en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 875
Subscribers
+1624 hours
+277 days
+1830 days
Attracting Subscribers
August '26
August '26
+97
in 1 channels
July '26
+124
in 1 channels
Get PRO
June '26
+179
in 1 channels
Get PRO
May '26
+61
in 0 channels
Get PRO
April '26
+34
in 1 channels
Get PRO
March '26
+55
in 1 channels
Get PRO
February '26
+50
in 0 channels
Get PRO
January '26
+100
in 0 channels
Get PRO
December '25
+166
in 1 channels
Get PRO
November '25
+127
in 1 channels
Get PRO
October '25
+227
in 2 channels
Get PRO
September '25
+117
in 1 channels
Get PRO
August '25
+14
in 0 channels
Get PRO
July '25
+18
in 0 channels
Get PRO
June '25
+10
in 0 channels
Get PRO
May '25
+25
in 0 channels
Get PRO
April '25
+46
in 0 channels
Get PRO
March '25
+77
in 0 channels
Get PRO
February '25
+63
in 1 channels
Get PRO
January '25
+142
in 0 channels
Get PRO
December '24
+254
in 1 channels
Get PRO
November '24
+167
in 0 channels
Get PRO
October '24
+242
in 1 channels
Get PRO
September '24
+108
in 0 channels
Get PRO
August '24
+55
in 0 channels
Get PRO
July '24
+125
in 0 channels
Get PRO
June '24
+65
in 0 channels
Get PRO
May '24
+231
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
26 August+9
25 August+19
24 August+12
23 August+5
22 August+4
21 August+1
20 August+4
19 August+2
18 August+1
17 August+2
16 August+4
15 August+3
14 August+5
13 August+2
12 August+5
11 August+4
10 August+1
09 August+1
08 August+3
07 August+2
06 August0
05 August+1
04 August0
03 August+1
02 August+3
01 August+3
Channel Posts
#LAST_YEAR በ2017 የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይህን ይመስል ነበር። በዘንድሮ ዓመት ከዚህ ከፍ ይላል ተብሏል። 1.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች  216/600 2.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204/600 3.ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600 4.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600 5.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ  160/500 ሆኗል። @joseph_maths_tutorial

2
ነጠላ ዜማ For Applied Math I
175
3
በ2019 ወደ ASTU መግባት የምትፈልጉ ስለ ASTU ሙሉ መረጃ እና የምትማሩበትን መጽሐፎች ለማግኘት Join ያድርጉ። ወደ ASTU መግባት ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ #Share አድርጉ።
285
4
https://t.me/astujmt2019
272
5
