uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

DofJ (Disciples of Jesus)

DofJ (Disciples of Jesus)

Kanalga Telegram’da o‘tish

"ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀመዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከብራል" ዮሐ 15:8 #የዚህ ግሩፕ ዓላማ አማኞች አማኝ ብቻ ሆነው እንዳይቀጥሉ ነገር ግን ደቀመዝሙር እንዲሆኑ መርዳት ነው።

Ko'proq ko'rsatish
378
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-430 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+35
0 kanalda
Sentabr '260
0 kanalda
Get PRO
Avgust '260
0 kanalda
Get PRO
Iyul '260
0 kanalda
Get PRO
Iyun '260
0 kanalda
Get PRO
May '260
0 kanalda
Get PRO
Aprel '260
0 kanalda
Get PRO
Mart '260
0 kanalda
Get PRO
Fevral '260
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '250
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '250
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '250
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '250
0 kanalda
Get PRO
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '250
0 kanalda
Get PRO
Aprel '250
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+4
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+3
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+7
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+5
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+8
0 kanalda
Get PRO
May '24
+11
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+11
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+21
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+28
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+36
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+36
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+26
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+13
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+15
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+62
0 kanalda
Get PRO
May '23
+27
0 kanalda
Get PRO
Aprel '230
0 kanalda
Get PRO
Mart '230
0 kanalda
Get PRO
Fevral '230
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '230
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '220
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+207
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
15 Oktabr0
14 Oktabr0
13 Oktabr0
12 Oktabr0
11 Oktabr0
Kanal postlari
እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ
Kalkidan Tilahun(Lily) #የመዝሙር ግብዣ @SisayAzusapreaching

