uk
Feedback
ልባም ሴት

ልባም ሴት

Відкрити в Telegram

በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ልባም ሴት

Канал ልባም ሴት (@lebamsetttt) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 10 875 підписників, посідаючи 8 449 місце в категорії Релігія і духовність та 3 060 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 10 875 підписників.

За останніми даними від 11 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -59, а за останні 24 години на -3, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 11.75%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 3.77% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 278 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 410 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 16.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 12 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

10 875
Підписники
-324 години
-347 днів
-5930 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+65
в 0 каналах
червень '26
+94
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+113
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+102
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+102
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+96
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+876
в 77 каналах
Get PRO
грудень '25
+262
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+440
в 79 каналах
Get PRO
жовтень '25
+88
в 89 каналах
Get PRO
вересень '25
+106
в 1 каналах
Get PRO
серпень '25
+149
в 96 каналах
Get PRO
липень '25
+179
в 90 каналах
Get PRO
червень '25
+81
в 87 каналах
Get PRO
травень '250
в 108 каналах
Get PRO
квітень '25
+135
в 117 каналах
Get PRO
березень '25
+88
в 113 каналах
Get PRO
лютий '25
+10
в 121 каналах
Get PRO
січень '25
+494
в 127 каналах
Get PRO
грудень '24
+799
в 132 каналах
Get PRO
листопад '24
+810
в 108 каналах
Get PRO
жовтень '24
+986
в 21 каналах
Get PRO
вересень '24
+1 448
в 138 каналах
Get PRO
серпень '24
+915
в 26 каналах
Get PRO
липень '24
+1 207
в 11 каналах
Get PRO
червень '24
+1 043
в 11 каналах
Get PRO
травень '24
+601
в 10 каналах
Get PRO
квітень '24
+279
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+312
в 1 каналах
Get PRO
лютий '24
+719
в 2 каналах
Get PRO
січень '24
+1 367
в 2 каналах
Get PRO
грудень '23
+934
в 1 каналах
Get PRO
листопад '23
+331
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+883
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+1 242
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+19
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+27
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+25
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+25
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+9
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+16
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+12
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+215
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
12 липня+2
11 липня+6
10 липня0
09 липня+3
08 липня+4
07 липня0
06 липня+15
05 липня+6
04 липня+2
03 липня+9
02 липня+7
01 липня+11
Дописи каналу
የተለያዩ አዲስ የስፌት ማሽኖችን የመገጣጠም እንዲሁም የተበላሹትን የመጠገን ሥራ እንሠራለን። -ማሽኖ ክር ይበጥሳል? ወይስ በትክክል አይሰፋም? -ያልተለመደ ድምጽ እየሰጠ ነው? -የማሽን ክፍል በትክ
+2
የተለያዩ አዲስ የስፌት ማሽኖችን የመገጣጠም እንዲሁም የተበላሹትን የመጠገን ሥራ እንሠራለን። -ማሽኖ ክር ይበጥሳል? ወይስ በትክክል አይሰፋም? -ያልተለመደ ድምጽ እየሰጠ ነው? -የማሽን ክፍል በትክክል አይሰራም? -ከመጠን በላይ ሙቀት ወይም ሙቀት አስተውለዋል? የምንገጣጥማቸው እና የምንጠግናቸው የልብስ የማሽን አይነቶች:- -ሲንግል ኒድል -ከቨር ስቲች/ኦቨር ሉክ -ኢምፕሮደሪ/የጥልፍ ማሽን -ኢንተር ሎክ -በተን አታች(ቁልፍ የሚተክል) -በተን ሆል -ራውንድና ስትሬት ናይፍ ለበለጠ መረጃ:- +251925447525 ወይም username @amanu97 ላይ ያናግሩን፥ ያሉበት መጥተን መፍትሄ እንሰጣልን።

