ልባም ሴት
በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel ልባም ሴት
Channel ልባም ሴት (@lebamsetttt) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 584 subscribers, ranking 8 563 in the Religion & Spirituality category and 3 147 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 584 subscribers.
According to the latest data from 05 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -176 over the last 30 days and by -35 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.90%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.36% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 1 154 views. Within the first day, a publication typically gains 356 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል::
ለአስተያየት @SamriiGetu
Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +13 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +5 |
| 2 | የማይለቁ ቀለበቶችን ብዛት በ150 ብር እና በ200 ብር መረከብ የምትፈልጉ @SamriiGetu አውሩኝ! | 729 |
| 3 | እግዚአብሔር መልካም ነው! | 1 037 |
| 4 | ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሶስተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
የተለያዩ ዕቃዎችን ኦንላይን ላይ ለመሸጥ ፈልጋችሁ ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ከገባችሁ ኑ ሰብሰብ በሉ የራሳችሁን የተደራጀ የኦንላይን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን የ5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ለሶስተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል!
🎯 በ5 ቀናት ስልጠና ውስጥ የምንማረው፡-
✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር
✅ ብራንዲን እና ስለ ሶሻል ሚዲያ
✅ ደንበኛ ስለማግኘትና ሽያጭ መፍጠር
✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ
✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች
💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል?
አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው!
📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ!
📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን::
💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
የምዝገባ ቀን = 19/12/2018 - 21/12/2018
ስልጠናው = ነሃሴ 12/12/2018 ይጀምራል
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu /0902994699
🔗የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ለማግኘት ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar | 1 306 |
| 5 | (መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 20 )
------------
15 እንዲህም አለ፦ ይሁዳ ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ፥ አንተም ንጉሡ ኢዮሣፍጥ፥ ስሙ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል፦ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እንጂ የእናንተ አይደለምና ከዚህ ታላቅ ወገን የተነሣ አትፍሩ፥ አትደንግጡም።
16 ነገ በእነርሱ ላይ ውረዱ፤ እነሆ፥ በጺጽ ዓቀበት ይወጣሉ፤ በሸለቆውም መጨረሻ በይሩኤል ምድረ በዳ ፊት ለፊት ታገኙአቸዋላችሁ።
17 እናንተ በዚህ ሰልፍ የምትዋጉ አይደላችሁም፤ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ተሰለፉ፥ ዝም ብላችሁ ቁሙ፥ የሚሆነውንም የእግዚአብሔርን መድኃኒት እዩ፤ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ነውና አትፍሩ፥ አትደንግጡም፥ ነገም ውጡባቸው። | 1 262 |
| 6 | ልዩ፣ ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቦርሳዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት አዲሱ ገበያዎ ተከፍቷል!
ለራስዎ የሚሆን ውብ ቦርሳ ይፈልጋሉ ወይስ ለንግድዎ የሚሆን የጅምላ እቃ? እኛ ጋር ሁለቱንም በጥራት፣ በተለያየ ከለር እና አማራጭ እንዲሁም በታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ!
💰 የችርቻሮ ዋጋ፦ [1500-3000] ብር
🎨 ከለርና ዲዛይን፦ በተለያየ ከለር እና አማራጭ የቀረቡ
🛍️ ለግለሰቦች፦ በቅናሽ እና በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ
📦 ለነጋዴዎች፦ በጅምላ ለምትረከቡ ልዩ የንግድ አጋርነት እና አስተማማኝ ቅናሽ
📌 ቻናላችንን Pin እና Mute Unmute በማድረግ አዳዲስ ገቢ እቃዎችን ይከታተሉ!
👇 አሁኑኑ ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፦
📞 ስልክ፦ 0945404648
💬 ቴሌግራም፦ | 1 554 |
| 7 | No text... | 1 172 |
| 8 | ኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
በመጀመሪያው ዙር ስልጠና በርካታ ሰልጣኞች የራሳቸውን የኦንላይን ቢዝነስ ከዜሮ በመጀመር እና የራሳቸውን ገፅ በማደራጀት ወደ የኦንላይን ንግድ አለም ተቀላቅለዋል። ፍላጎቱ እያላችሁ እና ሥራውን ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቷችሁ ለዚህም የ 5 ቀናት ተግባራዊ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ሁለተኛ ዙር ይዘንላችሁ መጥተናል!