2
የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
108
3
. የዕለቱ መልዕክት መሰብሰባችንን አንተው -ለፍቅርና -ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ ኢየሱስ በመሰረተው በዚህ ህብረት ውስጥ መሆን ምነኛ መታደል ነው ወደጃቼ ኑ እንተያይ ኑ በቃ ለመልካም ስራ የሚያነቃቃ የአባታችን መንፈስ ባለበት በዚያ እንሰብሰብ ዕብ፡10፡20 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ቤተ-ክርስቲያን እንዳቀሩ መልካም ቀን @Markengeta @Markengeta
133
4
የዕለቱ መልዕክት ይታወቅብን የኢየሱስ ተከታዮች መሆናችን በእርሱ ማመናችን ይታወቅብን ደብቀነው የሚገለጥ ሸፍነነው የሚታይ ዝም ብለን እንኳን የሚናገር የማን እንደሆንን የሚያስታውቅ ማንነት ይኑረን ሰዎች እኛን ነጥለው አይመልከቱ ከኢየሱስ ጋር ነበሩ ይበሉ ሐዋርያት 4፥13 ነው ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው መልካም ቀን @DofJ3
145
5
ትሁን ፈቃድ በረከት ለማ 👇👇👇 አንተ የሌለህበትን ህይወት ማይሆነኝን አትስጣት ለነብሴ ከአንተ ሚለየኝን አንተ ሳትኖር በኔ ብትሰጠኝ ከነዓኔን በምን እለያለው ከሌላው ህዝብ እኔ ትሁን ፈቃድ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ.... የመዝሙር ግብዣችን ❤❤❤ kingdom sound sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
60
6
ፀሎቴ_ Tselote_Prayer - Mintesinot Gebremichael.mp3
147
7
ታምራት ኃይሌ ክብር ይሁንለት 👇👇👇 ቃሉ ሲያስተምረን መንፈሱ ሲያጽናናን ካቻምናን አለፍን ተሻገርን አምናን ጠላት ቢቃወመን እጅግ ተገዳድሮ ጌታ ተዋግቶልን ደረስን ዘንድሮ (፪x) አዝ፦ ተራራ የሚናድለት ጨለማ ሚገፈፍለት ንፋሥም የሚገዙለት ወጀቡ ሚታዘዝለት ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት መጻተኞች ብንሆን ምድር ያልተገባን ምንም አልጐደለን ለእኛ ከሚረባን ወላጅ እንደሌለው ልጅ አላደረገን የሁላችን አባት እግዚአብሔር ይመስገን (፪x) አዝ፦ ተራራ የሚናድለት ጨለማ ሚገፈፍለት ንፋሥም የሚገዙለት ወጀቡ ሚታዘዝለት ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት . (1) . ይመጣል አካሉ ተሟልቶ እውሩ ቢመጣ ሄደ ዓይኑ ተከፍቶ ሙታን ተነስተዋል የተራቡም በሉ እጁን ከዘረጋ ይደርሳል ለሁሉ (፪x) አዝ፦ ተራራ የሚናድለት ጨለማ ሚገፈፍለት ንፋሥም የሚገዙለት ወጀቡ ሚታዘዝለት ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ሕዝቡ እንደሆነ አይቀር ተስፋውን መውረሱ ፈርዖን ለምን ነው ኃይሉን መጨረሱ ባሕር ተከፈለ በድል ተሻገሩ አንድ እስከዘለዓለም ተሰብሯል ቀንበሩ (፪x) አዝ፦ ተራራ የሚናድለት ጨለማ ሚገፈፍለት ንፋሥም የሚገዙለት ወጀቡ ሚታዘዝለት ኢየሱስ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ  👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
77
8
. ✋ባርኮት✋ ✍ የማንም መምጣት የማይተካው የማንም መሄድ የማያጎድለው የእግዚአብሔር ህልውና ነውና በዘመናቹ ሁሉ በእርሱ ህልውና ውስጥ እየረሰረሳቹ፣ እየለመለማቹ፣ እያፈራቹ መኖር ይሁንላቹ። የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ የኪዳን አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። 👤Marken admin Natan ቤተ-ክርስቲያን እንዳትቀሩ -መልካም ቀን- @Markengeta @Markengeta
153
9
"በህይወቴ ብርሀን ብርሀን ያልከው እግዚአብሔር ተባረክ በሰማይ ያለኸው ከክብር ጋር ጌታ ተቀብለኸኛል ከፊትህ ጋር ደስታን አንተ አጥግበኸኛል" sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ሰሞኑን እየሰማሁት ነው ምን ዓይነት መንፈስ እንደሚወራችሁ ልነግራችሁ አልችልም የልቤ ናፍቆት ስተከብር ማየት አቤቱ አመሰግንሀለሁ amen amen amen amen @DofJ3 @DofJ7
88
10
እኔ ግን የሚገርመኝ 🤔ሰው ከ DofJ channel እና Group ወዴት እየኼደ ነው ✈️? እረ ተመለሱ አብረን ደቀ መዝሙር እንሁን እንጂ 🎚️ክርስቶስንና መስቀሉን እንማር እነጂ ። መንፈስ ቅዱስን ተሞልተን የባህርይ ለውጥ እናምጣ እነጂ !ኢየሱስን እንመሰል እንኑር እንጂ! ደቀ መዝሙር የመምህሩን ህይወትና ትምህርት ደጋሚ ነውና ኢየሱስን እንድገመው እንጂ ! የ ኢየሱስ ተከታይ መሆናችን ያስታውቅ እንጂ ተጽኖ በመፍጠር እንታወቅ እንጂ! እንደ መምህሩ በፍቅርና በርህራኼ በትህትና እና በአገልጋይነት እንታወቅ እንጂ ! ልዩነታችን ኢየሱስ ይሁን እንጂ ! @DofJ3 @DofJ7 እንማር እንለወጥ ኢየሱስን እንምሰል ልጆችን ወደዚህ Group ጋብዙ
