uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Kanalga Telegram’da o‘tish

ንግግሮቻችን የስብዕናዎቻችን መለኪያዎች ናቸው ፥ በመልካምነት የሚለኩ ፥ በጥሩነት የሚዳኙ ቃሎችን እንናገራለን ። 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Ko'proq ko'rsatish
1 456
Obunachilar
-224 soatlar
-117 kun
-3330 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Noy '26
Noyabr '260
0 kanalda
Oktabr '26
+7
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '260
0 kanalda
Get PRO
Avgust '260
0 kanalda
Get PRO
Iyul '260
0 kanalda
Get PRO
Iyun '260
0 kanalda
Get PRO
May '260
0 kanalda
Get PRO
Aprel '260
0 kanalda
Get PRO
Mart '260
0 kanalda
Get PRO
Fevral '260
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '250
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '250
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '250
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '250
0 kanalda
Get PRO
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+1
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+2
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+3
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+2
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+28
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+149
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+696
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+397
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+28
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+2 945
60 kanalda
Get PRO
May '24
+114
9 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+297
2 kanalda
Get PRO
Mart '240
36 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+159
40 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
06 Noyabr0
05 Noyabr0
04 Noyabr0
03 Noyabr0
02 Noyabr0
01 Noyabr0
Kanal postlari
እኛ የዛሬ ትጋታችን ነገ ከነገ_ወዲያ ደስታና ስኬት ሆኖ እንደምናገኘው የምናምን ሰዎች ነን ፥ ይብዛም ይነስም አሁን ላይ ያሉ የመኖር ትግሎቻችን ህይወት ላይ ተስፋ እንዳለን ማሳያዎች ናቸው ።
ከጥረቶቻችን ጋር እንቆይ ፥ የተስፋዎቻችን ክፍያዎችም ይመጣሉ

2
እነሱ ንግግሮቻቸውን ማደራጃት የሚችሉት ፥ አንደበቶቻቸው ከቁጥጥራቸው የማይወጡባቸው ሰዎች ፥ በቅንነትም እንበለው በሞኝነት ከአንደበቶቻችን አፈትልከው በወጡ ቃሎቻችን ከምንጸጸትና ከምንቆጭ ሰዎች የተሻለ የተረጋጋ ህይወት አላቸው ። ደኝነቶችና ፍርዶች በንግግሮቻቹህ ዙሪ የሚሆኑበት ጊዜ ስለሚበዛ የምትከበሩበትን ቃል ምረጡ ።🤗 @Arganon_type @Arganon_type
44
3
"አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ? ሀገራችን ላይ ዝናብ ጠፋና የድርቅ ወሬ እዚህም እዚያም ሆነ፡፡ ሙስሊሙም በመስጅዱ፤ ከርስቲያኑም በመቅደሱ ወደ ፈጣሪ ሊጮህ በነቂስ ወጣ። አንድ አባወራ ሕፃን ልጁን ና ወደ መስጅድ እንውጣ ፥ ሙስሊም ከርስቲያኑ ሁሉ ተሰብስበን ዝናብ እንዲሰጠን ወደ  እላህ ልንፀልይ ነው::" ይልና የሕፃኑን እጅ ይዞ ከቤት ይወጣል። ገና ደጃፉን እንደተራመዱ ህጻን ልጅ ቆይ ፥ ቆይአባዬ መጣሁ ይልና እየሮጠ  ወደ ቤት ይመለሳል፡፡ ወደ መስጅድ ለመሄድ የተቻኮለው አባት ምን ፈልጎ ነው?” እያለ በር በሩን ያያል፡፡ ሕፃኑ አፍታም ሳይቆይ እየሮጠ ይመለስና “ዣንጥላ ረስተን ልንሄድ ነበር::* አለው በእጁ የያዘውን ዣንጥላ እያመለከተው:: የዚያ ሕፃን ልጅ ቀልብ ከሁሉም የተሻለ መሆኑን ተመልከቱ እንግዲህ፡ አላህን ተሰባስበን ዝናብ ከጠየቅነውማ ዝናቡ በእርግጥም ይዘንባል ብሎ የሚጠለሉበትን ዣንጥላ ይዞ ወጣ፡፡ ከአለማየሁ ደመቀ ዮቶር(ኮብላይ ካህን) ከሚለው መጽሀፍ ከገጽ 55_56 የተወሰደ
64
4