ውጤት መታየት ጀምሯል:: ዉጤታችሁን በእነዚህ አማራጮች ማየት ትችላላችሁ:: 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot መልካም ዕድል 🙏🥰👌
389
6
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
398
7
ስለ ASTU ሙሉ መረጃ እንደሰጠዃችሁ ተስፋ አለኝ። በቀጣይ ደግሞ የመጀመሪያ ዓመት ላይ ለምትማሯቸው ትምህርቶች የሚሆኑ Materialoch እልክላችኋለሁ። እስከዚያው ASTU መግባት ለሚፈልጉ ተማሪዎች #Share በማድረግ አዳርሱ። @Joseph_maths_tutorial @astututorials
287
8
#AASTU_&_ASTU_#Entrance_#Exam_#Part_#2 https://youtube.com/watch?v=8CmqzvInRFU&si=sqYGn6vdsxYZCO0t
221
9
#AASTU_&_#ASTU_#Entrance_#Exam_#part_#1 https://youtube.com/watch?v=0SnSQAYXTe0&si=r2DEPuZuNLAOhjCJ
189
10
#ASTU_&_AASTU መግቢያ ፈተና ምን ይመስላል? አምና የ ASTU እና AASTU ፈተና ላይ እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች ወተው ነበር 👇 👉 Chemistry > Questions about Robert Milikan > Maximum No of orbitals for l = 2 > Type of Crystals > Acid-Base Different Definition > Galvanic and Electrolytic Cells 👉 Maths > Find the domain and range of a given function > Matrix Multiplication questions: AX = B. A and B are given and X is unknown. > Mean, Mode, Median > Cosine Law > Derivative and Integration 👉 Biology > Blood Group > Transpiration > Food Samples (Protein and Lipid) > Convergent and Divergent Evolution 👉 Physics > The 5 kinematic equations > Vectors Algebraic Calculations > Frictional Force > Angular Acceleration 👉 English > Passage > Grammar > Vocabulary @Joseph_maths_tutorial @astututorials
216
11
#ASTU ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students 👉For protestant fellowship @Astuecsf @focussastu 👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ @gibigubaye @Yaimora 👉For Muslim @astu_msj 👉For Adventist Fellowship @astupcmsda
171
12
📢 የካምፓስ የመጀመርያ አመት ቆይታ ......በትንሹ ❓ 📚 ፍሬሽማን መሆን እንደእናንተ ስብዕና ይወሰናል ። የተለያየ ሰው የተለያየ experience ነው ያለው ። ግን ብዙዎች ጋር የሚኖረውን የፍሬሾች የጋራ ኑሮ ቆንፅለን ለማየት እንጥራለን ...! 💡 ናፍቆት .....! 📚 አንዳንድ ከቤታቸው ሱቅ ለመላክ ካልሆነ ወጥተው የማያቁ ልጆች ድንገት ከቤተሰብ ሲርቁ ምናምን አይችሉም ይነፋረቃሉ ...ከሰው ጋር የማይግባቡ ዝጋታም ልጆች ስላሉ እነሱም ... ለብቸኝነት ሲጋለጡ ሊከብዳቸው ይችላል ። አንድ ነገር እወቁ ከምትወዷቸው ሰዎች መለየት ይሄ የመጀመርያቹ ሊሆን ይችላል ግን ብርቅ አይደለም ...አቅፎ የሚያስተዛዝን ፤ ህመምን የሚጋራ ደስታን የሚካፈል ጓደኛ ቤተሰብ ወዳጅ መለየት በጣም ከባድ ነገር ነው ። ግን ቻሉት በህይወታችሁ ነፍ ግዜ ከምትወዷቸው የህይወት አጋጣሚ ይለያቹሃል ። ካምፓስም የምታገኟቸው ልጆች ከአመታት ውብ የጓደኝነት ቆይታ በኃላ ትለያያላችሁ ። ናፍቆት ያለ ነው ግን መቻል ነው ። በካምፓስ ጥሩ ጓደኛ ያዙ ...እስክትለምዱት ነው ። ከዛ ይለቃቹሃል ። 💡 ምግብ ....! 📚 እንደ እናትህ ውይ ልጄ ተነስ ቁርስ ብላ ና ትተኛለህ  አቡኪያዬ ...