💡 የስኬታማ የOnline Business ሚስጥር ስራውን በብዙ ገንዘብ መጀመር ሳይሆን በቂ እውቀት ይዞ መጀመር ነው። ለዚህም ከ0 ጀምሮ እስከ መሸጥ ድረስ በቀላሉ የሚያስተምር Online Business Course አዘጋጅተናል።
🎯 በ5 ቀናት ስልጠና የምንማረው፡-
✅ የኦንላይን ሥራ እንዴት ከ 0 እንደሚጀመር
✅ ደንበኛ ማግኘትና ሽያጭ መፍጠር
✅ የትርፍ አሰራር እና ሂሳብ አመዘጋገብ
✅ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻልና የሽያጭ ስልቶች
💡 ይህ ስልጠና ለማን ይሆናል?
አነስተኛ መነሻ ካፒታል ኖሯቸው ወይም ምንም መነሻ ካፒታል ሳይኖራቸው በስልካቸው የተለያዩ እቃዎችን በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር ለሚፈልጉ ተማሪዎች, ተቀጣሪ ሰራተኞች እና ከሚሰሩት ሥራ ጎን ለጎን ተጨማሪ ሥራ ለሚፈጉ ሁሉ ነው!
📍ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ!
📍እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በቅናሽ እናስረክባቿለን ፎቶም እንልካለን::
💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
የምዝገባ ቀን = 17 /12/2018 ይጠናቀቃል
ስልጠናው = ነሃሴ 18/12/2018 ይጀምራል
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ተቀላቀሉ: https://t.me/Herglowbar | 1 118 |
| 9 | በቀጣዩ አዲስ ዓመት የራሳችሁን ሥራ መጀመር ለምትፈልጉ በሙሉ! 🔥
አዲሱን ዓመት በባዶ ተስፋ ሳይሆን በእውነተኛ የገቢ ምንጭ እና በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ወሳኝ ውሳኔ የምትወስኑበት ጊዜ አሁን ነው ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም በኦንላይን ንግድ እንዴት ስኬታማ ሆኖችሁ መስራት እንደምትችሉ በኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና ትማራላችሁ!
🎯 በዚህ ዙር 2 (Batch 2) የ 5 ቀናት ስልጠናችን የምንማራቸው፦
✔️ የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት ከ0 እንደሚጀመር
✔️Sales ስለማሳደግ
✔️Customer ማግኘት
✔️ Product ሳትይዙ እንዴት መስራት እንደሚቻል
✔️ Supplier ጋር ስለመስራት
✔️Quality Photo & Video ተጠቅሞ Post ስለማድረግ
💰የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! @SamriiGetu | 341 |
| 10 | 🏠 ቤትዎን በጥራት እና በውበት ያሟሉ!
ቤትዎ ልዩ እንዲመስል ልዩ ምርጫ ያስፈልገዋል። ✨
YD Doors & Furniture ዘመናዊ፣ ጥራት ያላቸው የበር እና የቤት ዕቃዎችን ያቀርባል።
🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች
🍽️ የወጥ ቤት ካቢኔቶች
👗 ክሎዝቶች
📺 TV Cabinets
🪑 ሌሎች የቤት ዕቃዎች
🌟 ለምን YD Doors & Furniture?
✅ ከፍተኛ ጥራት
✅ ዘመናዊ ዲዛይን
✅ ተመጣጣኝ እና ሊደራደር የሚችል ዋጋ
✅ ፕሮፌሽናል የመገጣጠሚያ አገልግሎት
🚚 ነፃ ማጓጓዣ እና ነፃ ገጠማ!
🔥 የቤትዎን ውበት ለማሳደግ ዛሬውኑ ይዘዙ!
📞 0989375465
💬 Telegram: @Birukgetu
🎵 TikTok: @ydmaterials
📍 አዲስ አበባ – ቦሌ
YD Doors & Furniture
✨ “ጥራትን ይምረጡ፣ ቤትዎን ያሳምሩ!” | 1 567 |
| 11 | የእግዚአብሔር አብሮነት የአማኞች የመበርታት ሚስጥር ነው! | 1 425 |
| 12 | 🏠 የቤትዎን ውበትና ደህንነት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ!
🌍 ከዓለም ታዋቂ አምራቾች የምናስመጣቸው ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ!
✅ 100% ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን
✅ እሳትን የሚቋቋሙ
✅ እርጥበትን የሚቋቋሙ
✅ ድምጽን የሚቀንሱ (Sound Proof)
✅ ለማጽዳት እና ለማጠብ ቀላል
✅ ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉ
🏢 ለአፓርታማዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለቢሮዎች እና ለሌሎች ሕንፃዎች ፍጹም ምርጫ!
🎁 ትዕዛዝዎን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን!
