Disciples of Jesus
Open in Telegram
"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8 #የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።
Show more363
Subscribers
-224 hours
-47 days
-130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+4
in 0 channels
November '24
+3
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '24
+5
in 0 channels
Get PRO
August '24
+10
in 0 channels
Get PRO
July '24
+10
in 0 channels
Get PRO
June '24
+8
in 0 channels
Get PRO
May '24
+11
in 0 channels
Get PRO
April '24
+11
in 0 channels
Get PRO
March '24
+21
in 0 channels
Get PRO
February '24
+28
in 0 channels
Get PRO
January '24
+36
in 0 channels
Get PRO
December '23
+36
in 0 channels
Get PRO
November '23
+26
in 0 channels
Get PRO
October '23
+13
in 0 channels
Get PRO
September '23
+8
in 0 channels
Get PRO
August '23
+8
in 0 channels
Get PRO
July '23
+15
in 0 channels
Get PRO
June '23
+62
in 0 channels
Get PRO
May '23
+27
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+207
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +1 | |||
| 20 December | +1 | |||
| 19 December | 0 | |||
| 18 December | +1 | |||
| 17 December | 0 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | 0 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +1 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
| 2 | 4_5767350246199790432.m4a | 0 |
| 3 | . Singer Samrawit Caesar
#ቁ 1 አልበም
#Track 7 ቃልህ
Amezing New Gospel Song
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት
✳️ @Markengeta ✳️
✳️ @Markengeta ✳️
New bot ➟ @Markenzema_bot | 0 |
| 4 | . Singer Samrawit Caesar
#ቁ 1 አልበም
#Track6 በየማለዳው
Amezing New Gospel Song
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት
✳️ @Markengeta ✳️
✳️ @Markengeta ✳️
New bot ➟ @Markenzema_bot | 0 |
| 5 | Track-13-ይብዛልኝ-መታዘዜ-Bereket-Lemma (1).m4a | 0 |
| 6 | ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
💽 ሁለተኛ አልበም
@Markengeta
@markenzema_bot | 0 |
| 7 | 11 አቤት ምህረትህ
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ Live Concert
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp | 0 |
| 8 | ላውድልህ ሀገሩን Yidnekachew Teka
New Album
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp | 0 |
| 9 | የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ| ጥበቡ ወርቅዬ Tibebu Workeye
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp | 0 |
| 10 | አንተን እየሰጋው እኔን ያመንኩበትን
እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
ዛሬ ግን ነቅቼ እምነቴ ነህ እላለው
ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው
እኔ ግን ሲገባኝ ሂወቴ ነህ እላለው
አንተ እምነቴ ነህ*6
ኢየሱስ ህይወቴ ነህ
___
በቃ ዳንኩኝ
ዘማሪት ሰላም ደስታ
ከአልደራደርም አልበም የመዝሙር ግብዣችን
ሙሉ አልበሙን ከታች ባለው bot #ያገኛሉ
ለሌሎች #ሼር
▷ @markenzema_bot ◁
▷ @markenzema_bot ◁ | 0 |
| 11 | የተነካ ያውቀዋል ክርስትና መነካት ነው መገለጥ ነው ብርሃን ነው
ዛሬ ማለዳ ደግሞ ይንካን | 0 |
| 12 | ንካኝ!_መንፈስ_ቅዱስ!_EBENEZER_TADESSE_NIKAGN_#newsong128k.m4a | 0 |
| 13 | እኔንም ንካኝ
ለክብር አርገኝ😭😭😭
👇👇👇👇
@SisayAzusaRevival
@SisayAzusaRevival | 0 |
| 14 | 🛑በሚለዋወጥ የ እኛ ባህሪይ/ጠባይ ውስጥ የማይለወጠው የ እግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ነው።
🛑በ እኛም በሰዎችም መለወጥ ውስጥ እግዚአብሔር ብቻውን ግን አይለወጥም ።
አ
ሜ
ን
!
