en
Feedback
Comparative Religion

Comparative Religion

Open in Telegram

{እዚሁ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእስልምና ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ,መስለም ከፈለጋችሁ እና በተጨማሪ ነፃ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ጥቆማ መስጣት ትችላላችሁ ።} @AMDALA6_BOT

Show more
4 521
Subscribers
-624 hours
-87 days
+730 days
Posts Archive
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk

በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ  ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን። https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6 ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

photo content
+1

photo content

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

ለአምስት ወራት እየተማራችሁ ላለችው የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በነገረ-ክርስቶስ«christology» የቅድመ ምረቃ ጥናታዊ ፅሁፍ "research" ላቀረባችሁት የተለያዩ አመለካከቶች ለወደፊት ስራችን ትልቅ ጥንካሬ ይሰጥናል።ስለሆነም ያቀረባቹህልንን ዱዓ "አሚን" እያልኩኝ  ለአሏህ ብለን ከዚህ በላይ የምንሰራ እና የምንተጋ ያድርገን። እናንተም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በዚህ አይነት እስላማዊ ደዕዋ(ጥሪ) ላይ በተማራችሁት(በተማማርነው የሚለውን ቃል ብጠቀም ደስ ይለኛል። ከመማር አልፌ ለማስተማር የበቃሁኝ ባልሆንም) ለራሳችሁ ተጠቅማችሁ ኡማውን የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ። በዚህ ጥናታዊ ፅሁፎቻችሁ ላይ ከተማማርናቸውም ብቻም ሰይሆን ብዙ አይነት የንፅፅር መፅሃፎችን ያጤናችሁ እና እያገላበጣችሁ መሆኑን በአንዳን ፅሁፎች ተገንዝቤያለሁ። ለዚህም ምስክር ለቀረቡ ባለ 16 ጥናታዊ ጥያቄዎች ላይ ከ40-80 ገፅ ሰትሰላችሁ መረጃን እና ማስረጃን ዋቢ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ ነው። ለዚህ እንድንማማር ዋና ሰበብ ለሆነን የ "አል-ኢዝሃር እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም" መስራች አባሎች እንዲሁም ፣ በአንደኛ ዙር ለተመረቃችሁ ፣ በሁለተኛ ዙር ለተመረቃችሁ ተማሪዎች እና እየተማራችሁ ያላችሁ የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሁላችሁንም አሏህ ረዥም እድሜ ከጤና እና ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቃችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን።የመመረቂያ ግዜያችሁ ከመስከረም በኃላ ስለሚሆን እዛው የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
📗ወንድም አምዳላ ናሲር
t.me/comparativeRelgion

photo content
+3

photo content
+9

📗ወንድም አምዳላ ናሲር t.me/comparativeRelgion

photo content
+3

photo content
+9

ጥያቄ:⁉ ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው👉@mustefa_Apologetics

ፈጥኖ ማን ይመልስ⁉️ መውሊድ በዲናችን የማይታወቅ ድብን ያለ ቢዳዓ ነው⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው👉 @mustefa_Apologetics

«ከአህሉል ኪታብም ሆነ ከሙሽሪኮች (ጣኦታውያን) ወንዶችን ማግባት ያልተፈቀደላትን ሚስጥር ሲያብራሩ የኢስላም ሊቃውንቶች ምን ይላሉ? በሚል በስድስት መሰረታዊ ነጥቦች እና የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ ማብራሪያ አስቀምጠናል። ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ።» ---------------------------------------- ከካፊር ጋር መጋባት ይቻላልን?
📗ወንድም አምዳላ ናሲር

«ከአህሉል ኪታብም ሆነ ከሙሽሪኮች (ጣኦታውያን) ወንዶችን ማግባት ያልተፈቀደላትን ሚስጥር ሲያብራሩ የኢስላም ሊቃውንቶች ምን ይላሉ? በሚል በስድስት መሰረታዊ ነጥቦች እና የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ ማብራሪያ አስቀምጠናል። ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ።» _____ ከካፊር ጋር መጋባት ይቻላልን?
📗ወንድም አምዳላ ናሲር

​🔴 ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! (LIVE) ​የአዲስ ኪታብ ትምህርት፦ ኪታቡ ተውሒድ ​ የኪታቡን PDF ከታች ባለው ሊንክ አውርደው  ይከታተሉ👇 https://t.me/mustefa_Apologetics/3018 ገባ ገባ በሉ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/mustefa_Apologetics?livestream=085e0bb83ae3008eb7

የደርስ ማስታወቂያ ~ ከዛሬ ጀምሮ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን ኪታቡ ተውሒድ እንማማራለን፣ ኢንሻአላህ። የኪታብ pdf ለማግኘት👇ሊኩ ይጫኑ https://t.me/mustefa_Apologetics
የደርስ ማስታወቂያ ~ ከዛሬ ጀምሮ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን ኪታቡ ተውሒድ እንማማራለን፣ ኢንሻአላህ። የኪታብ pdf ለማግኘት👇ሊኩ ይጫኑ https://t.me/mustefa_Apologetics/3018 * ቦታ፦𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠 🥷በተሰኘው በቴሌ ግራም ቻናል ነው። * ደርስ የሚሰጥባቸው ቀኖች ፦ ከጁማዓ ውጭ ሁሌም ሰዓቱ 3:30 እስከ 4 ሰዓት ባለው ቻናሉ ለማግኘት ሊኩ ተጭነው ጎራ በሉ👇 https://t.me/mustefa_Apologetics