ch
Feedback
ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ

ዳሩል ኢቅረእ • دار الإقرأ

前往频道在 Telegram

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}  [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] "ከወሰን መተላለፍና ከመንሸራተት ተጠብቆ ታማኝ የሆነውን የተቀና አቋም የተቸረ ታድሏል።!" ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ሰይፍ የሰላ አድርግልኝ🤲 ቻናሌ ላይ ስህተት ሲገኝ ቶሎ አሳውቁኝ @abuk29 https://t.me/darulekra

显示更多
2 535
订阅者
+1424 小时
+797
+28830
帖子存档
🔖 تذكرة اليوم ﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَىٰ * فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ﴾ "በጌታው ፊት መቆምን የፈራና ነፍሱንም ከፍላጎቷ (ከስሜቷ) የከለከለ ሰው፤ ጀነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት።"سورة النازعات ወጣትነት ስሜትና ፈተና የበዛበት ጊዜ ነው። ጊዜያዊ ደስታንና ወንጀልን ለአላህ ብለህ ስታሸንፍ፣ አላህ በጀነት ይተካልሃል። ስሜትህን መከተል ጊዜያዊ እርካታ ቢሰጥም፣ ስሜትህን ማሸነፍ ግን ዘላቂ ሰላም ያጎናጽፍሃል። ✅ፍላጎትህን ለአላህ ብለህ ያሸነፍክ ዕለት፣ እውነተኛው አሸናፊ አንተ ነህ! https://t.me/darulekra

ኢብኑ ተይሚያ (رحمه الله)እንዲህ ይላሉ :- አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል። 📚:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ] https://t.me/darulekra

📖 ቁርአን ትርጉም ማብራሪያ   🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! 📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ آلفَاتِحَة. 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/524 📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ الْبَقَرَة. 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/530 📚 تَفْسِيرُ سُورَة آل عِمْرَان 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/560                        📚 تَفْسِيرُ سُورَة النِّسَاء 📲➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/577 📚 تَفْسِيرُ سُورَة المَائِدَة 📲 ➷➷➷➷ https://t.me/bahirutekadurus/597 📚 تَفْسِيرُ سُورَةِ الأَنْعَامِ 📲 ➷➷➷➷ https://t.me/bahirutekadurus/732                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأَعْرَاف 📲 ➷➷➷➷ https://t.me/bahirutekadurus/824                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأَنْفَال ◈                    👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/839                 📚 تَفْسِيرُ سُورَة التَّوْبَة 👉 ለማግኘት       👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/856 📚 تَفْسِيرُ سُورَة يُونُس 👉 ለማግኘት       👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/871   📚 تَفْسِيرُ سُورَة هُود ለማግኘት 👇👇👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/876                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة يُوسُف ለማግኘት   👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/884                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الرَّعْد ለማግኘት   👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/890                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة إِبْرَاهِم ለማግኘት   👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/895                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الحِجْر 💬 ◈ 💬   👇 👇 👇 👇 https://t.me/bahirutekadurus/900                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة النحل 💬◊💬◈💬 👇👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/906                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الإسراء 📖◊📖◈📖 👇👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/913                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الكهف 📖◊📖◈📖 👇👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/920                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة مَرْيم 💬▣💬▣       👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/927 📚 تَفْسِيرُ سُورَة طه 💬▣💬▣       👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/933                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الأنبياء ✅🌐✅         👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/939                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الحج ☔️🔍💬        👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/946                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة المؤمنون ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/954                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة النور ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/961 📚 تَفْسِيرُ سُورَة الفرقان ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/968                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الشُّعَرَاء ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/973 📚 تَفْسِيرُ سُورة النمل ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/981                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة القَصَص ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/986                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة العَنْكَبُوت ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/991                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة الرُّوم ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/995                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة لُقْمَان ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/999                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة السَّجْدَة ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1002                  📚 تَفْسِيرُ سُورَة سَبَإ ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1011                 📚 تَفْسِيرُ سُورَة فَاطِر ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1016                 📚 تَفْسِيرُ سُورَة يــس ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1020 📚 تَفْسِيرُ سُورَة الصَّفَات ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1028                                 📚 تَفْسِيرُ سُورَة ص ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/bahirutekadurus/1033

