ar
Feedback
Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌

الذهاب إلى القناة على Telegram

መልካም ሀሳብ የሚሰጧቹህን ቁምነገር ያላቸውን ሀሳቦች ወደናንተ እናደርሳለን !! 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

إظهار المزيد
2 466
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-5630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أبريل '25
أبريل '25
+1
في 0 قنوات
مارس '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+28
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+149
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+696
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+397
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+28
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2 945
في 60 قنوات
Get PRO
مايو '24
+114
في 9 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+297
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 36 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+159
في 40 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
29 أبريل0
28 أبريل0
27 أبريل0
26 أبريل0
25 أبريل0
24 أبريل0
23 أبريل0
22 أبريل0
21 أبريل0
20 أبريل0
19 أبريل0
18 أبريل0
17 أبريل0
16 أبريل0
15 أبريل0
14 أبريل+1
13 أبريل0
12 أبريل0
11 أبريل0
10 أبريل0
09 أبريل0
08 أبريل0
07 أبريل0
06 أبريل0
05 أبريل0
04 أبريل0
03 أبريل0
02 أبريل0
01 أبريل0
منشورات القناة
https://t.me/spell_wallet_bot/wallet?startapp=r-spell1k38jj79a9jfe2ydhfrxxh3ptz5ynuhakkjeqpr__utm-friendsTabRef Join me in Spell Wallet! Claim Mana and unlock access to upcoming crypto airdrops!

2
መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ። ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ። ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል 
155
3
ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም ጊዜ ቡዙ ያረጋል ቻል አርገው ይነጋል . . . ቻል ሆድህን አስፋ ተው አትቁረጥ ተስፋ !! @Arganon_type @Arganon_type
170
4
እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ። @Arganon_type @Arganon_type
158
5
አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ። ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ @Arganon_type @Arganon_type
161
6
ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ። ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !! ሁሉም  ለበጎ  ነው...! @Arganon_type @Arganon_type
163
7
ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ @Arganon_type @Arganon_type
152
8
ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች.. ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ። @Arganon_type @Arganon_type
148
9
ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ ለሞኝ ልብ ብሎሽ እንጂ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ ተፈቃሪን  በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ። @Arganon_type @Arganon_type
157
10
ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ... የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !! @Arganon_type @Arganon_type
163
11
https://t.me/Arganon_type
232
12
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf LFG! PAWS is the new top dog! 🐾
163
13
https://t.me/major/start?startapp=1104785352 👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon! ⭐️ 750 rating bonus for you. ⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.
220
14
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf LFG! PAWS is the new top dog! 🐾 በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ User ማፍራት የቻለውን ይሔን Airdrop መስራታቹህን እንዳትረሱ ፥ በተጀመረ ጥቂት ቀናት ውስጥ Veriefy መሆን ችሏል ።
184
15
ተዋደን🫶 ነበርኮ ግን #ቺፕስ🍟 እየበላን በአንዴ 5ቱን ስታነሳ አልቻልኩም ተለያየን😑🤨😂😂
332
16
ዮቱብና ቲክቶክ ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረ
ዮቱብና ቲክቶክ  ትሰራላቹ ግን ድምፃቹን ስትቀዱ በስልካቹ ከጎናቹ ያለ ጫጫታ በቅጂ ውስጥ እየገባ ቮይሱን አበላሽቶባቹሀል ለሱ አሪፍ መላ አለን #K_9_ዋይርለስ_ማይክ አቅርበናል 20 ሜትር_ርቀት_ድረስ_ሚሰራ ቮይስ ስቀዱ የናንተን ድምፅ ብቻ መርጦ ሚወስድ ገመድ አልባ ማይክ 👇#in-box                  @Laday_33 ለተጨማሪ መረጃና ለማዘዝ 🤳ይደውሉልን ☎️  0941546755  0777403952
324
17
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join
5
18
📲#MUX CHOICE OF ALL በ ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን የ ማን ዩናይትድ channel ይቀላቀሉ ❤️
📲#MUX CHOICE OF ALL በ ኢትዮጵያ ከፍተኛዉን የ ማን ዩናይትድ channel ይቀላቀሉ ❤️
3
19
☄️የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
☄️የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
22
20
💢 ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል ... 🤩 📶 የቴሌ ሰራተኞች ሳያውቁ ቶሎ ገብተው ያስተካክሉ። ኢንተርኔቱ እንደ ድሮው በጣም ፈጣን ሆኗል አንዴ ካስተካከላችሁ አይዘጉባችሁም ሳታስተካክሉ እንዳይነቁባች
💢 ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል ... 🤩 📶 የቴሌ ሰራተኞች ሳያውቁ ቶሎ ገብተው ያስተካክሉ። ኢንተርኔቱ  እንደ ድሮው በጣም ፈጣን ሆኗል አንዴ ካስተካከላችሁ አይዘጉባችሁም ሳታስተካክሉ እንዳይነቁባችሁ ይፍጠኑ ሙሉ ደረጃ በደረጃ ለቀናል ገብተው ያስተካክሉ 👇💯 ➫ https://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBk ➫ https://t.me/addlist/ZGAIscy_rdkwOTBk ©➕ @Malicxrex ➕©
24