en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
2 176
Subscribers
+224 hours
+1337 days
+33630 days
Posts Archive
479,666 ተማሪ ወድቋል😭😭

ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።

ትልቁ ውጤት በNatural Science 591/600 ከአዳማ 👏👏👏

በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚ
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።

📈#Entrance_Exam ➡️ 2014 ዓ.ም- 2017 ዓ.ም 🔗 3,011,607 ተፈትነዋል:: 🔗 142,514 አልፈዋል:: 🔗 2,869,093 ወድቀዋል::
📈#Entrance_Exam ➡️ 2014 ዓ.ም- 2017 ዓ.ም 🔗 3,011,607 ተፈትነዋል:: 🔗 142,514 አልፈዋል:: 🔗 2,869,093 ወድቀዋል::

#NationalExam የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው።
#NationalExam የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው።

#ቀጥታ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከደቂቃዎች በኋላ የሚሰጠውን መግለጫ በቀጥታ በ t.me/TikvahEthiopia ላይ መከታተል ይችላሉ።
#ቀጥታ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከደቂቃዎች በኋላ የሚሰጠውን መግለጫ በቀጥታ በ t.me/TikvahEthiopia ላይ መከታተል ይችላሉ።

✅‎የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ: 2025 ➡️የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ ደረጀ የሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ። ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏 1 Addis Ababa University 2 University of Gondar 3 Bahir Dar University 4 Jimma University 5 Mekelle University 6 Hawassa University 7 Haramaya University 8 Adama Science and Technology University 9 Arba Minch University 10 Jigjiga University 11 Addis Ababa Science and Technology University 12 Ambo University 13 Dilla University 14 Unity University 15 Debre Berhan University 16 Wollo University 17 Debre Markos University 18 Wolaita Sodo University 19 Madda Walabu University 20 Worabe University 21 Wachamo University 22 Debre Tabor University 23 Wolkite University 24 Ethiopian Civil Service University 25 Arsi University 26 Samara University 27 Assosa University 28 Dire Dawa University 29 Wollega University 30 Mattu University 31 Mizan-Tepi University 32 Kotebe Education University 33 Adigrat University 34 Woldia University 35 Oromia State University 36 Bule Hora University 37 Aksum University 38 Bonga University 39 Rift Valley University 40 Oda Bultum University 41 Raya University 42 Injibara University 43 Selale University 44 Debark University 45 Kebri Dehar University 46 Gambella University 47 Mekdela Amba University 48 Dembi Dolo University 49 Jinka University 50 Borena University 51 Ethiopian Police University ‎  🌏‎Source: UNIRANKS® — Top-Ranked Universities in Ethiopia (2025)

🚨ትኩረት ለኢንትራንስ ውጤት ተጠባባቂዎች! ✨ ከጥቂት ቀናት በኋላ የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የምትወስኑበት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቅጽ መሙላት ይጀመራል! 📝 ዩኒቨርሲቲ ማለት ለሚቀጥሉት 4 እና 5 ዓመታት ወይም 7 አመታት ህይወታችሁን የምታሳልፉበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በችኮላ ሳይሆን በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ አድርጉ! 🧠🎯 💡 ምርጫችሁን ከመሙላታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነጥቦች፦ 1️⃣• የምትፈልጉትን ትምህርት (Field/Department) ለዩ፦ በመጀመሪያ መማር የምትፈልጉትን ሙያ ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዲፓርትመንት በጥራት እንደሚሰጥና በቂ ግብአት እንዳለው አረጋግጡ። 📚🔬 2️⃣• ስለ ትምህርት ጥራቱ መረጃ ሰብስቡ፦ እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ባላቸው ተሞክሮ እና መምህራን ይለያያሉ፤ በተለይ በምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ የትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ስም እንዳለው ጠይቁ። 🏫🔍 3️⃣• ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን በቪዲዮ ተመልከቱ፦ ስለ ግቢውና ስለ ከተማው በዩቲዩብ (YouTube) ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም እዚያ የሚማሩ ነባር ተማሪዎችን ጠይቃችሁ ተጨባጭ መረጃ ያግኙ። 🎥💬 4️⃣• አማራጭ (Plan B) ምርጫዎችን ያዘጋጁ፦ አንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎችና ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ፉክክር ስላላቸው፣ ከተጠበቀው በላይ ውጤት ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ ጠንካራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አማራጮችን አዘጋጁ። ⚖️✨ 5️⃣• ከባለሙያዎችና ከታላላቆች ጋር ተማከሩ፦ ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከቤተሰብ፣ ከታላላቅ ወንድም/እህቶች እና በዩኒቨርሲቲ ከሚማሩ ጓደኞቻችሁ ጋር በሰፊው ተመካከሩ። 👥🤝 6️⃣• ስለ ሰላምና ደህንነት ቀድማችሁ አረጋግጡ፦ ከአከባቢያችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ አካባቢው የጸጥታ ሁኔታና ደህንነት ቀድማችሁ ትክክለኛ መረጃ አሰባስቡ። 🛡️✅ 7️⃣• የአየር ጸባዩንና አካባቢውን ግምት ውስጥ አስገቡ፦ ለበርካታ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ፣ የአየር ንብረቱ (ቅዝቃዜው ወይም ሞቃታማነቱ) ከጤናችሁና ከምቾታችሁ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጡ። ☀️❄️ @Joseph_maths_tutorial

ASTU / AASTU መግባት ለምትፈልጉ 👆👆👆

Repost from Joseph Math Tutor

Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1 https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ

Repost from Joseph Math Tutor
chemistry_demo_exam.pdf0.39 KB

Repost from Joseph Math Tutor
👉 Physics ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @Joseph_maths_tutorial

Repost from Joseph Math Tutor
👉 Biology ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @Joseph_maths_tutorial

Repost from Joseph Math Tutor
👉 Maths ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @Joseph_maths_tutorial

photo content

#New #highschool
+1
#New #highschool

Repost from N/a
#Applied 3 ​Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE) watch here and judge the quality yourself. Chapter 2: Second order ODE P
#Applied 3 ​Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE) watch here and judge the quality yourself. Chapter 2: Second order ODE Part 1 (FREE) watch here ​🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel) 🎯 ​Chapter 1: First order ODE Full Part ​9+ Lecture Videos ​25+ Solved Examples 🎯 Chapter 2: Second order ODE Full Part ​8+ Lecture Videos ​20+ Solved Examples ​ 🎯 Full Mid Exam Mock (Test yourself before the real exam) Payment:-  Only 200 birr for both chapter 1 and 2 ​📩 JOIN THE COMMUNITY NOW. Contact us : ​@yosef_2580 @yosef_1409