172
11
🎧Find music
79
12
ስውር ሆነህብኝ አይደለም አንተን መፈለጌ ይበልጥ እየጓጓው ልቦናዬን ባንተ ላይ አድርጌ ከኔው ጋር እያለህ አብዝቼ እሻለው ፍለጋዬ ሁሉ ፈላጊዬ ላይ ነው። አንተን መፈለግ አይደለም ምርጫ ግዴታዬ ነው ለምን ከተባለ ህይወት ነህና እንድኖር ነው (3× . ፍለጋዬ ካዶሽ የዝማሬ ህብረት sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ                  Video Watch        ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            👇                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp                          https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
85
13
ቸርች እንህድ ይኼን ሕግ እንማር
156
14
ትዝታዬ ቃልህ Betty Tezera sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ  ማርከን ዜማ @Markenzema_bot                       በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ                            ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ @Markengeta @Markengeta
82
15
https://youtu.be/FDjDP90LYNo?si=BY9FHEj3r07kwqRZ
183
16
የደቀ መዝሙር ትኩረት ኢየሱስ
155
17
🎧Find music
192
18
ኢሳይያስ 51 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ፥ ተነሥ፥ ተነሥ፥ ኃይልንም ልበስ በቀድሞው ወራትና በጥንቱ ዘመን በነበረው ትውልድ እንደ ሆነው ተነሥ። ረዓብን የቈራረጥህ ዘንዶውንም የወጋህ አንተ አይደለህምን? ¹⁰ ባሕሩንና የታላቁን ጥልቅ ውኃ ያደረቅኸው፥ የዳኑትም ይሻገሩ ዘንድ ጠሊቁን ባሕር መንገድ ያደረግህ አንተ አይደለህምን?  በአባቶቼ ዘመን የሰራ እግዚአብሔር አባቶቼን ያለ እንጀራ በክብር አጥግቦ ያኖረው ያክንድ የታለ😭😭😭😭 ቤታቸውን ለወንጌል አሰጥቶ ያስኖራቸው መነካት Do It again😭😭😭😭😭
185
19
ገላትያ 1:6 በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ ገላትያ 1:7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ገላትያ 1:8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። ገላትያ 1:9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። ገላትያ 1:10 ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም። 🛑 አባቶቻችን በክርስቶስ ወንጌል አይደራደሩም ። ክርስቶስ ላይ ሲጨመርም ፣ ከክርስቶስ ሲቀነስም ደስ አይሰኙም ። ከክርስቶስ ውጭ ሲሰበክ ደግሞ ያን የሀሰት ትምህርት በአደባባይም በጓዳም ይቃወማሉ ወንጌልን ይመክታሉ። እውነተኛ ደቀ መዝሙር በክርስቶስ ላይ ምንም አይጨምርም ከክርስቶስ ላይ አንዳች ነገር አይቀንስም። ክርስቶስ የሁል ጊዜ አዲስ ዜና ነው። ሰሞናኛ ብቻ ሳይሆን ዘላለማዊ አዲስ ዜና ። በየቀኑ 24 ሰዓት ቢነገር የማይሰለች ወቅታዊም ዘላለማዊ ርእሳችን ነው። 🛑ሐዋርያው ጳውሎስ የገላትያ ሰዎች ክርስቶስ ላይ ሰሞነኛ በመሆናቸው ተደንቆ ይገሥፃቸዋል ። ሌላ ወንጌል ከክርስቶስ ውጭ ሲሰበክ የሚቆጣ ልብ አለው ። አይታገሥም ። እንኳን ለሌሎች ለራሱም አይመልሰም ለሰማይ መልአክትስ መቼ ተመለሰ? ። እግዚአብሔር እንዲህ ዓይነት Boldness ይስጠን እንጂ ክርስቶስ ከአንደበቱም ከልቡም ከራቀ ሰው ጋር ህብረት የለንም። 🛑ዛሬ ራሳችን እንመርምር ክርስቶስ የልባችንን እና የዓይናችን ትኩረት ይያዘው። 🛑ክርስቶስ Pulpit እና መድረክ ይያዛልን በቤቱ እንግዳ ሳይሆን በቤቱ ቤተኛ ይሁን እኛ ቤቱ ነን ቤት ክርስቲያን ከአኢየሱስ ውጭ ምን ትምህርት ምን ስብከት ምን መልዕክት አላት ? Central Doctrine ( ማዕከላዊ ትምህርት ) ክርስቶስ አይደል ሁሉን ያወቅነው በክርሰቶስ በኩል አይደል መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ያደረው አብ አባት የሆነን በክርስቶስ አይደል ! 🛑የክርስቶስ የፀጋ ወንጌል ላይ አንደራደርም ። ክርሰቶስ ዋናችን እና ብቸኛችን የሁል ጊዜ የማይለወጥ ርእሳችን ነው። @DofJ3 @DofJ7 Share with your friends
348
20
Psa 63:3 Because your loving kindness is better than life, my lips shall praise you.
146