ምናምን የለም በጠዋት ተነስተህ ሰልፍ ካልወጣህ ሲሞረሙርህ ይውላል ካፌ ሊያልቅም ይችላል ....ሻይ በዳቦ ለመብላት ይሄ ያክል ሰልፍ ልትልም ትችላለህ ግን በመክሰስ ሰዓት 12 ስለሆነ ራት የሚገረሰው ችከላ ካደርክ ይሞረሙራል...ዳቦ ራሱ ስንት ጣዕሙ ..ከረሃብ ይሻላል ። ሩዝ ፤ ፍርፍር ...ስላለ አትቸጋገር ....ግን ጥሩ ነገር መብላት የለመደ ሰው....ወይኔ ግቢው ጥሩ ባልቴት  የሌለው ይመስል ..ጥቅል ጎመን ብለው ቀጭን ሾርባ ጎመን ጣል ጣል ያለበት ሊያቀርቡ ይችላሉ ...ታዲያ አሪፍ ነገር የለመደ አይችልም 3000 ብር አከባቢ ይገጨውና ውጪ ይበላል .... ምግቡ እንደ ካምፓሱ ነው  በተለይ በቅርቡ የተከፈቱ አርሲ ፤ ቦንጋ ምናምን ምንም አይልም ባህርዳርም አሪፍ ነው ። ሃረማያማ በሳምንት አራቴ ነው ስጋ የምትግጡት ...ብቻ ብዙ ልጆች የጣፈጠ ነገር ለምደው እንደ ነገሩ የሚሰራው ምግብ አይጥማቸውም ። 💡 ጓደኛ መረጣ ...! "ጓደኛ መረጣ ላይ መጠንቀቅ አለባችሁ ። በጣም መጥፎ ሰዎችም ጥሩ ልጆችም ይኖራሉ ። ከሱሰኛ ፤ ጨባሽ ፤ ዘረኛ ..ራቁ..በቢሊዮን ማይል ራቁ ...ከእናንተ ጋር የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ ከዶርም ውስጥ አንድ የልብ ጓደኛ በቂ ነው ። ታዲያ ምንም መጥፍ ባህሪይ ቢኖርባቸው ከዶርም ልጅ አትጣሉ ...ትቸገራላችሁ ተንከባክባችሁ ....ተከባብራችሁ በፍቅር አርጉት ...ጓደኛ ምርጫችሁን ተጠንቀቁ ዝም ብሎ ሲያነብ የሚውል የሚተሽንም ሰው አትጠጉ በቃ አራዳ ሆናችሁ ማንበብ ሲኖርበት የሚያነብ ፈታ ግድ ሲል የሚፍታታ ነገሮች የሚገቡ ምርጥዬ ሰው ፈልጉ ። 💡 ሱስ.... 📚 ብዙ ሰዎች ካምፓስ በጓደኛ ምክንያት ያልሆነ ነገር ውስጥ ይገባሉ ይሄ መሆን የለበትም ...ምንም ቢሆን ሱስ አለም እንዳትገቡ ...ያለባችሁ ችግር ይበቃል ... አንዳንዴ ግዜ ሊተርፋችሁ የምትሰሩት ታጡም ይሆናል ...ጭራሽ ሱሰ ውስጥ ራሳችሁን እንዳታገኙ በርቱ ....! 💡 መወዛገብ ......! 📚 ከጠበቃችሁ በጣም የተለየ ነገር ሊገጥማችሁ ይችላል ....ያኔ ውዝግብ የተለመደ ነው ።ተሳስታችሁ የሰው ዶርም ከች ትሉም ይሆናል ።ብዙ ግዜ ልጆች እስኪለምዱ ድረስ እንዳይጠፋባቸው አንዴ ባየት መንገድ ብቻ ነው የሚጓዙት ....ሌላ አጭር መንገድ ቢኖርም አይሄዱም በረጅም ይሄዳሉ የፍሬሽ ነገር የተለመደ ነው ። በቃ በየስርቻው ሲዋሰቡ ፤ ትምህርት ብሎ መጥቶ አባቱን በሬ አሽጦ ፤ እናቱን ፆም አሳድሮ እሱ ጫት ቤት ፤ ቅምቀማ ስታዩት (2 or 3 ተማሪ እንዳይመስሏቹሁ ወደ ግማሽ የሚጠጋው ተማሪ  .)...በቃ ላይብረሪው ውስጥ 3 ሰው ብቻ ስታዩ...ትደነግጣላችሁ ወይኔ ካምፓስ ልትሉም ትችላላችሁ ...!ለምግብ ሰልፍ ስታዩ ..ዋይፋይ ሰዎች ለሊት ሙሉ ሲጠቀሙ ስታዩ....በቃ ትወዛገባላችሁ ...ትምህርት ቤት ያላችሁ መሆኑ ትዝ የሚላችሁ ...የፈተና ሰሞን ነው ላይብረሪ 3 የነበረው ሰው መቀመጫ አጥቶ አንድ ወንበር  ለሁለት ተቀምጦ ስታዩ ...ዶርም አዳር ሲቸከል ስታዩ ይገባቹሃል ። 💡 የአስተማመር አይነት ....!. 📚 እንደ Highschol 40 ደቂቃ ሳይሆን 3 ሰዓት ሙሉ አንድ ሳብጀክት ትዳረቃላችሁ .....እሱም ደህና መመህር ካጋጠማችሁ ነው የሚገባችሁ ።  በቃሉ እየተጀነነ ሲያወራ የሚውል.... ኖት የሚቸከችክ  ...ደብተር ሁላ የሚያርም አለ ። የለመዳችሁት አይነት ...የመማር ማስተማር ሂደት ሲቀየር አትደናገጡ እንደ አየሩ መሆን ነው ። እስከትለምዱት ነው ። 💡 ሙድ መያዝ .....❗️ 📚 ፍሬሾች ገና ከመግባታችሁ ...የሲኒየሪዎች ነቆራ አይጣል በቃ ምንም ስለማታውቁ ...የማይሆን ነገር ሊነግራቹሁ ይችላል የመመዝገቢያ ቦታ ጠይቃችሁ ሽንት ቤት ሊሊሉካችሁ ይችላሉ ። ግን አይደብራችሁ እናንተም በተራቹሁ አየር ስለምትይዙ ....ፈታ በሉበት እስክትለምዱ አየር አታብዙ አትኳትኑ ልጎብኝ እያላችሁ አታካሉ ወሬ ሰብስቡ መጀመርያ ። የመጀመርያ ምግብ ካፌ ማሰታወሻ ፎቶ አንሱት ። 📚 ሁሉንም አውርተን አንጨርሰውም ....በቃ የቀረ ካለ ግቢ ታዩታላችሁ ፥ ብዙ አትጨናነቁ እኛም አለን አዳዲስ ነገር እንነግራቹሃለን ። አይዞን!