2
🚨 የቤትዎን ውበት ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? YD Doors & Furniture ዘመናዊ ዲዛይን፣ ከፍተኛ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋን በአንድ ላይ ያቀርባል! 🎉 አሁን ይዘዙ – ነፃ የማጓጓዣና ገጠማ አ
🚨 የቤትዎን ውበት ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? YD Doors & Furniture ዘመናዊ ዲዛይን፣ ከፍተኛ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋን በአንድ ላይ ያቀርባል! 🎉 አሁን ይዘዙ – ነፃ የማጓጓዣና ገጠማ አገልግሎት ያግኙ! 🏠 እኛ የምናቀርበው፦ ✔ የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች ✔ ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶች ✔ የልብስ ማስቀመጫ (Closet) ✔ TV Cabinet እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች ⭐ የምርቶቻችን ልዩ ባህሪያት ✅ ዘመናዊና ውብ ዲዛይን ✅ ጠንካራ እና ረጅም ዕድሜ ያላቸው ✅ እሳት፣ ውሃ እና ድምፅን የሚቋቋሙ ✅ ለአፓርታማ፣ ለቪላ፣ ለቢሮ፣ ለሆቴል እና ለኮንዶሚኒየም ተስማሚ 🛠 ሁሉንም ምርቶች በፕሪሚየም MDF እና UV ቁሳቁሶች በባለሙያ እናመርታለን። ⏳ ዛሬ ይዘዙ፤ የህልምዎን ቤት እውን ያድርጉ! 📸 የስራዎቻችንን ምስሎች ይመልከቱ፦ https://t.me/YDMaterials 📞 ለትዕዛዝ እና ለመረጃ፦ 0989375465 💬 ቴሌግራም፦ @Birukgetu 📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ቦሌ YD Doors & Furniture💥
462
3
ከትልቁ እግዚአብሔር የምንቀበለው ትንሽ ነገር የለም !!
448
4
የእጅ ጌጥ= 400 መስታወት = 450 ስታር ክሊፕ 10 = 350 📍 አዲስ አበባ 📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar+2
የእጅ ጌጥ= 400 መስታወት = 450 ስታር ክሊፕ 10 = 350 📍 አዲስ አበባ 📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu 🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar
459
5
https://youtu.be/nepzUNZ2_do?si=a0lknN1AYJ3bQy06
547
6
Trusted 🙏
726
7
🆘🟢👑🛒 💲ዶላር(Dollar) መሸጥም ሆነ መግዛት ከፈለጋቹ በኛ በኩል ታገኛላችሁ! በተመጣጣኝ ዋጋ! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅እንዲሁም🔤🔤🔤  Premium, Star, Ton መግዛት እና ማንኛውም Crypto ምትፈልጉ እናግሩን በአሪፍ ዋጋ እና በፍጥነት እናሳካሎታለን። 🎁💰👍🪙💲 🔤🔤😉😌😍🥰⚡⚡⚡⚡🏷💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 💚➡️👉 t.me/linkedin_rental3 ✅ Payment proof: https://t.me/paymentproofABD
737
8
❤️
❤️
762
9
🏠 የቤትዎን ውበትና ደህንነት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! 🌍 ከዓለም ታዋቂ አምራቾች የምናስመጣቸው ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ
🏠 የቤትዎን ውበትና ደህንነት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! 🌍 ከዓለም ታዋቂ አምራቾች የምናስመጣቸው ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የካርቦን ፋይበር የአፓርታማ በሮች አሁን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛሉ! ✅ 100% ጠንካራ እና ዘመናዊ ዲዛይን ✅ እሳትን የሚቋቋሙ ✅ እርጥበትን የሚቋቋሙ ✅ ድምጽን የሚቀንሱ (Sound Proof) ✅ ለማጽዳት እና ለማጠብ ቀላል ✅ ለረጅም ዓመታት የሚያገለግሉ 🏢 ለአፓርታማዎች፣ ለሆቴሎች፣ ለቢሮዎች እና ለሌሎች ሕንፃዎች ፍጹም ምርጫ! 🎁 ትዕዛዝዎን ባሉበት በነፃ እናደርሳለን! 🍽 በተጨማሪም፦ ከፕሪሚየም MDF እና UV ቁሳቁሶች የተሠሩ ዘመናዊ የወጥ ቤት ካቢኔቶች እና የልብስ ማስቀመጫ (Closet) በፈለጉት ዲዛይን፣ መጠን እና አጨራረስ እናመርታለን። 📞 ለትዕዛዝ እና መረጃ: 0989375465 YD Doors & Furniture – ጥራት፣ ውበት እና ዘላቂነት በአንድ ስፍራ!
