Comparative Religion
Ir al canal en Telegram
{እዚሁ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእስልምና ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ,መስለም ከፈለጋችሁ እና በተጨማሪ ነፃ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ጥቆማ መስጣት ትችላላችሁ ።} @AMDALA6_BOT
Mostrar más4 499
Suscriptores
-1024 horas
-247 días
-2630 días
Archivo de publicaciones
4 499
ሚስተ እንደተ ቀበጢ ~ እጬኛው ባታኔ፡
አፊየ ጋር ላጂጎት ~ ቦዝገብ አንዘሌኔ።
የደፈ አይኒቃቅሊ ~ የታቼን ሴስትናይ፡
አፍየ አሽረ ጋር~ ለመልከት ዬለቢይ፡
የባደቴ ሚካተ ~ ጭልመ ጠበቀተይ።
<--------------------------------------->
በኒጠን በጪንቂ ~ ቲታፈስ ሂምበ፡
አውጄ ሆንኮንታሌ ~ ሬሬ ቲላጥናበ፡
አለፉያን መጤን ~ ሀምድ የግባይ ለጎሽተ።
<--------------------------------------->
አውጄ ደቺ ሶጃን ~ ቢዤ አጠቀሌነ፡
ሜጠቀነ አገድነ ~ ቅጦ በዘመድነ፡
ተነበሪ አጠቀሌን ~ አላን ላሹክርነ።
<--------------------------------------->
በተጋደልነይ ባድ ~ ቅጦ በቃነነ፡
ፈገግ እላን ደቺ ~ ቂጦ በቃነነ።
<------------------------------------->
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir
ቻናል t.me/αmdαlα nαsir
4 499
4 499
ቴሌግራም Premium የምትጠቀሙ ካላችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን boost በማድረግ ለቀጣይ ስራዎቻችን ያግዘን ዘንድ ተባባሩን።//t.me/boost/comparativeRelgion።
የእናንተ አንድ booster ለቻናሉ እይታ ትልቅ ድርሻ ነው። ጀዛከሏሁ ኸይረን።
4 499
4 499
ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ ¹?
እናንተ ሙስሊሞች ጨረቃን ጠብቃችሁ ትፆማላችሁ ጨረቃን ጠብቃችሁ ታፈጥራላችሁ(ትፈታላችሁ) ይህ ጨረቃን ማምለክ አይሆንምን? ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት
በዚህ ርዕስ ለሚነሳው የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ በሁለት ክፍል ማብራሪያ አስቀምጠናል።ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ።
------------------------------------------------
➔ 1«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ¹?»
➔ 2«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ²?»
4 499
ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
4 499
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ
ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇
https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk
4 499
በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን።
https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6
ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።
4 499
ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
4 499
ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
4 499
ፈጥኖ ማን ይመልስ !
1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉
የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
4 499
ለአምስት ወራት እየተማራችሁ ላለችው የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በነገረ-ክርስቶስ«christology» የቅድመ ምረቃ ጥናታዊ ፅሁፍ "research" ላቀረባችሁት የተለያዩ አመለካከቶች ለወደፊት ስራችን ትልቅ ጥንካሬ ይሰጥናል።ስለሆነም ያቀረባቹህልንን ዱዓ "አሚን" እያልኩኝ ለአሏህ ብለን ከዚህ በላይ የምንሰራ እና የምንተጋ ያድርገን።
እናንተም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በዚህ አይነት እስላማዊ ደዕዋ(ጥሪ) ላይ በተማራችሁት(በተማማርነው የሚለውን ቃል ብጠቀም ደስ ይለኛል። ከመማር አልፌ ለማስተማር የበቃሁኝ ባልሆንም) ለራሳችሁ ተጠቅማችሁ ኡማውን የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ።
በዚህ ጥናታዊ ፅሁፎቻችሁ ላይ ከተማማርናቸውም ብቻም ሰይሆን ብዙ አይነት የንፅፅር መፅሃፎችን ያጤናችሁ እና እያገላበጣችሁ መሆኑን በአንዳን ፅሁፎች ተገንዝቤያለሁ።
ለዚህም ምስክር ለቀረቡ ባለ 16 ጥናታዊ ጥያቄዎች ላይ ከ40-80 ገፅ ሰትሰላችሁ መረጃን እና ማስረጃን ዋቢ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ ነው።
ለዚህ እንድንማማር ዋና ሰበብ ለሆነን የ "አል-ኢዝሃር እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም" መስራች አባሎች እንዲሁም ፣ በአንደኛ ዙር ለተመረቃችሁ ፣ በሁለተኛ ዙር ለተመረቃችሁ ተማሪዎች እና እየተማራችሁ ያላችሁ የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሁላችሁንም አሏህ ረዥም እድሜ ከጤና እና ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቃችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን።የመመረቂያ ግዜያችሁ ከመስከረም በኃላ ስለሚሆን እዛው የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
📗ወንድም አምዳላ ናሲርt.me/comparativeRelgion

📗ወንድም አምዳላ ናሲር t.me/comparativeRelgion