Arganon type• *¨*••*¨*•.🖌
Ir al canal en Telegram
ንግግሮቻችን የስብዕናዎቻችን መለኪያዎች ናቸው ፥ በመልካምነት የሚለኩ ፥ በጥሩነት የሚዳኙ ቃሎችን እንናገራለን ። 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Mostrar más1 458
Suscriptores
-324 horas
-127 días
-3130 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
noviembre '26nov '26
noviembre '260
en 0 canales
octubre '26
+7
en 0 canales
Get PRO
septiembre '260
en 0 canales
Get PRO
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '260
en 0 canales
Get PRO
junio '260
en 0 canales
Get PRO
mayo '260
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '250
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+1
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+2
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+3
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+8
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+2
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+28
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+149
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+696
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+397
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+28
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+2 945
en 60 canales
Get PRO
mayo '24
+114
en 9 canales
Get PRO
abril '24
+297
en 2 canales
Get PRO
marzo '240
en 36 canales
Get PRO
febrero '24
+159
en 40 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 04 noviembre | 0 | |||
| 03 noviembre | 0 | |||
| 02 noviembre | 0 | |||
| 01 noviembre | 0 |
Publicaciones del Canal
እኛ የዛሬ ትጋታችን ነገ ከነገ_ወዲያ ደስታና ስኬት ሆኖ እንደምናገኘው የምናምን ሰዎች ነን ፥ ይብዛም ይነስም አሁን ላይ ያሉ የመኖር ትግሎቻችን ህይወት ላይ ተስፋ እንዳለን ማሳያዎች ናቸው ።
ከጥረቶቻችን ጋር እንቆይ ፥ የተስፋዎቻችን ክፍያዎችም ይመጣሉ
| 2 | እነሱ ንግግሮቻቸውን ማደራጃት የሚችሉት ፥ አንደበቶቻቸው ከቁጥጥራቸው የማይወጡባቸው ሰዎች ፥ በቅንነትም እንበለው በሞኝነት ከአንደበቶቻችን አፈትልከው በወጡ ቃሎቻችን ከምንጸጸትና ከምንቆጭ ሰዎች የተሻለ የተረጋጋ ህይወት አላቸው ።
ደኝነቶችና ፍርዶች በንግግሮቻቹህ ዙሪ የሚሆኑበት ጊዜ ስለሚበዛ የምትከበሩበትን ቃል ምረጡ ።🤗
@Arganon_type
@Arganon_type | 42 |
| 3 | "አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ? ሀገራችን ላይ ዝናብ ጠፋና የድርቅ ወሬ እዚህም እዚያም ሆነ፡፡ ሙስሊሙም በመስጅዱ፤ ከርስቲያኑም በመቅደሱ ወደ ፈጣሪ ሊጮህ በነቂስ ወጣ። አንድ አባወራ ሕፃን ልጁን ና ወደ መስጅድ እንውጣ ፥ ሙስሊም ከርስቲያኑ ሁሉ ተሰብስበን ዝናብ እንዲሰጠን ወደ እላህ ልንፀልይ ነው::" ይልና የሕፃኑን እጅ ይዞ ከቤት ይወጣል። ገና ደጃፉን እንደተራመዱ ህጻን ልጅ ቆይ ፥ ቆይአባዬ መጣሁ ይልና እየሮጠ ወደ ቤት ይመለሳል፡፡ ወደ መስጅድ ለመሄድ የተቻኮለው አባት ምን ፈልጎ ነው?” እያለ በር በሩን ያያል፡፡ ሕፃኑ አፍታም ሳይቆይ እየሮጠ ይመለስና “ዣንጥላ ረስተን ልንሄድ ነበር::* አለው በእጁ የያዘውን ዣንጥላ እያመለከተው:: የዚያ ሕፃን ልጅ ቀልብ ከሁሉም የተሻለ መሆኑን ተመልከቱ እንግዲህ፡ አላህን ተሰባስበን ዝናብ ከጠየቅነውማ ዝናቡ በእርግጥም ይዘንባል ብሎ የሚጠለሉበትን ዣንጥላ ይዞ ወጣ፡፡