“ፍቅረኛዬ እጅጉን ውብ ነበረች፡፡" ብሎ ጀመረ ወጣቱ፡፡ “ዓይኖቿ ከተፈጠረችበት ዕለት ጀምሮ ማየት አይችሉም ነበር፡፡ ዓይነ ስውር በመሆኗ ሳቢያ ብቻ ራሷን ጨምሮ፣ ሁሉንም ሰው ትጠላ ነበር፡፡ ለእሷ የነበረኝን ፍቅር መግለፅ ይከብደኛል፡፡ እሷም ብትሆን በማንኛውም ሁኔታ ሁሌም ከጎኗ የማልለየው እኔ ብቻ ነበርኩና ትወደኝ ነበር፡፡ “ዓለምን በዓይኖቼ ማየት ብችል አገባህ ነበር' ትለኛለች ደጋግማ፡፡አንድቀን ጥንድ ዓይኖች ተለገሷት፡፡እኔን ጨምሮ የጓጓችለትን ብርሃን ማየት ቻለች፡፡ 'የኔ ውድ፣ አሁን ዓለምን ማየት ችለሻል፡፡ እንደ ቃልሽ እንጋባ፡፡' ብዬ ጠየቅኳት፡፡ ያኔ ግን በድንጋጤ ተንቀጠቀጠች፡፡ እኔ ፍቅረኛዋም ዓይነ ስውር መሆኔን ስታይ ከፉኛ ተንቀጠቀጠች፡፡ እንኳን ልታገባኝ አብራኝ መሆን እንኳ እንደማትፈልግ አረዳችኝ፡፡ “ፍፁም ያልጠበቅኩት ነገር ነበርና የምገባበት እስካጣ ድረስ ደነገጥኩኝ፡፡ ግን ምን ማድረግ እችል ነበር? በዕንባዬ እየታጠብኩ ሄድኩ፣ ራቅኳት፡፡ ከቀናት በኋላ ጥቂት ቃላት የያዘ ደብዳቤ ላኩላት፡፡ 'ውዴ፣ ዓይኖቼን አደራ ተንከባከቢልኝ፡፡' የሚል ደብዳቤ፡፡ የዚያኑ እለት ያን እምነት የጣልኩበትን ዓለም ትቼ ሩቅ ለመሄድ ተነሳሁ፡፡ " እንግዲህ ሁኔታዎች ሲለወጡ የሰው ልጅ አዕምሮም አንዲህ አብሮ ይለወጣል፡፡ አየህ የሰው ልጆች ስንባል እንዲህ ነን፡፡ ጥቂት የታደሉ ሰዎች ብቻ ናቸው በእነዚያ እጅጉን በከፉ የጨለማና የስቃይ ዘመናት ውስጥ ሁሌም ከጎናቸው ያልተለዩ ሰዎችን የማይረሱ፡፡” ብሎ የፍቅር ገጠመኙን በአጭሩ አጫወተን፡፡ ከአለማየሁ ደመቀ ዮቶር(ኮብላይ ካህን) ከሚለው መጽሀፍ ከገጽ 48_49 የተወሰደ @Arganon_type @Arganon_type
73
5
ማደር መክረማቸውን የማያውቁ ቅን ልቦች ፥ ነገ ከነገ በስቲያ ፍሬ አፍርተው እንደሚያገኟቸው ለተማመኑባቸው ሳቅና ደስታ ዛሬያቸውን ለመታገል አይሰንፉም ። @Arganon_type @Arganon_type
63
6
በጊዜ ሒደት ቀናት ፥ ሳምንታት ፥ ወራትና አመታት እራሳቸውን ያድሳሉ ፥ እኛ ሰዎች በአንዳንድ ነገሮች ላይ የጸና ሀሳብና ውሳኔ እናሳልፍና ከጊዜ ጋር የማንታደስ አይነት  እንመስላለን ፥ ግን  አንዳንዴ ከጊዜ እኩል ተለውጠን  ከተውነውም ከረሳነውም ጉዳይ ላይ መገኘት ያለ ነገር ነው ፥ መሸነፍም ዝቅ ማለትም ሊሰማን አይገባም ። @Arganon_type @Arganon_type
74
7
https://t.me/spell_wallet_bot/wallet?startapp=r-spell1k38jj79a9jfe2ydhfrxxh3ptz5ynuhakkjeqpr__utm-friendsTabRef Join me in Spell Wallet! Claim Mana and unlock access to upcoming crypto airdrops!
96
8
መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ። ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ። ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል 
155
9
ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም ጊዜ ቡዙ ያረጋል ቻል አርገው ይነጋል . . . ቻል ሆድህን አስፋ ተው አትቁረጥ ተስፋ !! @Arganon_type @Arganon_type
170
10
እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ። @Arganon_type @Arganon_type
158
11
አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ። ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ @Arganon_type @Arganon_type
161
12
ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ። ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !! ሁሉም  ለበጎ  ነው...! @Arganon_type @Arganon_type
163
13
ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ @Arganon_type @Arganon_type
152
14
ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች.. ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ። @Arganon_type @Arganon_type
148
15
ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ ለሞኝ ልብ ብሎሽ እንጂ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ ተፈቃሪን  በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ። @Arganon_type @Arganon_type
157
16
ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ... የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !! @Arganon_type @Arganon_type
163
17
https://t.me/Arganon_type
232
18
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf LFG! PAWS is the new top dog! 🐾
163
19
https://t.me/major/start?startapp=1104785352 👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon! ⭐️ 750 rating bonus for you. ⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.
220
20
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf LFG! PAWS is the new top dog! 🐾 በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ User ማፍራት የቻለውን ይሔን Airdrop መስራታቹህን እንዳትረሱ ፥ በተጀመረ ጥቂት ቀናት ውስጥ Veriefy መሆን ችሏል ።
184