Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌
Open in Telegram
መልካም ሀሳብ የሚሰጧቹህን ቁምነገር ያላቸውን ሀሳቦች ወደናንተ እናደርሳለን !! 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show more2 466
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '25
April '25
+1
in 0 channels
March '25
+2
in 0 channels
Get PRO
February '25
+3
in 0 channels
Get PRO
January '25
+8
in 0 channels
Get PRO
December '24
+2
in 0 channels
Get PRO
November '24
+28
in 1 channels
Get PRO
October '24
+149
in 1 channels
Get PRO
September '24
+696
in 0 channels
Get PRO
August '24
+397
in 1 channels
Get PRO
July '24
+28
in 1 channels
Get PRO
June '24
+2 945
in 60 channels
Get PRO
May '24
+114
in 9 channels
Get PRO
April '24
+297
in 2 channels
Get PRO
March '240
in 36 channels
Get PRO
February '24
+159
in 40 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 29 April | 0 | |||
| 28 April | 0 | |||
| 27 April | 0 | |||
| 26 April | 0 | |||
| 25 April | 0 | |||
| 24 April | 0 | |||
| 23 April | 0 | |||
| 22 April | 0 | |||
| 21 April | 0 | |||
| 20 April | 0 | |||
| 19 April | 0 | |||
| 18 April | 0 | |||
| 17 April | 0 | |||
| 16 April | 0 | |||
| 15 April | 0 | |||
| 14 April | +1 | |||
| 13 April | 0 | |||
| 12 April | 0 | |||
| 11 April | 0 | |||
| 10 April | 0 | |||
| 09 April | 0 | |||
| 08 April | 0 | |||
| 07 April | 0 | |||
| 06 April | 0 | |||
| 05 April | 0 | |||
| 04 April | 0 | |||
| 03 April | 0 | |||
| 02 April | 0 | |||
| 01 April | 0 |
Channel Posts
https://t.me/spell_wallet_bot/wallet?startapp=r-spell1k38jj79a9jfe2ydhfrxxh3ptz5ynuhakkjeqpr__utm-friendsTabRef
Join me in Spell Wallet! Claim Mana and unlock access to upcoming crypto airdrops!
| 2 | መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል
ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል
ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ
ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ
ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ
ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ።
ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል
ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ።
ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል
| 155 |
| 3 | ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም
ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም
ጊዜ ቡዙ ያረጋል
ቻል አርገው ይነጋል
.
.
.
ቻል ሆድህን አስፋ
ተው አትቁረጥ ተስፋ !!
@Arganon_type
@Arganon_type | 170 |
| 4 | እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ
ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ
ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር
አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 158 |
| 5 | አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ።
ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ
@Arganon_type
@Arganon_type | 161 |
| 6 | ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ።
ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !!
ሁሉም ለበጎ ነው...!
@Arganon_type
@Arganon_type | 163 |
| 7 | ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት
የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት
ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ
በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ
ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል
አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል
መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ
ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ
@Arganon_type
@Arganon_type | 152 |
| 8 | ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች..
ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 148 |
| 9 | ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው
ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው
አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር
ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር
በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ
ለሞኝ ልብ ብሎሽ እንጂ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ
ተፈቃሪን በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት
ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 157 |
| 10 | ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ
ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ
ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ
ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ
ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር
አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ...
የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል
የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል
የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት
ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት
አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት
ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት
መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት
ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት
ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ
ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !!
@Arganon_type
@Arganon_type | 163 |
| 11 | https://t.me/Arganon_type | 232 |
| 12 | https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾 | 163 |
| 13 | https://t.me/major/start?startapp=1104785352
👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium. | 220 |
| 14 | https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾
በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ User ማፍራት የቻለውን ይሔን Airdrop መስራታቹህን እንዳትረሱ ፥ በተጀመረ ጥቂት ቀናት ውስጥ Veriefy መሆን ችሏል ። | 184 |
| 15 | ተዋደን🫶 ነበርኮ ግን
#ቺፕስ🍟 እየበላን በአንዴ 5ቱን ስታነሳ አልቻልኩም ተለያየን😑🤨😂😂 | 332 |
| 16 | ዮቱብና ቲክቶክ ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ
በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል
ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ
አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረስ_ሚሰራ ቮይስ ስቀዱ የናንተን ድምፅ ብቻ መርጦ ሚወስድ ገመድ አልባ ማይክ 👇#in-box
@Laday_33
ለተጨማሪ መረጃና ለማዘዝ 🤳ይደውሉልን
☎️ 0941546755 0777403952 | 324 |
| 17 | ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join | 5 |
| 18 | 📲#MUX CHOICE OF ALL
በ ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን የ ማን ዩናይትድ channel ይቀላቀሉ ❤️ | 3 |
| 19 | ☄️የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️ | 22 |
| 20 | 💢 ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል ... 🤩
📶 የቴሌ ሰራተኞች ሳያውቁ ቶሎ ገብተው ያስተካክሉ። ኢንተርኔቱ እንደ ድሮው በጣም ፈጣን ሆኗል አንዴ ካስተካከላችሁ አይዘጉባችሁም ሳታስተካክሉ እንዳይነቁባችሁ ይፍጠኑ ሙሉ ደረጃ በደረጃ ለቀናል ገብተው ያስተካክሉ 👇💯
➫ https://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBk
➫ https://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBk
©➕ @Malicxrex ➕© | 24 |