🍽 በተጨማሪም፦
ከፕሪሚየም MDF እና UV ቁሳቁሶች የተሠሩ ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶች እና የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን (Closet) በፈለጉት ዲዛይን፣ መጠን እና አይነት እናመርታለን።
📞 ለትዕዛዝ እና መረጃ:
@Birukgetu
0989375465
https://t.me/YDMaterials
አድራሻ አ.አ ቦሌ
YD Doors & Furniture – ጥራት፣ ውበት እና ዘላቂነት በአንድ ስፍራ! | 1 611 |
| 13 | በነገራቹ ላይ መስራት አንዱ የመንፈሳዊ ህይወት እና የአገልግሎት አካል መሆኑን ማስታወስ እንወዳለው። እግዚአብሔርም በተሰጥኦአችንን እንድንጠቀምበት ባለችን ጥቂት ነገር ላይ በትጋት እንድንሰራ እና በስራችን ለራሳችንም ሆነ ለሌሎች መባረክ ምክንያት እንድንሆን ይፈልጋል። እጃቹን አጣጥፋችሁ ቁጭ ባላችሁ እግዚአብሔር እንዲባርካችሁ የሆነ ተአምራዊ ሕይወት ውስጥ እንዲያስገባችሁ አትጠብቁ እግዚአብሔር ሰራተኛ አምላክ ነው የሚሰራንም ይባርካል ተወዳጆች እግዚአብሔር እናንተን የሚባርክበትን ምክንያት ስጡት ትንሽም ነገር ይሁን የሆነ ነገር ጀምሩና ባርክልኝ በሉት ስንቱ እኮ የራሱን የቤተሰቡን ሕይወት ለመለወጥ ደፋ ቀና እያለ ነው እግዚአብሔርም ደግሞ ይሄን ልፋት ይመለከታል በጊዜውም ይባርካል! ብዙ እየለፋችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር የእናንተን ሕይወት የሚጎበኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ምንም ሳታደርጉ ደግሞ በማማረር ብቻ ላላችሁ እስካልሞከራችሁ እስካልተንቀሳቀሳችሁ ድረስ ምንም የሚፈጠር አዲስ ነገር አይኖርም እና ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ!! | 1 860 |
| 14 | 🚨 የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል!
አሁንም ቢሆን የኦንላይን ቢዝነስ ለሁሉም ክፍት የሆነ ትልቅ ዕድል ነው!
ብዙ ሰዎች ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ሲሰሩ ሲታዩ "ገበያው አልሞላም ወይ?" ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን እውነታው ምን መሰላችሁ፡-
✔️ያልተወሰነ ገበያ አለ፡ በአካል የሚከፈት ሱቅ ወሰን ሲኖረው፣ እናንተ ብቻ consistent ሆናችሁ ስሩ እንጂ ኦንላይን ላይ አዳዲስ ደንበኞችን በየቀኑ ማግኘት ይቻላል።
✔️የተጠቃሚ ቁጥር እየጨመረ ነው፡ በስልክ ዕቃ የመግዛት ባህል በየጊዜው እያደገ እንጂ እየቀነሰ የሚሄድ ስላልሆነ እናንተም ከአሁኑ ከሥራችሁ እና ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን በመስራት ውጤታማ መሆን ትችላላችሁ።
✔️የእናንተ ልዩ አቀራረብ፡ ተመሳሳይ ዕቃ ሺ ሰው ቢሸጥ እንኳ የእናንተ አቀራረብ፣ ታማኝነት እና የደንበኞች አያያዝ የራሳችሁን ገበያ ይፈጥራል።
✔️በአነስተኛ ወጪ መስራት ትችላላችሁ፡ የሱቅ ኪራይ ሳያስፈልግ በትንሽ ካፒታል ተነስቶ ትልቅ ትርፍ ማግኘት ይቻላል።
ስለዚህ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ሰፊ የገበያ ድርሻ አለ፤ ዋናው ነገር ትክክለኛውን እውቀት ይዞ ስራውን መጀመር እና መቀጠል ውጤታማ ያደርጋል። ስለዚህ ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደምትችሉ ያላችሁን እውቀት ወይም ምርት እንዴት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን መንገድ መንገድ በዚህ ስልጠና እንማራለን የምዝገባው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ተምራችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምሩ።
ለመመዝገብ እና ሙሉ ትምህርቱን ለመማር 500 ብር ብቻ ይከፍላሉ ትምህርቱን በቴሌግራም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ይሆናል!!
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡
👉 @SamriiGetu | 1 509 |
| 15 | ⏳ 2018ን ለመጨረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩን!
ዓመቱን በምን ዓይነት ስሜት ልታጠናቅቁት ነው? በሚመጣው አዲስ ዓመትስ የራሳችሁን ቢዝነስ ጀምራችሁ የራሳችሁን ስኬት መፃፍ አትፈልጉም?
