅሶ ተቀምጠዋል ። ጀዌ ተከበብሁም እያለቀሰ ነው ። ጀዌ አይዞሽ ሽሜ ሶፍት ነገር ያቀብልሻል ። አማራ የተሰበረው ወለጋ ላይ ነበር አሁን ግን ጠላቱን ወለጋ ላይ ሰብሮታል .... ይቀጥላል ‼
3 811
14
No text...
2 864
15
No text...
2 987
16
ይሄው ነው ‼
ይሄው ነው ‼
3 141
17
ፋኖ ቤተ-አማራ ወሎ መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ላይ ታሪክ ሰርቷል።+3
ፋኖ ቤተ-አማራ ወሎ መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ላይ ታሪክ ሰርቷል።
3 877
18
ሰበር የድል ዜና ሜጫ‼️ አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 102ተኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር ከቢኮሎ ከተማ ተነስቶ ለወረራ የተንቀሳቀሰውን የጁላ ጦር #በኮማንዶ #ላመነው #ሰጤ የተመራው መማር ጌትነት 2ተኛ ሻለቃ ል
ሰበር የድል ዜና ሜጫ‼️ አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 102ተኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር ከቢኮሎ ከተማ ተነስቶ ለወረራ የተንቀሳቀሰውን የጁላ ጦር #በኮማንዶ #ላመነው #ሰጤ የተመራው መማር ጌትነት 2ተኛ ሻለቃ ልዩ ስሙ አጋምሳ ቀበሌ ላይ አመድ አድርገውታል። በውጊያው 1-መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አዋጊን ጨምሮ ከ15-በላይ ወደ ላይኛው ሲሸኝ በርካታ ወራሪ ክራንች አንጋች ሆኗል። ነሀሴ 11/2018 ዓም
3 249
19
የድል ዝርዝር መረጃ ‼️ አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ተኛ ክ/ጦር ጮቄ ዋብር ላይ በፈፀመው ማጥቃት 👉1-ዲሽቃ 👉1-ብሬን 👉1-ስናይፐር 👉42-ክላሽ 👉32"-ካዝ+3
የድል ዝርዝር መረጃ ‼️ አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ተኛ ክ/ጦር ጮቄ ዋብር ላይ በፈፀመው ማጥቃት 👉1-ዲሽቃ 👉1-ብሬን 👉1-ስናይፐር 👉42-ክላሽ 👉32"-ካዝና 👉1-መገናኝ ሬዲዮ እና በርካታ የወገብ ተጥቆች ማርኳል። ይቀጥላል....!
3 785
20
No text...
3 073