🌿 📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ ነፍስን ወደ መልካም ሥራ የሚያነሳሳ ውብ ንግግር ══════ ❁ ═══════ ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦ ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይ
🌿         📖 የሰለፍ ምክር ለነፍስ ነፍስን ወደ መልካም ሥራ የሚያነሳሳ ውብ ንግግር ══════ ❁ ═══════ ሱፍያን ቢን ዑየይነህ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ብለዋል፦ ኢብራሂም አል-ተይሚ (አላህ ይርሃማቸው) እንዲህ ይላሉ፦
«ነፍሴን በጀነት (ገነት) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ፍሬዎቿን የምበላ፣ ከወንዞቿ የምጠጣ፣ እና ድንግሎቿን የምታቅፍ አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን በእሳት (ጀሀነም) ውስጥ እንዳለች አድርጌ አስበኋት፤ ከዘቁም (የእሳት ዛፍ) ፍሬ የምበላ፣ ከእጥበትና መግሏ የምጠጣ፣ ሰንሰለቶቿንና እግረ-ሙቆቿን የምታገል አድርጌ።
ከዚያም ነፍሴን፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! ምን ይፈለግሻል? ምን ትመኛለሽ?" አልኳት።
እሷም፦ "ወደ ዱንያ (ወደዚህች ዓለም) ተመልሼ መልካም ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ።" አለች።
እሱም (ኢብራሂም)፦ "እንግዲያውስ በአሁኑ ሰዓት በዚያች በምትመኚው ምኞትሽ ላይ ነሽ፤ ስለዚህ መልካም ሥራን ሥሪ።" አልኳት።
ለነፍስህም እንዲህ በላት፦ "አንቺ ነፍሴ ሆይ! እኔ ከሞትኩ በኋላ ከእኔ በኋላ የሚሰግድልኝ፣ ከእኔ በኩል የሚፆምልኝ፣ ወይም ከኃጢአቴና ከግዴለሽነቴ በኔ እግር ተክቶ የሚቶውብት (የሚጸጸተው) ማን አለ?!!"»
═════ ❁ ═════ المصدر: «عشر قواعد في تزكية النفس» للشيخ عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله. https://t.me/bilalgallery

ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ :-" ምድር ገፅ ላይ የትኛውም በላ'እ አይከሰትም በወንጀል ምክንያት ቢሆን እንጂ የዝናብ መጥፋትም ከዚሁ ነው "!
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ    -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ሐምሌ / 𝟐𝟒 /𝟐𝟎𝟏𝟖                                     ይደመጥ ! ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!      √√√√√√√√√√ 👌 ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 📍ርዕስ፦➘↪️ «የዝናብ መጥፋት መንስዔውና መፍትሄዎቹ!» በሚል ርዕስ የተደረገ  ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ የሆነ ኹጥባ! 🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله أبو أنس [أبو جعفر] محمد أمين السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች በሆነው ፉርቃን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 📱👇👇👇👇 t.me/Durusu_Abu_Anes t.me/Durusu_Abu_Anes t.me/Durusu_Abu_Anes

[ كتاب السُّنَّةِ ] (الترهيب من ترك السنة وارتكاب البدع والأهواء) ٥٩_ وعن العِرباض بن سارية رضي الله عنه؛ أنه سمع رسول الله ﷺ يقول: «لقد تركتُكم على مِثْلِ البيضاء، ليلُها كنهارِها، لا يَزيغُ عنها إلا هالكٌ». رواهُ: ابن أبي عاصم في «كتاب السّنة» بإسنادٍ حسن. قال العلامة الألباني رحمه الله: «البيضاء» أي: الملة والحجة الواضحة التي لا تقبل الشبه أصلاً، فصار حال إراد الشبه عليها كحال كشف الشبه عنها ودفعها، وإليه الإشارة بقوله: «ليلها كنهارها». 📖صحيح الترغيب والترهيب للإمام الألبانيّ(١٣٢).

