ልባም ሴት
በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል:: ለአስተያየት @SamriiGetu Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram ልባም ሴት
El canal ልባም ሴት (@lebamsetttt) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 10 773 suscriptores, ocupando la posición 8 438 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 068 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 10 773 suscriptores.
Según los últimos datos del 28 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -153, y en las últimas 24 horas de -10, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 8.32%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.21% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 896 visualizaciones. En el primer día suele acumular 346 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 9.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል::
ለአስተያየት @SamriiGetu
Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 29 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 29 julio | +3 | |||
| 28 julio | 0 | |||
| 27 julio | +18 | |||
| 26 julio | +3 | |||
| 25 julio | +1 | |||
| 24 julio | +3 | |||
| 23 julio | +5 | |||
| 22 julio | +1 | |||
| 21 julio | +1 | |||
| 20 julio | +1 | |||
| 19 julio | 0 | |||
| 18 julio | 0 | |||
| 17 julio | +17 | |||
| 16 julio | 0 | |||
| 15 julio | 0 | |||
| 14 julio | +1 | |||
| 13 julio | +1 | |||
| 12 julio | +2 | |||
| 11 julio | +6 | |||
| 10 julio | 0 | |||
| 09 julio | +3 | |||
| 08 julio | +4 | |||
| 07 julio | 0 | |||
| 06 julio | +15 | |||
| 05 julio | +6 | |||
| 04 julio | +2 | |||
| 03 julio | +9 | |||
| 02 julio | +7 | |||
| 01 julio | +11 |
| 2 | My hope has a name, and His name is Jesus.✝️✨ | 491 |
| 3 | 🏡 ለቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ!
በር የቤትዎ የመጀመሪያ ስሜት ነው፤ ፈርኒቸር ደግሞ ውበቱን ያጠናቅቃል። ሁለቱንም በአንድ ቦታ ከፍተኛ ጥራት ጋር ያግኙ!
✨ YD Doors & Furniture ያቀርባል፦
🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች
🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች
👔 የልብስ ክሎዝቶች (Wardrobes)
📺 TV Cabinets እና ሌሎች ዘመናዊ የቤት ዕቃዎች
🌟 ለምን YD Doors & Furniture?
✔ ዘመናዊ እና ልዩ ዲዛይን
✔ ጠንካራ እና ዘላቂ ጥራት
✔ ውሃ፣ እርጥበት እና እሳትን የሚቋቋም
✔ በፍላጎትዎ መጠንና ዲዛይን የሚዘጋጅ
🎉 ልዩ ጥቅሞች
🚚 ነፃ የማጓጓዣ አገልግሎት
🛠 ነፃ የገጠማ አገልግሎት
📞 0989375465
💬 Telegram: @Birukgetu
📍 አዲስ አበባ – ቦሌ
YD Doors & Furniture
"የቤትዎን ህልም ወደ እውነት እንቀይራለን!" | 773 |
| 4 | በ5500 ብር የሽቶ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ ሥራ ላስጀምራችሁ አናግሩኝ በፍሬም መውሰድ ትችላላችሁ!
ዋጋ በፍሬ ለምትፈልጉ:700
✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት
በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar | 552 |
| 5 | Bante New Yene Geta (ባንተ ነው የኔ ጌታ) - Awtaru Kebede
https://youtube.com/watch?v=mFMvH1sZlHM&si=09SfKEo8A7ZFYj5e | 731 |
| 6 | 🔥 6 Plain T Shirts for just 1,999 ETB!
Available in beautiful colors and sizes .
Soft • Comfortable • Everyday Essential
✨DM to order: @SamriiGetu
🚚 Delivery available around selected areas | 246 |
| 7 | 🏡 ለቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ!
በር የቤትዎ የመጀመሪያ ስሜት ነው፤ ፈርኒቸር ደግሞ ውበቱን ያጠናቅቃል። ሁለቱንም በአንድ ቦታ ከፍተኛ ጥራት ጋር ያግኙ!
✨ YD Doors & Furniture ያቀርባል፦
🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች
🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች
👔 የልብስ ክሎዝቶች (Wardrobes)
📺 TV Cabinets እና ሌሎች ዘመናዊ የቤት ዕቃዎች
🌟 ለምን YD Doors & Furniture?
✔ ዘመናዊ እና ልዩ ዲዛይን
✔ ጠንካራ እና ዘላቂ ጥራት
✔ ውሃ፣ እርጥበት እና እሳትን የሚቋቋም
✔ በፍላጎትዎ መጠንና ዲዛይን የሚዘጋጅ
🎉 ልዩ ጥቅሞች
🚚 ነፃ የማጓጓዣ አገልግሎት
🛠 ነፃ የገጠማ አገልግሎት
📞 0989375465
💬 Telegram: @Birukgetu
📍 አዲስ አበባ – ቦሌ
YD Doors & Furniture
"የቤትዎን ህልም ወደ እውነት እንቀይራለን!" | 928 |
| 8 | እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው! | 885 |
| 9 | Bank account: Please stop.