ታዲያ ይህን አዲስ ዓመት እንዲሁ በባዶ ተስፋ ሳይሆን በተግባር ለመቀየር ይህ የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል!
በዚህ ስልጠና ውስጥ፦
= ከዜሮ ተነስተው የራስዎን የኦንላይን ቢዝነስ እንዴት መመሥረት እንደሚችሉ
= ያለዎትን እውቀት ወይም ምርት ወደ ገቢ የሚቀይሩበትን ቀጥተኛ መንገድ
= ዲጂታል ገበያ ላይ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ ወሳኝ ስልቶችን ይማራሉ።
📅 አዲሱን ዓመት በራሳችሁ ቢዝነስ ለመቀበል ዛሬውኑ ወስኑ!
📍የሚቀረን ውስን ቦታ ነው ፈጥነው ይመዝገቡ!
👉 ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ inbox ያድርጉልን @SamriiGetu | 449 |
| 16 | እየተንገዳገድንም ቢሆን እግዚአብሔርን ይዘን የታሰበልን ቦታ እንደርሳለን እንጂ መንገድ ላይ አንቀርም! | 1 398 |
| 17 | "አንድ ቀን እጀምራለሁ" የሚለውን ዛሬ ወደ "ዛሬ እጀምራለሁ" ይቀይሩ!
ብዙ ሰዎች ትልቅ ህልም አላቸው፣ ግን የሚያግዛቸው ትክክለኛ እውቀት እና መመሪያ ይጎድላቸዋል። ይህ የOnline Business ስልጠና ሀሳብዎን ወደ ተግባር፣ ተግባርዎን ደግሞ ወደ ገቢ እንዲቀይሩ ያግዝዎታል።
ይህን ሥራ ለመጀመር ከፍተኛ ካፒታል አያስፈልግም፤ በትንሽ መነሻ ብር እውቀት እና ትክክለኛ አቅጣጫ ያስፈልጋል ።
ዛሬ ተመዝግበው ነገ የራስዎን ቢዝነስ የሚያስተዳድር ሰው ይሁኑ።
በዚህ ስልጠና ውስጥ፦
✅ Online Business ከ0 እንዴት እንደሚጀመር
✅ ትክክለኛ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ
✅ የገበያ ጥናት እና ደንበኛን መረዳት
✅ Digital Marketing እና የሽያጭ ስልቶች
✅ ሽያጭ መፍጠር እና ቢዝነስን ማሳደግ
ከስልጠናው በኋላ የተማሩትን በተግባር እንዲጀምሩ ድጋፍ እናደርጋለን። እንዲሁም የProduct ፎቶና ቪዲዮ ድጋፍ፣ በመርካቶ ዋጋ እቃ የማግኘት እድል እና የራስዎን Online Business ለመጀመር አቅጣጫ ያገኛሉ።
💰 የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
📌 ስልጠናው በኦንላይን ነው ያላችሁበት ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ!
📩 ምዝገባ በመቀጠል ላይ ነው። ቦታዎን ከአሁኑ ያስይዙ!
ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፡
👉 @SamriiGetu | 572 |
| 18 | “ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።”
— ሮሜ 13፥10 | 1 745 |
| 19 | 🚀 ከ0 ጀምሮ Online Business መጀመር ይፈልጋሉ?
ንግድ የመጀመር ሀሳብ አለዎት ነገር ግን ከየት እንደሚጀምሩ አያውቁም? ይህንንም ክፍተት ለመሙላት የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠና አዘጋጅተናል!
በዚህ ስልጠና የሚማሩት፦
• Online Business እንዴት እንደሚጀምሩ
• የሚያተርፍ የቢዝነስ ሀሳብ መምረጥ
• Telegram እና Social Media ለቢዝነስ መጠቀም
• ደንበኞችን ማግኘት እና ሽያጭ መጨመር
• በትንሽ ገንዘብ ቢዝነስ መጀመር
✅ ለጀማሪዎች ተስማሚ
✅ ተግባራዊ ስልጠና
✅ ከስልጠናው በኋላም ቀጣይ ድጋፍ
📌 ቦታዎን አሁኑኑ ያስያዙ! @SamriiGetu
ስልጠናው ነሐሴ 1 ይጀምራል 😍
ስልጠናውም በኦንላይን ነው ያሉበት ሆነው መማር ይችላሉ!
የመመዝገቢያ እና የመማሪያ ክፍያ፦ 500 ብር ብቻ።
ዛሬ የሚጀምሩት አንድ እርምጃ፣ ነገ የሚቀይረው ህይወትዎ ሊሆን ይችላል። | 742 |
| 20 | ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና!
ኤር. 31፥16 | 2 330 |
