Joseph Math Tutor
Open in Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Show more1 759
Subscribers
-124 hours
+507 days
+8630 days
Posts Archive
1 760
መቀላቀል የምትፈልጉ ለዚህ በጎ ነገር ተነሳሽነት ያላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ።
ዓላማውን ካልተረዳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ዘር: ቀለም : እምነት አይለይም‼️
ለመቀላቀል :- @yosef_2580
1 760
🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠
#MarburgVirus 🦠
በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ።
በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!
1 760
R.I.P 🕯️
''አሳዛኝ ዜና:- ኮሜድያን ወንደሰን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ'' በጣም የሚያሳዝን ዜና....
ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ እንደሚታወቀው ለብዙ ዓመታት በኮሜድ ስራው ሲያስቀን የኖረ ወንድማችን መሆኑ አይዘነጋም ኮሜዲያን ወንደሠን እንደ ምንጮች ዘገባ ከሆነ በድንገተኛ የልብ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተሰምቷል።
አስክሬኑም ለምርመራ በሚኒሊክ ሆስፒታል
እንደሚገኝ ተገልጿል።
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ፣ለጓደኞቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
Wollo Addis
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