Me: Just one more perfume. 😂🤣
✨ All perfumes 700 ETB.
DM: @SamriiGetu | 1 025 |
| 10 | ለሴትም ለወንድም የሚሆን ምርጥ የእግር ማለስለሻ ካልሲ 🧦
የእግር ማለስለሻ ካልሲው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ስንጥቅን እና ድርቀትን ያስወግዳል፦ የደረቁና የተሰነጣጠቁ ተረከዞችን በጥልቀት በማለስለስ ወደ ቀድሞ ውበታቸው ይመልሳል።
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፦ ቫዝሊን ወይም ማንኛውንም የእግር ክሬም እግራችሁን ላይ በደንብ ተቀብታችሁ ይህንን ካልሲ አድርጋችሁ ከ30-60 ደቂቃ መቆየት ወይም አድርጋችሁት መተኛት::
ደጋግማችሁ የምትጠቀሙበት፦ ታጥቦ ደጋግሞ ስለሚለበስ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ አላስፈላጊ ወጪን ያስቀራል።
ክፍለ ሀገር ያላችሁ ነጋዴዎች ወይም ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ!
ዋጋ :700ብር
📍አዲስ አበባ
📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar | 1 378 |
| 11 | ✨ የቤትዎን ውበት በYD Doors & Furniture ያሳድጉ! ✨
አዲስ ቤት እየሠሩ ነው? ወይስ የቤትዎን ገጽታ ማዘመን ይፈልጋሉ?
YD Doors & Furniture ዘመናዊ ዲዛይን፣ ጠንካራ ጥራት እና ተመጣጣኝ ዋጋን በአንድ ቦታ ያቀርባል።
🔹 የአፓርታማ በሮች
🔹 የወጥ ቤት ካቢኔቶች
🔹 ክሎዝቶች
🔹 TV Cabinets እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች
ለምን እኛ?
✔ ከፍተኛ ጥራት
✔ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን
✔ ፈጣን እና ሙያዊ አገልግሎት
✔ ነፃ ማጓጓዣ እና ነፃ የገጠማ አገልግሎት
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፦ 0989375465
💬 Telegram: @Birukgetu
🎵 TikTok: @ydmaterials1
📍 አዲስ አበባ – ቦሌ
YD Doors & Furniture
"ጥራት የሚናገር፣ ደንበኛ የሚመክር!" | 396 |
| 12 | በጅምላ ለምትረከቡ) ለመሸጥም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ!
ዋጋ: 700
✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት
አሁኑኑ ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu | 380 |
| 13 | የፊታችሁን ቆዳ በጥልቀት የሚያፀዳውን ፊታችሁን ለስላሳ እና ብሩህ የሚያደርገውን ለዕለታዊ አጠቃቀም ተስማሚ የሆነውን የፊት መታጠቢያ ብሩሽ !
💬 ዋጋ : 950
📍አዲስ አበባ
📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar
✨ ነፃ ዴሊቨሪ በተወሰኑ አካባቢዎች አለን እንዲሁም ለነጋዴ በብዛት እና በቅናሽ እናስረክባለን! | 595 |
| 14 | የቅንነታችን አምላክ ገና መልካም ያደርግልናል! | 1 649 |
| 15 | ባለብሰው ገላዬ አዲሱ ያረጃል
የተጫሙ እግሮቼ ሌላ ያምራቸዋል።
ደግሞ ይርበዋል ያበላሁት ሆዴ
ጥሜ ቆረጠ ስል ውሃ ጠማው አፌ።
የኑሮዬ ቋቱ ገደቡ ላይሞላ
ስባክን ስዳክር ብዬ እንዳልቀር ኃላ
ሰማዩን እረስቼ ምድሩን ቆንትጬ
አብላኝ አጠጣኝ ስል ለስጋዬ ሮጬ።
አይጠረቃ ህይወቴ አይሞላ ክፍተቴ
መቼ በቃኝ ያውቃል ይሄ ማንነቴ።
በምድራዊው አይደል በእህልና ውሃ
ለካስ እየሱስ ነው የመንፈስ ፍስሀ
ለካስ እየሱስ ነው የነፍሴ ፍስሀ።
የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ
ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ።
በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው።
የሰጠኸኝ ደስታ ፍፁም ነው እፍለቀለቃለሁ።
በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለው።
የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለሁ።
ባልበላም ጠግቤ አድራለው
ባልጠጣም እረክቼ እኖራለው
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
አንተ ካለህ ምን እሆናለው?