ከአለማየሁ ደመቀ ዮቶር(ኮብላይ ካህን) ከሚለው መጽሀፍ ከገጽ 55_56 የተወሰደ | 63 |
| 4 | “ፍቅረኛዬ እጅጉን ውብ ነበረች፡፡" ብሎ ጀመረ ወጣቱ፡፡ “ዓይኖቿ ከተፈጠረችበት ዕለት ጀምሮ ማየት አይችሉም ነበር፡፡ ዓይነ ስውር በመሆኗ ሳቢያ ብቻ ራሷን ጨምሮ፣ ሁሉንም ሰው ትጠላ ነበር፡፡ ለእሷ የነበረኝን ፍቅር መግለፅ ይከብደኛል፡፡ እሷም ብትሆን በማንኛውም ሁኔታ ሁሌም ከጎኗ የማልለየው እኔ ብቻ ነበርኩና ትወደኝ ነበር፡፡
“ዓለምን በዓይኖቼ ማየት ብችል አገባህ ነበር' ትለኛለች ደጋግማ፡፡አንድቀን ጥንድ ዓይኖች ተለገሷት፡፡እኔን ጨምሮ የጓጓችለትን ብርሃን ማየት ቻለች፡፡ 'የኔ ውድ፣ አሁን ዓለምን ማየት ችለሻል፡፡ እንደ ቃልሽ እንጋባ፡፡' ብዬ ጠየቅኳት፡፡ ያኔ ግን በድንጋጤ ተንቀጠቀጠች፡፡ እኔ ፍቅረኛዋም ዓይነ ስውር መሆኔን ስታይ ከፉኛ ተንቀጠቀጠች፡፡ እንኳን ልታገባኝ አብራኝ መሆን እንኳ እንደማትፈልግ አረዳችኝ፡፡
“ፍፁም ያልጠበቅኩት ነገር ነበርና የምገባበት እስካጣ ድረስ ደነገጥኩኝ፡፡ ግን ምን ማድረግ እችል ነበር? በዕንባዬ እየታጠብኩ ሄድኩ፣ ራቅኳት፡፡ ከቀናት በኋላ ጥቂት ቃላት የያዘ ደብዳቤ ላኩላት፡፡ 'ውዴ፣ ዓይኖቼን
አደራ ተንከባከቢልኝ፡፡' የሚል ደብዳቤ፡፡ የዚያኑ እለት ያን እምነት የጣልኩበትን ዓለም ትቼ ሩቅ ለመሄድ ተነሳሁ፡፡
"
እንግዲህ ሁኔታዎች ሲለወጡ የሰው ልጅ አዕምሮም አንዲህ አብሮ ይለወጣል፡፡ አየህ የሰው ልጆች ስንባል እንዲህ ነን፡፡ ጥቂት የታደሉ ሰዎች ብቻ ናቸው በእነዚያ እጅጉን በከፉ የጨለማና የስቃይ ዘመናት ውስጥ ሁሌም ከጎናቸው ያልተለዩ ሰዎችን የማይረሱ፡፡”
ብሎ የፍቅር ገጠመኙን በአጭሩ አጫወተን፡፡
ከአለማየሁ ደመቀ ዮቶር(ኮብላይ ካህን) ከሚለው መጽሀፍ ከገጽ 48_49 የተወሰደ
@Arganon_type
@Arganon_type | 72 |
| 5 | ማደር መክረማቸውን የማያውቁ ቅን ልቦች ፥
ነገ ከነገ በስቲያ ፍሬ አፍርተው እንደሚያገኟቸው ለተማመኑባቸው ሳቅና ደስታ
ዛሬያቸውን ለመታገል አይሰንፉም ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 61 |
| 6 | በጊዜ ሒደት ቀናት ፥ ሳምንታት ፥ ወራትና አመታት እራሳቸውን ያድሳሉ ፥
እኛ ሰዎች በአንዳንድ ነገሮች ላይ የጸና ሀሳብና ውሳኔ እናሳልፍና ከጊዜ ጋር የማንታደስ አይነት እንመስላለን ፥
ግን አንዳንዴ ከጊዜ እኩል ተለውጠን ከተውነውም ከረሳነውም ጉዳይ ላይ መገኘት ያለ ነገር ነው ፥ መሸነፍም ዝቅ ማለትም ሊሰማን አይገባም ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 72 |
| 7 | https://t.me/spell_wallet_bot/wallet?startapp=r-spell1k38jj79a9jfe2ydhfrxxh3ptz5ynuhakkjeqpr__utm-friendsTabRef
Join me in Spell Wallet! Claim Mana and unlock access to upcoming crypto airdrops! | 96 |
| 8 | መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል
ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል
ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ
ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ
ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ
ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ።
ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል
ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ።
ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል
| 155 |
| 9 | ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም
ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም
ጊዜ ቡዙ ያረጋል
ቻል አርገው ይነጋል
.