@DofJ3
@DofJ7 | 0 |
| 15 | . ✟ባለ እዳ ነኝ✟
ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
✟✟✟
የደህንነቴ መደምደሚያ
የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ
ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ
እኔም ተባልኩኝ ልጅህ (፪x)
የሞትህ ፍሬ የድካምህ
በጣር የወለድከኝ ልጅህ
በመከራ አልፈህ ያገኘኀኝ
የዕንባህ ልጅህ ነኝ (፪x)
✟✟✟
ማርከን ዜማ @Markengeta
✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp | 0 |
| 16 | "እደር " // አዲስአለም አሰፋ// Eder Addisalem assefa 2023 new song
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp | 0 |
| 17 | እኔ ተነክቼበታለው እናንተም ተነኩበት
የማይሰማ እንዳይኖር
🔥🔥🔥🔥😭😭😭🤧🤧😭😭😭❤️❤️❤️❤️😭😭😭🤧🤧😭😭😭
👇👇👇👇
@DofJ7 | 0 |
| 18 | እግዚአብሔር ፈቃዱን ባይገልጥልን ከእኔ፣ ከእኛ፣ ከቤተክርስቲያን ምን ይጠብቃል? እያልን መጠየቃችን፣ ግራ መጋባታችን አይቀርም ነበር። ነገር ግን እርሱ በክርስቶስ ለማድረግ እንደወደደ እንደ አሳቡ የፈቃዱን ምስጢር አስታውቆናል። ይህ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። እግዚአብሔር ይህን አሳቡን፣ ፈቃዱን ያስታወቀን የዚህ የተገለጠው የአሳቡ፣ የፈቃዱ ታታሪ፣ ትጉ አገልጋዮች እንድንሆን እንጂ አውቀው ዝም ያሉ ዝንጉዎች እንድንሆን አይደለም።
በዘመን ፍጻሜ ሊደረግ ካለው ከእግዚአብሔር አሳብ ጋር መስማማት፣ መወገን፣ እርሱ እንዲፈጸም መጠቀምያ፣ የእግዚአብሔር መገልገያ ገንዘብ መሆን፣ ሊደረግ ያለው የእግዚአብሔር አሳብ በሕይወታችን፣ በዘመናችን ቅርፅ እንዲይዝና እውን እንዲሆን መፍቀድ፣ ኑሮአችንን ከዚያ አንጻር መኖር፣ አገልግሎታችንንም ከዚያ አንጻር ማገልገል የጊዜው አንገብጋቢ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ደግሞ እንደ እኛስ የታደለ ማን ነው? የታላቁን አምላክ ፈቃድ፣ ተልዕኮ አገልጋዮች፤ ከእርሱ ጋር አብሮ ሰራተኞች፤ እግዚአብሔር ሊሰራ ሲነሳ ገንዘቡ ሊያደርጋቸው የሚወድ የእርሱ መገልገያዎች!! ስለ አገልግሎት ያለን መረዳት በዚህ አሳብ ከተቃኘ ጌታን ማገልገል የዋዛ አይሆንብንም፣ ሳንታክትም እናገለግላለን። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት፣በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል እንደተጠራን ገብቶናልና።
ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
ኤፌሶን 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በክርስቶስ ያቀደውንም የፈቃዱን ምስጢር እንደ በጎ ሐሳቡ እንድናውቅ አደረገ።
¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ያለው ሐሳቡ በሰማይም በምድርም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሥር ለመጠቅለል ነው። | 0 |
| 19 | ክብር ማለት በከበረው ጌታ መገኘት ውስጥ መኖር ነው | 0 |
| 20 | "ይህ ነው ጸሎቴ የማይቀየረው
ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው
ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት
ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት
አንተን ፈልጌ ነው፤ አንተን ፈልጌ ነው!"
❤❤❤😇😇😇... | 0 |