በረሀው ላይ አስቀኸኛል
ገነቴ ነህ አርክተኸኛል
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል
መገኝትህ ያረካኛል
አንተ ካለህ ምን ያሻኛል
ፊትህ ብቻ ይበቃኛል። | 1 846 |
| 16 | ለሴትም ለወንድም የሚሆን ምርጥ የእግር ማለስለሻ ካልሲ 🧦
የእግር ማለስለሻ ካልሲው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
ስንጥቅን እና ድርቀትን ያስወግዳል፦ የደረቁና የተሰነጣጠቁ ተረከዞችን በጥልቀት በማለስለስ ወደ ቀድሞ ውበታቸው ይመልሳል።
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ነው፦ ቫዝሊን ወይም ማንኛውንም የእግር ክሬም እግራችሁን ላይ በደንብ ተቀብታችሁ ይህንን ካልሲ አድርጋችሁ ከ30-60 ደቂቃ መቆየት ወይም አድርጋችሁት መተኛት::
ደጋግማችሁ የምትጠቀሙበት፦ ታጥቦ ደጋግሞ ስለሚለበስ ለረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ አላስፈላጊ ወጪን ያስቀራል።
ክፍለ ሀገር ያላችሁ ነጋዴዎች ወይም ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ!
ዋጋ :700ብር
📍አዲስ አበባ
📥 ለማዘዝ: @SamriiGetu
🔗 ቻናላችንን ለመቀላቀል: https://t.me/Herglowbar | 1 343 |
| 17 | ምሕረት ከጥፋት በላይ ሰፊና ጥልቅ ስለሆነ ሊፈረድባቸው የሚገባቸውን እንዲማሩ ያደርጋል! | 1 230 |
| 18 | 🌸 የሽቶ ትዕዛዞችን መቀበል ጀምረናል! 🌸
ጥራትና መዓዛቸው ልዩ የሆኑ ሽቶዎችን ፍላጎታችሁን መሰረት አድርገን ማቅረብ ጀምረናል። ለራሳችሁም ሆነ ለምትወዷቸው ሰዎች ማዘዝ ትችላላችሁ ከዚህ በፊት አናግራችሁኝ ለነበራችሁ ውድ ደንበኞቼም የዋጋ ማሻሻያ ስላደረኩ ሁሉንም አይነት 50ML ሽቶዎችን በ700 ብር የምትፈልጉ አናግሩኝ ሌሎቹን ደግሞ እንደ ሽቶው አይነት በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ ለነጋዴዎች (በጅምላ ለምትረከቡ) ለመሸጥም ሆነ በብዛት መግዛት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ክፍለ ሀገርም ያላችሁ ኦንላይን ላይ መስራት ለምትፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ስለማስረክብ አናግሩኝ!
✅ የዴሊቨሪ (የማረከቢያ) ቀን እሁድ ከሰዓት
አሁኑኑ ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ @SamriiGetu | 1 356 |
| 19 | 🏡 ቤትዎ የሚገባውን ጥራት ይምረጡ!
በር እና ፈርኒቸር የቤትዎን ውበት የሚወስኑ ናቸው። ስለዚህ በጥራት ላይ አይደራደሩ!
YD Doors & Furniture ለእርስዎ ያቀርባል፦
🚪 ዘመናዊ የአፓርታማ በሮች
🍽 ውብ የወጥ ቤት ካቢኔቶች
👔 ዘመናዊ ክሎዝቶች
📺 TV Cabinets እና ሌሎች የቤት ዕቃዎች
🌟 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
✔ ከፍተኛ ጥራት
✔ ዘመናዊ እና ውብ ዲዛይን
✔ ተመጣጣኝ ዋጋ
✔ በሙያተኛ ባለሙያዎች የገጠማ አገልግሎት
🎉 ልዩ ቅናሽ!
አሁኑኑ ይዘዙ፤ ነፃ የማጓጓዣ እና ነፃ የገጠማ አገልግሎት ያግኙ።
📞 0989375465
💬 Telegram: @Birukgetu
⚡tiktok.com/@ydmaterials
📍 አዲስ አበባ – ቦሌ
YD Doors & Furniture
"የዛሬ ምርጫዎ፣ የነገ ኩራትዎ!" | 812 |
| 20 | 🎁 Special discount available on earrings Cute, classy & perfect for every outfit ✨
1 pc = 200 ETB
6 pcs = 800 ETB
9 pcs = 900 ETB
💌 DM to order before it’s gone!
@SamriiGetu
📍Adis Abeba
https://t.me/Herglowbar | 467 |
