ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Открыть в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Больше
2 650
Подписчики
+924 часа
+527 дней
+22230 дней
Архив постов
Basic Limit Theorems
Basic Limit Theorems

ምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመ
+1
ምደባ ይፋ ሆነ።   በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።   በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።   በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።   👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement   እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

🚌✨ WELL GO! — STUDENTS' TRIP 🎓 📍 Route: Hawassa → Adama (ASTU) 📅 Departure Date: Meskerem 20 💰 Price: 1200 Birr Are you
🚌✨ WELL GO! — STUDENTS' TRIP 🎓 📍 Route: Hawassa → Adama (ASTU) 📅 Departure Date: Meskerem 20 💰 Price: 1200 Birr Are you a student traveling to Adama (ASTU)? 🚌 Join us for a comfortable and exciting journey from Hawassa to Adama! ✅ Affordable Price ✅ Student-Friendly Trip ✅ Safe & Comfortable Journey 📲 To Register & Get More Information: 👉 @possible1924 🔥 Limited Seats Available! Don't miss out — book your seat now! 🎒🚌 WELL GO!

🚌✨ WELL GO! — STUDENTS' TRIP 🎓 📍 Route: Hawassa → Adama (ASTU) 📅 Departure Date: Meskerem 20 💰 Price: 1200 Birr Are you
🚌✨ WELL GO! — STUDENTS' TRIP 🎓 📍 Route: Hawassa → Adama (ASTU) 📅 Departure Date: Meskerem 20 💰 Price: 1200 Birr Are you a student traveling to Adama (ASTU)? 🚌 Join us for a comfortable and exciting journey from Hawassa to Adama! ✅ Affordable Price ✅ Student-Friendly Trip ✅ Safe & Comfortable Journey 📲 To Register & Get More Information: 👉 @possible1924 🔥 Limited Seats Available! Don't miss out — book your seat now! 🎒🚌 WELL GO!

photo content

ነጠላ ዜማ For Applied Math I

#ASTU Courses you gonna take in first year first semester with their credit hours 👇 ❶. Applied Mathematics I ➩ credit_hour > 4 ❷. General physics ➩ credit_hour > 3 ❸. General chemistry ➩ credit_hour > 3 ❹. Introduction to computing ➩ credit_hour > 3 ❺. Communicative English I ➩ credit_hour > 3 ❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking ➩ credit_hour > 3 ❼. Physical fitness and conditioning ➩ credit_hour > 0(only pass and fail)

ለFreshman ተማሪዎች በጣም የሚጠቅሙ ወሳኝ ምክሮች 👌 [ከቲክቶክ ያገኘሁት]
+7
ለFreshman ተማሪዎች በጣም የሚጠቅሙ ወሳኝ ምክሮች 👌 [ከቲክቶክ ያገኘሁት]

Repost from Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math
#ASTU_Freshman        ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።    ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል? ✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ነው። (ከ Regular Class ጋር አይገናኝም) ✅መደበኛው ጥናት ከጥቅምት 08/2019 - ታህሳስ 24/2019 ሙሉውን ሴሚስተር ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ነው።    Joseph Math Tutorial ምን ለየት ያደርገዋል? 👉 በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው አስተምሯል። 👉 Test, Sample Mid, Sample Final እያዘጋጀ ይፈትናል በሰዓቱ። 👉Short note ይዘጋጃል ለሁሉም Chapter 👉 ለሌላ ግቢ ተማሪዎች የተሰሩ ቪዲዮዎችን በነፃ ያገኛሉ ፈተና ሲደርስ Dorm ቁጭ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ Class ከምናጠናው በተጨማሪ 👉 Recognition አግኝቷል።       እንዴት እንመዝገብ? 🤳  0911708941 Or  @yosef_2580   ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!😎 @JOSEPHMATHTUTOR @JOSEPH_MATHS_TUTORIAL @ASTUTUTORIALS

Repost from N/a
#Applied 3 ​Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE) watch here and judge the quality yourself. Chapter 2: Second order ODE P
#Applied 3 ​Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE) watch here and judge the quality yourself. Chapter 2: Second order ODE Part 1 (FREE) watch here ​🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel) 🎯 ​Chapter 1: First order ODE Full Part ​9+ Lecture Videos ​25+ Solved Examples 🎯 Chapter 2: Second order ODE Full Part ​8+ Lecture Videos ​20+ Solved Examples ​ 🎯 Full Mid Exam Mock (Test yourself before the real exam) Payment:-  Only 200 birr for both chapter 1 and 2 ​📩 JOIN THE COMMUNITY NOW. Contact us : ​@yosef_2580 @yosef_1409

Applied Math III Chapter 1 @astujmtlibrary

"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለ
+1
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም። ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል። የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡)

2016, Applied Math I Fast track exam solution with explanation

እስኪ የገባው? Comment👇

#Just_for_fun በጌታ ስም Reply ....😂😂
#Just_for_fun በጌታ ስም Reply ....😂😂

የ Freshman እና የሁሉንም School material ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/astujmtlibrary

ASTU Official Telegram Channel 👇👇👇 https://t.me/AdamaSTU_ASTU

ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ በOnline ነው።

የጥሪ ማስታወቂያ ‼️ #ASTU ለ2019 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣ የድህረ-ምረቃ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ ©️ ASTU_Official
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️  #ASTU ለ2019 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣ የድህረ-ምረቃ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ ©️ ASTU_Official