ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ
Open in Telegram
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}} [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲 ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29 https://t.me/darulekra
Show more2 850
Subscribers
-124 hours
+937 days
+27730 days
Posts Archive
📌 አላህ ከአንተ ሩቅ አይደለም
ልብህ በዱንያ ጭንቀት ሲወጠር፣ የወንጀልህ ብዛት ተስፋ ሲያስቆርጥህ፣ ወይም ብቸኝነት ሲያጠቃህ… ይህንን አስታውስ፦
✅ የፈጠረህ ጌታ ከአንተ ሩቅ አይደለም።
📖 ﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾
“እኛም ከደም ስሩ ይልቅ ወደ እርሱ ይበልጥ ቅርብ ነን።”
[ቃፍ፡ 16]
አስበው! ከአንገትህ የደም ስር የቀረበ ጌታ አለህ።
👉ጩኸትህን ይሰማል፤ የተሰበረ ልብህን ያያል፤ እንባህንም ያውቃል።
👉 ስለዚህ በሱጁድህ ላይ ግንባርህን አስቀምጥና፦
🤲“ያ ረብ! እርዳኝ።
🤲ጌታዬ ሆይ! ደክሜያለሁ፣ አንተ አበርታኝ።
ሸክሜን አቅልልኝ።”
እርሱ ምላሽ ሰጪ ነው።
🤲 አላህ የተሰበረውን ልባችንን ይጠግንልን፣ ጭንቀታችንን ያስወግድልን፣ ወደ እርሱም በንጹሕ ተውበት ይመልሰን። አሚን። 🤲
Share
https://t.me/darulekra
، عَنْ عَبْدِ اللَّهِ : قَالَ : لَمَّا نَزَلَتِ : { الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُمْ بِظُلْمٍ } قَالَ أَصْحَابُ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : أَيُّنَا لَمْ يَظْلِمْ ؟ فَأَنْزَلَ اللَّهُ : { إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ } .
https://t.me/darulekra
ያ አላህ! ለቅዱሱ ቤትህ (ካዕባ) ያለንን ፍቅርና ናፍቆት በልባቸው ውስጥ ላሳደርክብን ባሪያዎችህ በሙሉ ጥሪህን አክብረን የመገኘትና ሐጅ/ዑምራ የማድረግ እድልን ወፍቀን🤲
Share
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ قَالَ : قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " أُرِيتُ النَّارَ فَإِذَا أَكْثَرُ أَهْلِهَا النِّسَاءُ يَكْفُرْنَ ". قِيلَ : أَيَكْفُرْنَ بِاللَّهِ ؟ قَالَ : " يَكْفُرْنَ الْعَشِيرَ ، وَيَكْفُرْنَ الْإِحْسَانَ ؛ لَوْ أَحْسَنْتَ إِلَى إِحْدَاهُنَّ الدَّهْرَ، ثُمَّ رَأَتْ مِنْكَ شَيْئًا قَالَتْ : مَا رَأَيْتُ مِنْكَ خَيْرًا قَطُّ ".
https://t.me/darulekra
አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራ
ርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው»
🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ
🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ)
🗓 ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/medresetulislah
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር
👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን?
✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም።
✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡
🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን በሽርክና ቢድዓ ላይ ተዘፍቀው እያለ ተውሒድን አለማስተማርና ከሺርክ አለማስጠንቀቅ ከባድ ግፍ ነው::
⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ
🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር
👌ሰላምታ የአማኞች የውዴታ መገለጫ
✅ የሙስሊሞች ሰላምታ <<አስስላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ >> ውስጥ ያሉ ከንዞች
✅ አማኞች ሲገናኙ እርስ በእርሳቸው ሰላምታን ማብዛት የመዋደድ ሰበብ ነው፡፡
🚫 ሙብተዲዕን ሰላም ያለ ይወደዋል ማለት ነው::
⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ
🎤 ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah
عَنْ عَمْرِو بْنِ الْعَاصِ ، أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " إِذَا حَكَمَ الْحَاكِمُ فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَصَابَ، فَلَهُ أَجْرَانِ، وَإِذَا حَكَمَ فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَخْطَأَ، فَلَهُ أَجْرٌ ".
https://t.me/darulekra
ሀያታችንን በጭንቀት ለምን እንሞላለን የሚሰጠው፣የሚያደርገው ፣የሚቀማው፣የሚያኖረው አላህ ሆኖ ሳለ ።በተሰጠን መብቃቃት ባለን መደሰት ያቃተን ለምን ይሁን?
https://t.me/darulekra
☞ ውድቀትህን ለሚመኙት እንዲህ በላቸው
✅ውድቀታችንን አትጠብቁ
እኛ በ አላህ ጥበቃ ውስጥ ነን💪
Share
https://t.me/darulekra
✅አንድ ያልተሳካልህ ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጠው።
ከለከለኝ ከምትለው የሠጠህ ይበዛል።
SHARE
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
Repost from مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ
የቁርኣንና የቁርኣን ባለቤቶች የላቀ ደረጃ
https://t.me/medresetulislah?livestream
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " كُلُّ سُلَامَى عَلَيْهِ صَدَقَةٌ، كُلَّ يَوْمٍ يُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ يُحَامِلُهُ عَلَيْهَا، أَوْ يَرْفَعُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ، وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ وَكُلُّ خَطْوَةٍ يَمْشِيهَا إِلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَدَلُّ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ ".
https://t.me/darulekra
👇
➪ ትላንት መሳቅ ...
➪ ዛሬ ማልቀስ ....
➪ ትላንት ሰርግ....
➪ ዛሬ ለቅሶ .......
➪ ትላንት ሰው ....
➪ ዛሬ ጀናዛ ......
✅ ይህ የዱንያ ህይወት ነው!!ለአኼራህ ቤትህ ምን አዘጋጀህ!?
Share 👇
https://t.me/darulekra
https://t.me/darulekra
"ይህችማ ትንሽ ናት" ብለው ሳይንቁ የሆነችን መልካም ነገር አድርገው ደስታን በሚያጎናፅፉን ወዳጆች ላይ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን።
https://t.me/darulekra