166
13
ይሄ እኔ የሰራሁት የ2016 ዓ.ም Mathematics Fast Track Exam ነው። ጊዜ ካገኘሁ የ2018 ዓ.ምን ለመስራት እሞክራለሁ👍
131
14
ASTU Applied fast track exam solution part 1 ASTU Applied fast track exam solution part 2 ASTU Applied fast track exam solution part 3
223
15
የ ASTU መምህራን       50 %   PHD       50 % Masters   ናቸው።
151
16
#ASTU #NG - Non Grade NG ምንድነው? ምን ሲሆን ነው NG የሚሰጠው?? ከጠየቃችኋቸው ጥያቄዎች መካከል ይሄ ጥያቄ ይገኛል። 👉 በአጭሩ NG የሚሰጣችሁ የ continuous assessment ጉድለት ካለባችሁ ነው። ለምሳሌ በተለያየ መንገድ Quiz ወይ ደሞ Test ካመለጣችሁ እና ከመምህራችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ካላስተካከላችሁ ግሬዳችሁ NG ይሆናል። ምናልባት quiz አምልጧችሁ "ከ 5 ነው ይቅር" ብላችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነሱ 0/5 ሳይሆን NG ነው ሚያደርጉት።   👉 አንዳንዱ አስተማሪ quiz or test ምናምን ያልተፈተነ ወይ ደሞ assignment ያላስገባ ተማሪ ያናግረኝ ይልና ስታናግሩት ያስተካክላል። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ ዝም ነው ሚለው ፣ አይናገርም ፤ ከዚያ NG አድርጎት እርፍ 🫠። 👉 ስለዚህ እንደዚህ አይነት የ continuous assessment ጉድለት ያለባችሁ ተማሪዎች በሚቀጥለው ሳምንት ሁሉንም ነገር ካልጨረሳችሁ ተበላችሁ ማለት ነው። ከሚቀጥለው ሳምንት ውጪ አስተማሪዎችን ማግኘት ከባድ ነው። አስታውሱ ☝️:"F" Grade ከ "NG" ይሻላል።
157
17
#FastTrack #SpecialExam 1⃣.ፈተናዉ መቼ ይሰጣል? ፍሬሾች ልክ ግቢ ስትገቡ ከሁለት ወይም ከሶስት ሳምንት ቧኃላ ፈተናዉን መፈተን ለምትፈልጉ ተማሪዎች ማስታወቂያ ይወጣል ። ከዛ fast track መፈተን የምትፈልጉትን subject ትመርጣላችሁ ከ Chemistry, Maths, Physics ሶስቱንም ተፈትኖ ያለፈ ተማሪ pre enginering ሳይማር ቀጥታ 2ኛ አመት መሆን ይችላል (በ3ቱም ያለፈ ብቻ) ። 2⃣. ሶስቱንም subject ከ80 በላይ ባላመጣስ ብያንስ በ1ንዱ ባልፍስ ?  ሶስቱንም መፈተን አልፈልግም(የፈለኩትን ልፈተን) የሚል ተማሪ ወይም ደግሞ ሶስቱንም ተፈትኖ 1ዱን ወይም 2ቱን ትምህርቶች ብቻ ከ80 በላይ ያመጣ ተማሪ አንደኛ አመት ሆኖ ግን ከ80 በላይ ያመጣዉን subject class ገብቶ መማር ሳይጠበቅበት ዉጤቱ ይያዝለታል ። 3⃣. የከዚህ በፊት ፈተናዎች አሉ ? fast track በጣም ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ነዉ የምሰጠዉ ፎቶ ለማንሳት ማንም ሰዉ አይችልም ። ስለዚህ የሉም። 4⃣. የፈተናዎቹን ይዘት ምንድናቸው? የ2015 fast track ፈተና ይዘት ልንገራችሁ 👉Applied maths • 25 ጥያቄ አከባቢ ነበር ... 