سورة الكهف - القارئ: إدريس أبكر. https://t.me/darulekra

👉 አላህ ያዘዛትን አለባበስ ትታ የፋሽንና የባህል አለባበስ በመልበስ ኢስላም እንድትሸፍነው ያዘዛትን የሰውነት ክፍል ገልጣ፣ ወይም ለስሙ ያክል ብቻ ስስና ጠባብ ልብስ ተጠቅማ ከቤት የምትወጣ ሴት
👉 አላህ ያዘዛትን አለባበስ ትታ የፋሽንና የባህል አለባበስ በመልበስ ኢስላም እንድትሸፍነው ያዘዛትን የሰውነት ክፍል ገልጣ፣ ወይም ለስሙ ያክል ብቻ ስስና ጠባብ ልብስ ተጠቅማ ከቤት የምትወጣ ሴት በሄደችበት ሁሉ ወንጀለኛ ስትሆንና መላዕክትም ይረግሟታል የአላህ እና መልእክተኛው ﷺያዘዟትን ዓይነት ሙሉ ሒጃብ አድርጋ ምትንቀሳቀስ ሴት የትም፣ ምንም ላይ ሆና ዒባዳህ ላይ እንዳለች ነው የሚቆጠረው (ትክክለኛ ሒጃብ በማድረጓ ሁሌም/ የትም ሆና አጅር ታገኛለች) ይህም ትክክለኛና የተሟላ ሒጅብ አላህን  የሚያስደስት ሥራና ልክ እንደ ሰላት፣ ጾምና ሐጅ ትልቅ ወደ አላህ የሚያቃርብ ዒባዳህ በመሆኑ ነው ተገላልጦ መሄድ፣ ውበትና ፈታኝ የሰውነት አካልን ማሳየት ደግሞ አላህን የሚያስቆጣ ትልቅ ወንጀልና የሰው ልጅ ጠላት የሆነውን ሸይጣንን የሚያስደሰት ተግባርም ነው። ☞ የፈለግሽውን አይነት ልብስ እየለበሽ "ኢማን በልብ ነው" አትበይ! ይህ አባባልሽ ምሳሌው የፈተና ወረቀትሽ ምንም ሳትሰሪበት ለፈታኙ መልሰሽለት ምነው ሲልሽ "እውቀት በጭንቅላት ነው" እንደማለትሽ ነው እህቴ ሆይ የቱ ይሻልሻል?አጭር የዱንያ ቆይታ ላይ አላህ የሚወደውን ዓይነት አለባበስ ለብሶ ኣኺራህ ላይ ከአላህ ቁጣ ድኖ ጀነትን መሸለም? ወይስ ለትንሽ ጊዜ እንደፈለጉ በመሆን አላህን አስቆጥቶ ነገ ኣኺራህ ላይ መቀጣት?! ከቀልብሽ ሁኚ! ሁሉም (መልበስና መሰተሩም፣ መገላለጥና እዩኝ እዩኝ ማለቱም) ያልፋል፤ ግን አላህ ዘንድ ተፅፎ ይቀመጣል!! ☞ ሷሊህ ሴት ከሁሉም ነገር የተጠበቀች አይደለችም ነገር ግን ስትገሰፅ ትገሰፃለች ምክር ሲሰጣትም ምክሩን ተቀብላ ጌታዋን ምህረትን ጠይቃ ቶሉ ከስህተቷ ትመለስና በአዲስ መልክ ወደ ጌታዋ ትዞራለች። اللهم اجعل بنات المسلمين من الصالحات https://t.me/darulekra

