en
Feedback
Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Open in Telegram

መልካም ሀሳብ የሚሰጧቹህን ቁምነገር ያላቸውን ሀሳቦች ወደናንተ እናደርሳለን !! 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Show more
2 466
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-5630 days
Posts Archive
https://t.me/spell_wallet_bot/wallet?startapp=r-spell1k38jj79a9jfe2ydhfrxxh3ptz5ynuhakkjeqpr__utm-friendsTabRef Join me in Spell Wallet! Claim Mana and unlock access to upcoming crypto airdrops!

መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ። ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ።
ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል


ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም ጊዜ ቡዙ ያረጋል ቻል አርገው ይነጋል . . . ቻል ሆድህን አስፋ ተው አትቁረጥ ተስፋ !!
@Arganon_type @Arganon_type

እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ።
@Arganon_type @Arganon_type

አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ።
ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ
@Arganon_type @Arganon_type

ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ። ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !!
ሁሉም  ለበጎ  ነው...!
@Arganon_type @Arganon_type

ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ @Arganon_type @Arganon_type

ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች..
ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ።
@Arganon_type @Arganon_type

ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው
ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ ለሞኝ ልብ ብሎሽ እንጂ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ ተፈቃሪን  በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ። @Arganon_type @Arganon_type

ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ... የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !! @Arganon_type @Arganon_type

https://t.me/major/start?startapp=1104785352 👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon! ⭐️ 750 rating bonus for you. ⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf LFG! PAWS is the new top dog! 🐾 በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ User ማፍራት የቻለውን ይሔን Airdrop መስራታቹህን እንዳትረሱ ፥ በተጀመረ ጥቂት ቀናት ውስጥ Veriefy መሆን ችሏል ።

ተዋደን🫶 ነበርኮ ግን #ቺፕስ🍟 እየበላን በአንዴ 5ቱን ስታነሳ አልቻልኩም ተለያየን😑🤨😂😂

ዮቱብና ቲክቶክ ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረ
ዮቱብና ቲክቶክ  ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረስ_ሚሰራ ቮይስ ስቀዱ የናንተን ድምፅ ብቻ መርጦ ሚወስድ ገመድ አልባ ማይክ 👇#in-box                  @Laday_33 ለተጨማሪ መረጃና ለማዘዝ 🤳ይደውሉልን ☎️  0941546755  0777403952

ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join

📲#MUX CHOICE OF ALL በ ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን የ ማን ዩናይትድ channel ይቀላቀሉ ❤️
📲#MUX CHOICE OF ALL በ ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን የ ማን ዩናይትድ channel ይቀላቀሉ ❤️

Repost from N/a
☄️የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
☄️የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
💢 ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል ... 🤩 📶 የቴሌ ሰራተኞች ሳያውቁ ቶሎ ገብተው ያስተካክሉ። ኢንተርኔቱ እንደ ድሮው በጣም ፈጣን ሆኗል አንዴ ካስተካከላችሁ አይዘጉባችሁም ሳታስተካክሉ እንዳይነቁባች
💢 ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል ... 🤩 📶 የቴሌ ሰራተኞች ሳያውቁ ቶሎ ገብተው ያስተካክሉ። ኢንተርኔቱ  እንደ ድሮው በጣም ፈጣን ሆኗል አንዴ ካስተካከላችሁ አይዘጉባችሁም ሳታስተካክሉ እንዳይነቁባችሁ ይፍጠኑ ሙሉ ደረጃ በደረጃ ለቀናል ገብተው ያስተካክሉ 👇💯 ➫ https://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBkhttps://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBk ©➕ @Malicxrex ➕©