.
.
ቻል ሆድህን አስፋ
ተው አትቁረጥ ተስፋ !!
@Arganon_type
@Arganon_type | 170 |
| 10 | እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ
ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ
ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር
አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 158 |
| 11 | አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ።
ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ
@Arganon_type
@Arganon_type | 161 |
| 12 | ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ።
ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !!
ሁሉም ለበጎ ነው...!
@Arganon_type
@Arganon_type | 163 |
| 13 | ሰው ማሰቡን ሲያጣ ተግባሩ የስሜት
የት እደርሳለው አይል መሔድ እንደላኩት
ደመ ነፍስ አለቃው ደም ፍላት ወዳጁ
በቁጣ ይሞላል ፍቅር የለም ደጁ
ያይኑን ጣላት ላጥፉ የቃል ስተት ልግደል
አመል እንኳን ያጣል ሰውን የሚያስመስል
መኖር ኗሪን መቅበር መሞት ይዞ መሔድ
ሰው መሽት አይሸትም ሰውነትን መውደድ
@Arganon_type
@Arganon_type | 152 |
| 14 | ዛሬን ከትላንት የተሻለ ለማድረግ እቅዳቹህን እና ተስፋቹህን ጠብቃቹ ላደራቹህ ንቁ የማለዳ ሰዎች..
ቀናቹ በመልካም አጋጣሚዎች የተሞላ እንዲሆን ተመኘንላቹህ ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 148 |
| 15 | ቀን አድባሩን ሌት ሲቀማው
ከእንቅልፌ ጋር መች ተስማማው
አያሰብኩሽ እየነጋ እንቅል ይሉት ባይኔ ሳይዞር
ቅዠት እንኳ ይናፍቃል አንቺን ማምጣት ህልም ሲያስቀር
በቀንማ አትመጪም ሀሳብ እንጂ ቅርብ ያረገሽ
ለሞኝ ልብ ብሎሽ እንጂ ልብልጡማ የሩቅ ሰው ነሽ
ተፈቃሪን በመለመን ልብ አይገኝ በተማፅኖት
ቀን ሲከዳ ሌት አያውቅም የት እንዳለሽ በህልም ቤት ።
@Arganon_type
@Arganon_type | 157 |
| 16 | ፍቅር ምስሎ ላታለለኝ ለኮልታፋው ለዛ ቃልሽ
ተሰብሬ ስለቀረው ከሀዘኔ ምን አገኘሽ
ንፁህ ልብ እንዳደለው አስመስሎ በቃል መጽደቅ
ልምድሽ ነበር እኔን መጣል በውበትሽ መመጻደቅ
ብትዋቢ ከሰው በላይ አማርሽና ለመፈቀር
አለም ከንቱ...ቆንጆ ገላም ሲሞት ያፈር ...
የወደዱት ነፍስ አልሰጠ ከሱ ቆርጦ እድሜ አይቀጥል
የተረፈኝ ስሜን ማጣት ላጠራሩ ያንቺ መባል
የኔ መሆን ፈራ ተባ ግማሽ እውነት ግማሽ ክደት
ያሳሳሻል ከንቱ መልክሽ ቆንጆ ሲሉሽ በዋልሽበት
አመል ጎድሎት ለስያሜ ስምሽ ጠፍቶ ከደግነት
ውብ ገላሽን የተመኘ ሰው ሲጠራሽ የኔ እመቤት
መጥፎን መርጦ በጎን ጥሎ ድንቄም መኖር ባንቺ ልኬት
ሲሸበሸብ ፊትሽ መልኩ አለኝ ያልሽው ወዳጅ መሳይ ሲያልፍ አታይም ባለፍሽበት
ቀኑ ሲደርስ ለመካካድ ከውበት ጋር ውል ከመያዝ
ስም ነበረው የሚወደድ ደግነት ይዞ መጓዝ !!
@Arganon_type
@Arganon_type | 163 |
| 17 | https://t.me/Arganon_type | 232 |
| 18 | https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾 | 163 |
| 19 | https://t.me/major/start?startapp=1104785352
👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium. | 220 |
| 20 | https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=uSCSAQwf
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾
በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ User ማፍራት የቻለውን ይሔን Airdrop መስራታቹህን እንዳትረሱ ፥ በተጀመረ ጥቂት ቀናት ውስጥ Veriefy መሆን ችሏል ። | 184 |