⚠️❗️ ወላሂ ይህ አባባል እጅግ የሚያስፈራ ነው!❗️ ⚠️ «حقوق العباد لا تسقط بطول قيام، ولا حسن صيام، ولا بألف ختمة قرآن..» "የሰዎች ሀቅ በረጅም የለሊት ሶላት፣ ባማረ ፆም፣ ወይም ቁርኣንን ሺህ ጊዜ በማክተም አይሰረዝም..." «حقوق العباد لا تسقط إلا بعفو أصحابها.» "የሰዎች ሀቅ ሊሰረዝ የሚችለው ባለሀቆቹ (የበደልናቸው ሰዎች) አፉ ሲሉን (ይቅር ሲሉን) ብቻ ነው።" «"وعند الله تجتمع الخصوم"» "አላህ ፊትም ተከራካሪዎች (ባለሀቅ እና ባለዕዳዎች) ይሰበሰባሉ ! ✅ አጭር ማስታወሻ፡ በአላህ ሀቅ ላይ ያጠፋነውን (ለምሳሌ ሶላት ማሳለፍ፣ ፆም መተው) አላህ አዛኝ ስለሆነ በተውበት ሊምረን ይችላል። ነገር ግን የሰውን ሀቅ (የሰውን ገንዘብ መብላት፣ ስም ማጥፋት፣ ማማት፣ መበደል...) ያጠፋንበት ሰው በዱንያ ላይ ይቅር እስካላለን ድረስ አላህ አይምረንም። 🤲አላህ የሰውን ሀቅ ከመንካት ይጠብቀን!🤲 https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra

አሁን ያለንበት ሁኔታ የሕይወታችን ማጠቃለያ አይደለም። ከዚህ ጨለማ በስተጀርባ ብሩህ ቀን እንደሚተካ ፈጽሞ አትዘንጉ። ነገ የተሻለ ይሆናል፤ አብሽሩ! መልካም ቀን https://t.me/darulekra

عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ يُوتِرُ عَلَى الْبَعِيرِ. https://t.me/darulekra

   📘 ከዕለታት በአንዱ ቀን ዑርዋ ኢብኑ ዙበይር ወደ ኸሊፋው መጅሊስ ገባ። ኸሊፋው ዘንድ አንድ በሽምግልና ፊቱ የተጨማደደና ዐይኑን የታወረ አረጋዊ ተቀምጦ ነበር። ኸሊፋው ለዑርዋ "እስኪ ለዚህ ሽማግሌ ስለ ታሪኩ ጠይቀው" አለው። ዑርዋ "ሽማግሌው ሆይ! ታሪክህ ምንድን ነው?" አለው። ሽማግሌው... "ዑርዋ ሆይ! የአንዲት መንደር ነዋሪ ነበርኩኝ። በመንደሯ ከእኔ የበለጠ ሀብትም ይሁን ቤተሰብ ያለው አንድም ሰው አልነበረም። በአንዲት ምሽት ድንገተኛ ጎርፍ መጣና ሙሉ ሀብቴንና ቤተሰቦቼን ይዞብኝ ሄደ። ሌሊቱ አብቅቶ ፀሀይ ስትወጣ ዙርያዬን ብመለከት የእኔ ከምለው ነገር የቀረልኝ አንድ ልጄና አንድ ግመል ብቻ ሆነው አነኘኋቸው። ተክዤ በተቀመጥኩበት ግመሏ በርግጋ መፈርጠጥ ጀመረች። አስቁሜ ልመልሳት ከኋላዋ እየሮጥኩ መከተል ጀመርኩኝ። ቲንሽ እንደሮጥኩ ከበስተኋላዬ “አባዬ.... አባዬ” የሚል የህፃን ልጅ ጩኸት ተሰማኝ። ዞሬ ስመለከት ከጎርፍ የተረፈው የእኔው ልጅ ተኩላ አንጠልጥሎት እየሮጠ ነው። ግመሏን ትቼ ህፃኑን ተከተልኩኝ: ልደርስበትና ላስጥለው ግን አልቻልኩም። ከልጄ ተስፋ ስቆርጥ ወደ ግመሏ ተመልሼ መከተል ጀመርኩኝ። እንደምንም ደርሼበት ሊዘው ስጠጋው በእግሩ መታኝና ዐይኖቼን አፈሰሰብኝ። ይኸው እንደምታየኝ ሆኜ አረፍኩት" አለው። ዑርዋ ኢብኑ ዙበይር: "እሺ ከዚህ ሁሉ በኋላ ምንድን ነው ምትለው?" አለው....... ሽማግሌው: "በኢማን የተሞላ ልብና አላህን የሚዘክር ምላስ ለሰጠኝ አላህ ዘወትር አመሰግነዋለሁ!!" አው 📚 [سير أعلام النبلاء للذهبي] https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra

አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።