Joseph Math Tutor
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Ko'proq ko'rsatish2 177
Obunachilar
+224 soatlar
+1337 kun
+33630 kun
Postlar arxiv
2 178
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
2 178
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል።
ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል።
2 178
📈#Entrance_Exam
➡️ 2014 ዓ.ም- 2017 ዓ.ም
🔗 3,011,607 ተፈትነዋል::
🔗 142,514 አልፈዋል::
🔗 2,869,093 ወድቀዋል::
2 178
#NationalExam
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው።
2 178
#ቀጥታ
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከደቂቃዎች በኋላ የሚሰጠውን መግለጫ በቀጥታ በ t.me/TikvahEthiopia ላይ መከታተል ይችላሉ።
2 178
✅የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ደረጃ: 2025
➡️የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች በሚሰጡት የአገልግሎት ጥራት በየአመቱ ደረጀ የሚቀመጥላቸው ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ተቀምጦላችኋል ።
ይህ መረጃ ቀጣይ University ለምትመርጡ ተማሪዎች ያግዛችኋል 🙏
1 Addis Ababa University
2 University of Gondar
3 Bahir Dar University
4 Jimma University
5 Mekelle University
6 Hawassa University
7 Haramaya University
8 Adama Science and Technology University
9 Arba Minch University
10 Jigjiga University
11 Addis Ababa Science and Technology University
12 Ambo University
13 Dilla University
14 Unity University
15 Debre Berhan University
16 Wollo University
17 Debre Markos University
18 Wolaita Sodo University
19 Madda Walabu University
20 Worabe University
21 Wachamo University
22 Debre Tabor University
23 Wolkite University
24 Ethiopian Civil Service University
25 Arsi University
26 Samara University
27 Assosa University
28 Dire Dawa University
29 Wollega University
30 Mattu University
31 Mizan-Tepi University
32 Kotebe Education University
33 Adigrat University
34 Woldia University
35 Oromia State University
36 Bule Hora University
37 Aksum University
38 Bonga University
39 Rift Valley University
40 Oda Bultum University
41 Raya University
42 Injibara University
43 Selale University
44 Debark University
45 Kebri Dehar University
46 Gambella University
47 Mekdela Amba University
48 Dembi Dolo University
49 Jinka University
50 Borena University
51 Ethiopian Police University
🌏Source: UNIRANKS® — Top-Ranked Universities in Ethiopia (2025)
2 178
🚨ትኩረት ለኢንትራንስ ውጤት ተጠባባቂዎች! ✨
ከጥቂት ቀናት በኋላ የወደፊት እጣ ፈንታችሁን የምትወስኑበት የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ቅጽ መሙላት ይጀመራል! 📝 ዩኒቨርሲቲ ማለት ለሚቀጥሉት 4 እና 5 ዓመታት ወይም 7 አመታት ህይወታችሁን የምታሳልፉበት ቦታ ስለሆነ፣ ምርጫችሁን በችኮላ ሳይሆን በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ ተመስርታችሁ አድርጉ! 🧠🎯
💡 ምርጫችሁን ከመሙላታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 7 ወሳኝ ነጥቦች፦
1️⃣• የምትፈልጉትን ትምህርት (Field/Department) ለዩ፦ በመጀመሪያ መማር የምትፈልጉትን ሙያ ወስኑ፤ ከዚያም የምትመርጡት ዩኒቨርሲቲ ያንን ዲፓርትመንት በጥራት እንደሚሰጥና በቂ ግብአት እንዳለው አረጋግጡ። 📚🔬
2️⃣• ስለ ትምህርት ጥራቱ መረጃ ሰብስቡ፦ እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ባላቸው ተሞክሮ እና መምህራን ይለያያሉ፤ በተለይ በምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ የትኛው ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ስም እንዳለው ጠይቁ። 🏫🔍
3️⃣• ዩኒቨርሲቲውንና ከተማውን በቪዲዮ ተመልከቱ፦ ስለ ግቢውና ስለ ከተማው በዩቲዩብ (YouTube) ቪዲዮዎችን ይመልከቱ፤ እንዲሁም እዚያ የሚማሩ ነባር ተማሪዎችን ጠይቃችሁ ተጨባጭ መረጃ ያግኙ። 🎥💬
4️⃣• አማራጭ (Plan B) ምርጫዎችን ያዘጋጁ፦ አንዳንድ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎችና ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ፉክክር ስላላቸው፣ ከተጠበቀው በላይ ውጤት ሊጠይቁ ይችላሉ። ስለዚህ ጠንካራ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አማራጮችን አዘጋጁ። ⚖️✨
5️⃣• ከባለሙያዎችና ከታላላቆች ጋር ተማከሩ፦ ምርጫችሁን ብቻችሁን ከመሙላት ይልቅ ከቤተሰብ፣ ከታላላቅ ወንድም/እህቶች እና በዩኒቨርሲቲ ከሚማሩ ጓደኞቻችሁ ጋር በሰፊው ተመካከሩ። 👥🤝
6️⃣• ስለ ሰላምና ደህንነት ቀድማችሁ አረጋግጡ፦ ከአከባቢያችሁ ውጭ የምትማሩ ከሆነ፣ ስለ አካባቢው የጸጥታ ሁኔታና ደህንነት ቀድማችሁ ትክክለኛ መረጃ አሰባስቡ። 🛡️✅
7️⃣• የአየር ጸባዩንና አካባቢውን ግምት ውስጥ አስገቡ፦ ለበርካታ ዓመታት የምትኖሩበት ቦታ ስለሆነ፣ የአየር ንብረቱ (ቅዝቃዜው ወይም ሞቃታማነቱ) ከጤናችሁና ከምቾታችሁ ጋር የሚስማማ መሆኑን አረጋግጡ። ☀️❄️
@Joseph_maths_tutorial
2 178
Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_&_ASTU_#Entrance_#Exam_#Part_#2
https://youtube.com/watch?v=8CmqzvInRFU&si=sqYGn6vdsxYZCO0t
2 178
Repost from Joseph Math Tutor
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1
https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ
2 178
Repost from Joseph Math Tutor
👉 Physics ASTU/AASTU Online Entrance Exam.
Le Adis Gebi temariwoch🧑💻
#Share
@Joseph_maths_tutorial
2 178
Repost from Joseph Math Tutor
👉 Biology ASTU/AASTU Online Entrance Exam.
Le Adis Gebi temariwoch🧑💻
#Share
@Joseph_maths_tutorial
2 178
Repost from Joseph Math Tutor
👉 Maths ASTU/AASTU Online Entrance Exam.
Le Adis Gebi temariwoch🧑💻
#Share
@Joseph_maths_tutorial
2 178
Repost from N/a
#Applied 3
Chapter 1: First order ODE Part 1 (FREE)
watch here and judge the quality yourself.
Chapter 2: Second order ODE Part 1 (FREE) watch here
🔥 PREMIUM CONTENT (Private Channel)
🎯 Chapter 1: First order ODE Full Part
9+ Lecture Videos
25+ Solved Examples
🎯 Chapter 2: Second order ODE Full Part
8+ Lecture Videos
20+ Solved Examples
🎯 Full Mid Exam Mock (Test yourself before the real exam)
Payment:- Only 200 birr for both chapter 1 and 2
📩 JOIN THE COMMUNITY NOW.
Contact us :
@yosef_2580
@yosef_1409