13 ባዶ ቦታ መሙላት , 12 workout  .... workout part • Matrix (determinant, inverse, equations) • Proving Continuity of functions • Application of derivatives (local maxima,minima, critical numbers, rates) • Integrations (substitution, by parts... • new concept blank space lay Hyperbolic function. 👉 Chemistry • 60 የምርጫ ጥያቄዎች ነበሩ ... እንደ ማትሪክ አይነት 👉Physics • 50 የምርጫ ጥያቄ .... ግን ሙሉ ጥያቄዎች workout ናቸው ... outstanding ያልሆነ ተማሪ ሰዓት ላይበቃው ይችላል። 5⃣. ፈተናዉ ከባድ ነዉ ወይ? ብዙም ከባድ የሚባል አይደለም ! ብዙ ተማሪዎች እንደምሉት ፈተናዉ የሚሰራ አይነት ነዉ ። physics ግን ምን አልባት..... 🥶😬 6⃣. ምን አይነት ማቴሪያል እንጠቀም ? 11& 12ኛ ክፍል ስትጠቀሙበት የነበረዉን .... Astu የገባ ተማሪ ሁሉ ምያነበዉ ልቦ-ለድ አለ ደራሲዉን ካወቃችሁት Begashaw ይባላል (applied maths) እሱንም መጠቀም ትችላላችሁ። ይህ 👆 እስከአሁን የነበረው አሰራር ነው ... በዚህ አመት የሚቀየር ነገር ይኑር አይኑር አይታወቅም 🤷‍♂️
154
18
#ASTU ወደ ዩኒቨርስቲው ዋና ዋና ዶክመንቶችን የኢንተራንስ ሰርተፍኬት ፣ ትራንስክሪብት እና የስምንተኛ ክፍል ካርድ የምታስገቡት ID ካርድ ስትወስዱ ነው። ለመመዝገብ temporary ሰርተፍኬት በቂ ነው። ስለዚህ አትጨናነቁ። ID ካርድ እስከምትወስዱ የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል። በዛን ጊዜ ውስጥ የትምህርት ሚኒስቴር ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል። ያኔ በኦርጅናሉ ሰርተፍኬት መመዝገብ ትችላላችሁ። ኦርጅናል ID ካርድ እስከምትወስዱ ድረስ የምትጠቀሙት temporary ID ካርድ ይሰጣችኋል። ካፌ ፣ ላይብረሪ የምትገቡት እሱን በመጠቀም ይሆናል። ስትመዘገቡ የምትነሱት ፎቶ ይኖራል። ዩኒቨርስቲው ነው ሚያነሳችሁ። ይህ የምትነሱት ፎቶ ግቢው እናንተን የሚያውቅበት ፎቶ ነው። በ ID ካርዳችሁ እና በፖርታላችሁ profile picture ላይ ይደረጋል።
147
19
ምን ታያላችሁ ❓ እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው። — ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
ምን ታያላችሁ ❓ እኔ ለማዳ ነኝ ፤ አልነካችሁም። ፍሬሾች ናችሁ መሰለኝ ... እኔ ምፈልገው ተከባብሮ አብሮ መኖርን ብቻ ነው። — ከ ASTU ጅብ የተላለፈ መልዕክት 😂
166
20
በዓል ሲደርስ ከስንት ቀን በፊት ነው ምንወጣው ❓ 😅 You are about to join ASTU. But think you will celebrate your holidays. 🤔... maybe you might have listened to a motivational speaker saying "Think the impossible" 🤣🤣🤣 ምን መሰላችሁ ... ግቢው በዓል አያቅም። በእርግጥ ዝግጅት ግቢ ውስጥ ይዘጋጃል። ነገርግን ለበዓል ተብሎ የግቢው ካላንደር አይዛባም። ለምሳሌ በ 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስቴር ፋይናል ፈተና የሚሰጥበት ቀን በገና በዓል ላይ ይውላል። ለበዓል ብለው ትምህርት ይዘጋሉ የሚለውን አታስቡት።
2