ch
Feedback
Disciples of Jesus

Disciples of Jesus

前往频道在 Telegram

"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8 #የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።

显示更多
363
订阅者
-224 小时
-47 天
-130 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+4
在0个频道中
十一月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+62
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+207
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月+1
20 十二月+1
19 十二月0
18 十二月+1
17 十二月0
16 十二月0
15 十二月0
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月0
10 十二月0
09 十二月+1
08 十二月0
07 十二月0
06 十二月0
05 十二月0
04 十二月0
03 十二月0
02 十二月0
01 十二月0
频道帖子
. መስከረም ጌቱ 💿ሁለተኛ አልበም📀 ለወዳጆ ሼር ያድርጉ @markenzema_bot @Markengeta

2
4_5767350246199790432.m4a
235
3
. Singer Samrawit Caesar #ቁ 1 አልበም #Track 7 ቃልህ Amezing New Gospel Song ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት ✳️ @Markengeta ✳️ ✳️ @Markengeta ✳️ New bot ➟ @Markenzema_bot
325
4
. Singer Samrawit Caesar #ቁ 1 አልበም #Track6 በየማለዳው Amezing New Gospel Song ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያርጉት ✳️ @Markengeta ✳️ ✳️ @Markengeta ✳️ New bot ➟ @Markenzema_bot
299
5
Track-13-ይብዛልኝ-መታዘዜ-Bereket-Lemma (1).m4a
355
6
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ 💽 ሁለተኛ አልበም @Markengeta @markenzema_bot
434
7
11         አቤት ምህረትህ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ Live Concert sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
404
8
ላውድልህ ሀገሩን Yidnekachew Teka New Album sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
394
9
የሕይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ| ጥበቡ ወርቅዬ Tibebu Workeye sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
417
10
አንተን እየሰጋው እኔን ያመንኩበትን እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ነቅቼ እምነቴ ነህ እላለው ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው እኔ ግን ሲገባኝ ሂወቴ ነህ እላለው አንተ እምነቴ ነህ*6 ኢየሱስ ህይወቴ ነህ ___ በቃ ዳንኩኝ ዘማሪት ሰላም ደስታ ከአልደራደርም አልበም የመዝሙር ግብዣችን ሙሉ አልበሙን ከታች ባለው bot #ያገኛሉ ለሌሎች #ሼር ▷ @markenzema_bot ◁ ▷ @markenzema_bot ◁
349
11
የተነካ ያውቀዋል ክርስትና መነካት ነው መገለጥ ነው ብርሃን ነው ዛሬ ማለዳ ደግሞ ይንካን
418
12
ንካኝ!_መንፈስ_ቅዱስ!_EBENEZER_TADESSE_NIKAGN_#newsong128k.m4a
441
13
እኔንም ንካኝ ለክብር አርገኝ😭😭😭 👇👇👇👇 @SisayAzusaRevival @SisayAzusaRevival
448
14
🛑በሚለዋወጥ የ እኛ ባህሪይ/ጠባይ ውስጥ የማይለወጠው የ እግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት ነው። 🛑በ እኛም በሰዎችም መለወጥ ውስጥ እግዚአብሔር ብቻውን ግን አይለወጥም ። አ ሜ ን ! @DofJ3 @DofJ7
348
15
.          ✟ባለ እዳ ነኝ✟        ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ             ✟✟✟ የደህንነቴ መደምደሚያ የክብር ስሜ ነህ መጠሪያ ማዕረጌ ሆነህ በሞትህ እኔም ተባልኩኝ ልጅህ (፪x) የሞትህ ፍሬ የድካምህ በጣር የወለድከኝ ልጅህ በመከራ አልፈህ ያገኘኀኝ የዕንባህ ልጅህ ነኝ (፪x)              ✟✟✟ ማርከን ዜማ @Markengeta  ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞       ✝️መልካም ፋሲካ✝️ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
384
16
"እደር " // አዲስአለም አሰፋ// Eder Addisalem assefa  2023 new song sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
303
17
እኔ ተነክቼበታለው እናንተም ተነኩበት የማይሰማ እንዳይኖር 🔥🔥🔥🔥😭😭😭🤧🤧😭😭😭❤️❤️❤️❤️😭😭😭🤧🤧😭😭😭 👇👇👇👇 @DofJ7
316
18
እግዚአብሔር ፈቃዱን ባይገልጥልን ከእኔ፣ ከእኛ፣ ከቤተክርስቲያን ምን ይጠብቃል? እያልን መጠየቃችን፣ ግራ መጋባታችን አይቀርም ነበር። ነገር ግን እርሱ በክርስቶስ ለማድረግ እንደወደደ እንደ አሳቡ የፈቃዱን ምስጢር አስታውቆናል። ይህ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። እግዚአብሔር ይህን አሳቡን፣ ፈቃዱን ያስታወቀን የዚህ የተገለጠው የአሳቡ፣ የፈቃዱ ታታሪ፣ ትጉ አገልጋዮች እንድንሆን እንጂ አውቀው ዝም ያሉ ዝንጉዎች እንድንሆን አይደለም። በዘመን ፍጻሜ ሊደረግ ካለው ከእግዚአብሔር አሳብ ጋር መስማማት፣ መወገን፣ እርሱ እንዲፈጸም መጠቀምያ፣ የእግዚአብሔር መገልገያ ገንዘብ መሆን፣ ሊደረግ ያለው የእግዚአብሔር አሳብ በሕይወታችን፣ በዘመናችን ቅርፅ እንዲይዝና እውን እንዲሆን መፍቀድ፣ ኑሮአችንን ከዚያ አንጻር መኖር፣ አገልግሎታችንንም ከዚያ አንጻር ማገልገል የጊዜው አንገብጋቢ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ደግሞ እንደ እኛስ የታደለ ማን ነው? የታላቁን አምላክ ፈቃድ፣ ተልዕኮ አገልጋዮች፤ ከእርሱ ጋር አብሮ ሰራተኞች፤ እግዚአብሔር ሊሰራ ሲነሳ ገንዘቡ ሊያደርጋቸው የሚወድ የእርሱ መገልገያዎች!! ስለ አገልግሎት ያለን መረዳት በዚህ አሳብ ከተቃኘ ጌታን ማገልገል የዋዛ አይሆንብንም፣ ሳንታክትም እናገለግላለን። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት፣በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል እንደተጠራን ገብቶናልና። ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ኤፌሶን 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በክርስቶስ ያቀደውንም የፈቃዱን ምስጢር እንደ በጎ ሐሳቡ እንድናውቅ አደረገ። ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ያለው ሐሳቡ በሰማይም በምድርም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሥር ለመጠቅለል ነው።
136
19
ክብር ማለት በከበረው ጌታ መገኘት ውስጥ መኖር ነው
320
20
"ይህ ነው ጸሎቴ የማይቀየረው ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው ጠብቄ የያዝኩት እንደ ቀሪ ሀብት ራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት አንተን ፈልጌ ነው፤ አንተን ፈልጌ ነው!" ❤❤❤😇😇😇...
338