1 042
10
“በምድረ በዳ … እንደ መራህ አስታውስ” (ዘዳ. 8፥2) ከግብፅ የወጡት እስራኤላውያን ኹለተኛ ትውልድ ወደ ተስፋው ምድር ከመግባታቸው በፊት እግዚአብሔር በምድረ በዳው መንገድ እንደሚያልፉ ነግሮአቸው ነበር። በርግጥ በዚያ መንገድ የሚያልፉት ባለመታዘዝና በዓመጸኝነታቸው ምክንያት ነው። ደጉና አዛኙ አምላክ እግዚአብሔር ደግሞ፣ ያን የምድረ በዳ ጉዞ ወደ በጎ ሊለውጥላቸው ወደደ። በዚያ እያባበለ ሊያስተምራቸውና ሊያንጻቸው ወደደ። ብዙ ወገኖች የምድረ በዳውን ስፍራ የመቀጣጫና የኃጢአታቸውን ብድራት የሚቀበሉበት ቦታ አድርገን በተደጋጋሚ እንመለከታለን። እግዚአብሔር ግን በዚያ ስፍራ ሕይወታችንን መሥራቱን አያቆምም፡፡ ይልቁን በዚያም ውስጥ ይመራናል፤ ያለ እርሱ በዚያ ውስጥ ማለፍ አንችልምና፡፡ በምድረ በዳው ሥፍራ ያለ ረዳት የሚተወን፤ የማራራልን አባትና እረኛ ጨርሶ የለንም። በዚያ ውስጥ እያለን እንኳ፣ እርሱ ድንቅ ሥራውን በሕይወታችን ይፈጽማል፡፤ አሜን። መሲሑ ኢየሱስ በምድረ በዳ ሲያልፍ፣ እየተሸነፈ አልነበረም። በርግጥ በዚያ ምድረ በዳ ለብዙዎቻችን ጸንቶ መቆምና በድል ለመጨረስ መጨከን እጅግ ከባድ ሊኾንብን እንደሚችል አምናለኹ። ግን ኹሌም መሲሑ አብነታችን ነው፤ በዚያ ምድረ በዳ ሰይጣንን ፍጹም ድል ነሥቶአልና። ከዚህ የተነሳ እንዲህ ማለት እንችላለን፣ "ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ በድል አድራጊነት እያዞረ ለሚመራን… ምስጋና ይሁን" አሜን፤ (2ቆሮ. 2፥14)፡፡ እንዳትዘነጉ፦ እስራኤላውያን በምድረ በዳ በነበሩና በመንገዶቻቸው ሲጓዙ በነበሩ ወቅት ከብዙ ሕዝቦች ጋር ይዋጉ ነበር፤ እግዚአብሔርም ጠላቶቻቸውን እንዲዋጉ ለእስራኤል ተናገረ፡፡ የእስራኤል ልጆች አሞራውያንን (ዘኁ. 21፥21-25)፣ ሜዶናውያንን (ዘኁ. 31፥1-11) የባሳን ሰዎችን (ዘኁ. 21፥33-35) አሸነፉ፡፡ የእግዚአብሔር ዓላማ እንዲሸነፉ ቢሆን ኖሮ፣ ለያዙት ቦታ እንዲከላከሉ ወይም መልሰው እንዲዋጉ አይነግራቸውም ነበር፡፡ ምንም እንኳ ያ የሽንፈት ጊዜ እንዲሆን ባይታሰብም፣ አብዛኞቹ ሰዎች ወደ ተስፋው ምድር ሳይገቡ ሞተዋል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ይህ ያለ መታዘዛቸው አሳዛኝ ውጤት እንጂ፣ የእግዚአብሔር ዓላማ እንደዚያ እንዲሆን አልነበረም፡፡ በምድረ በዳ አሰልጥኖ፤ በምቹ ሜዳ በጽናት የሚያቆም የድል አምላክ አለን፤ በመስቀል የተሸነፈ መስሎ፣ ሰማይና ምድርን የዋጀ ታላቅ ድል ነሺ አለን፤ ክርስቶስ። ወደን ፈቅደን እንከተለው። ጸጋ ይብዛላችሁ፤ አሜን። #ዲያቆን_አቤንኤዘር_ተክሉ Telegram| Facebook | Instagram | Twitter(X) |Christian e Library
937
11
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በዋልንበት ልክ የእግዚአብሔር አባትነት ይገባናል!!!
1
12
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
1 045
13
1585088268
1
14
30 pcs rings — all for 4300 ETB 22 pcs rings — all for 3100 ETB All of them are free size and adjustable. Sold as a set only+1
30 pcs rings — all for 4300 ETB 22 pcs rings — all for 3100 ETB All of them are free size and adjustable. Sold as a set only not available per piece. 💌 DM to order before it’s gone! @SamriiGetu 🚚 Free Delivery Around Selected Areas 📍Adis Abeba
1 213
15
ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት አንተን ፈልጌህ ነው!!! የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ ምፈልገው አንተን ነው እህል ውሃ አይደለም ወይም መጠለያ ለዘላለም አንተው ነህ የእኔ መኖሪያ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ ምፈልገው አንተን ነው ቃልህ ህይወቴ ነው ፊትህ ብርሃኔ ኢየሱስ በአንተ ነውና የሆነው መዳኔ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው ይህ ነው ፀሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት አንተን ፈልጌህ ነው!!! የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው በውድቀት ሌሊት ነፍስ ስጋዬ አርፈው መንፈሴ ግን ለአንተ ነቅቶ ነው ሚገኘው የምታስፈልገኝ አንተው ነህ እኔ የምፈልገው አንተን ነው አለምን ያስንቃል ሀልዎትህ ገዝቶ ካንተ ያጣብቃል ህይወት ሰማይ ገብቶ የምታስፈልገኝ አንተው ነህ አንዴ ይነደሉ ቀላያት ያፍስሱ በህይወት ውሃ ወንዝ ነፍሳት ይረስርሱ ሰማይ ሰማያት በቃ ይከፈቱ አንተን ለማግኘት ነው የትውልድ ናፍቆቱ ሁሉም ነገር ሊያልፍ ጊዜም ሁኔታም ሊቀየር ይችላል ግን አንድ ነገር አይቀየርም አንተን የመፈለግ ናፍቆቴ። በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ሕልማችን ቢሳካ የጓጓንለትን ሁሉ ብናገኝ ከለመንህ ከጠየቅንህ በላይ ብናገኝ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሁሉ ይልቅ የምታስፈልገን አንተው ነህ እኛ የምንፈልገውም አንተን ነው። ነገሮች ካሰብነው ከገመትነው ውጪ ሆነው መስመር ቢስቱ ለጥያቄያችን መልስ ደጅ ከምንጠናህ በላይ እግዚአብሔር አባት ሆይ የምታስፈልገን አንተው ነህ እኛ የምንፈልገውም አንተን ነው። መልካም ቀን ✨
1 238
16
Used Human hair On Hand 💫 ✅ 18 inch 2 pc 11,500 ✅ 26 inch 3 pc 22,000 💌 DM to order before it’s gone! @SamriiGetu 🚚 Free D+1
Used Human hair On Hand 💫 ✅ 18 inch 2 pc 11,500 ✅ 26 inch 3 pc 22,000 💌 DM to order before it’s gone! @SamriiGetu 🚚 Free Delivery Around Selected Areas 📍Adis Abeba
320
17
እግዚአብሔር #ወደ_ተናገረን ቦታ ሲወስደን ባልተናገረን ነገር ውስጥ ያሳልፈናል። እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነግሮአችሁ በልባችሁ ካለው መንገድ ጋር በተቃራኒው እየኸዳችሁ እንዳላችሁ የሚሰማችሁ መንገዱን ከእርሱ ተማሩ እንጂ መንገዱን ልታስተምሩት አትታገሉ። ‎ብዙን ጊዜ እግዚአብሔር በልባችን ወዳስቀመጠው ወደተናገረን መንገድ የሚያመጣን እኛ በማናውቀው መንገድ አስኪዶ ነው ። ‎ ‎ወ/ዊ ፀጋአብ በቀለ ሪቫይቫል ገፅ33
1 474
18
50 ML ሁሉም አይነት ሽቶዎች 600 ብር ብቻ 📩 ለማዘዝ DM @SamriiGetu 👉ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/Herglowbar እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ 🥰 📍አዲስ አበ+9
50 ML ሁሉም አይነት ሽቶዎች 600 ብር ብቻ 📩 ለማዘዝ DM @SamriiGetu 👉ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/Herglowbar እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ 🥰 📍አዲስ አበባ
1 527
19
ታማኝ ነው እግዚአብሔር ለቃሉ 🤍
1 189
20
🎁 Special discount available on earrings Cute, classy & perfect for every outfit ✨ 1 pc = 250 ETB 6 pcs = 800 ETB 9 pcs = 90+7
🎁 Special discount available on earrings Cute, classy & perfect for every outfit ✨ 1 pc = 250 ETB 6 pcs = 800 ETB 9 pcs = 900 ETB 💌 DM to order before it’s gone!
1 583