cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አምልኮ ለጌታ ብቻ(WORSHIP FOR GOD)

1,ይህ ቻናል አላማው ጌታን በስነ-ፅሑፍ ማገልገል 2,የጌታን ወንጌል ለአለም ሁሉ ማድረስ 3,የተለየ የፀጋ ስጦታ ያላቸውን ልጆች በመዝሙር ና በግጥም እንዲሁም የጌታን ቃል በማስተማር ማሳተፍ 4,የተለዩ አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን አዘግልጅቶ ማቅረብ ♦♥♣የተለያዩ የኮንፍረንስ እና ሎሎች ማስታወቂያዎች እናስተዋውቃለን በዚህ አናግሩን። @Boyzk @chrstiyanochbot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
4 336
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍የእግዚአብሔር ክብር *********************** እስጢፋኖስ...........❝መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት #የእግዚአብሔርን_ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ።❞ — ሐዋርያት 7 ፥ 55-56 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ❝በመንፈስም ወደ ታላቅና ወደ ረጅም ተራራ ወሰደኝ፥ #የእግዚአብሔርም_ክብር ያለባትን ቅድስቲቱን ከተማ ኢየሩሳሌምን ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አሳየኝ፤ ብርሃንዋም እጅግ እንደ ከበረ ድንጋይ እንደ ኢያሰጲድ ድንጋይ ሆኖ እንደ ብርሌ የጠራ ነበረ፤❞ — ራእይ 21 ፥ 10-11 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ❝ለከተማይቱም #የእግዚአብሔር_ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር።❞ — ራእይ 21 ፥ 23 ♥♥♥የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ✍የእግዚአብሔር ክብር ሁሌም በእኔ ውስጥ ይኖራል፡፡ላፍታ እንኳን አይለየኝም!! ✍የእግዚአብሔር ክብር ተአምራቱ አይደለም ፤ አጋንንት መጮሁ አይደለም፡፡የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! ሙሴ ብዙ ተአምራትን ካደረገ በሗላ እግዚአብሔርን እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለው፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ መለሰለት፦❝ደግሞም፦ ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለ።❞ — ዘጸአት 33 ፥ 20 ✍የእግዚአብሔር ክብር የሆነው ኢየሱስ በሙሴ ውስጥ አላደረም!!በእኛ ውስጥ ግን አድሯል!!በደሙ ቀድሶን ማደሪያዎቹ ሆነናል!! እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው? ✍ኢየሱስን ይዞ እባክህ ክብርህን አሳየኝ ፈጽሞ አይባልም!! ✍ሙሴ እግዚአብሔርን ክብርህን አሳየኝ ብሎ የጠየቀው ኢየሱስን ለማየት ነው፡፡ መጽሐፍ እንደሚል......... ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ #ስለ_ክርስቶስ_መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ✍ሙሴ ከግብፅ ብዙ ገንዘብ ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ባለጠግነት እንደሆነ ያሰበው #ስለ_ክርስቶስ መነቀፍን ነው!! ✍እኛ እንደሙሴ አይደለንም!! መጽሐፍ እንደሚል............. ❝ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው #ክብሩን_አየን።❞ — ዮሐንስ 1 ፥ 14 ክብርህን አሳየኝ = ኢየሱስን አሳየኝ!! እኛ ክብሩን አይተነዋል!! ★የእግዚአብሔር ክብር ኢየሱስ ነው!! #ሄኖክ_አሸብር https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7
Show all...
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ ጥላሁን 👉 ገጣሚ ሰላም ታምሩ 👉 ገጣሚ ያብስራ መስፍን 👉 ገጣሚ ኤደን መሀመድ 👉 ሌሎች ተጋባዥ ገጣሚያን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! 0906114984 ሄኖክ አሸብር https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7
Show all...
✍ ያወቀኝ ጌታ ************* ያ ያላወቁት ፣ የክብር ጌታ ያ ያላወቁት ፣ ያወቀኝ ጌታ መሞትን ፈቅዶ ፣ ተንጠለጠለ አንድ ገላው ላይ ፣ ሁሉን ሰቀለ ያላወቁት ጌታ....... ከሰማይ የመጣ ፣ አንድ የስንዴ ቅንጣት ብቻውን ሊቀበል ፣ የሁሉንም ቅጣት ገ'ለነዋል ሲሉ ፣ ተዘራሁኝ አለ ዘሩን አበዛና ፣ እልፍ ሆኖ በቀለ ያ ያወቀኝ ጌታ እኔን ይዞ አንቺን ይዞ አንተን ይዞ ያስታረቀን ፣ ደሙ ፈሶ ያስቀመጠን ፣ ከእርሱ ጋራ አሳርፎን ፣ በእርሱ ስፍራ አንዴ ሰርቶ ፣ ለዘላለም ልጅ ሆነናል ፣ ባባት አለም https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7 #ሄኖክ_አሸብር
Show all...
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ አገልጋዮች 👉 ፓስተር ዳዊት ጥላሁን 👉 ዘማሪ ጥላሁን 👉 ገጣሚ ሰላም ታምሩ 👉 ገጣሚ ያብስራ መስፍን 👉 ገጣሚ ኤደን መሀመድ 👉 ሌሎች ተጋባዥ ገጣሚያን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!! https://t.me/joinchat/RrbSCabYHAXQ6nx7
Show all...
#የቀራንዮ_የፍቅር_ጭማቂ የግጥም መድብል ምረቃ በሄኖክ አሸብር ቦታ፦ ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 5 ሰአት፦ ከ10:00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
Show all...
✍ መቼ?.....አሁን!! *************** አሁን!! አሁን!! አሁን!! እስኪ በሚከተሉት ጥቅሶች ላይ አሁን የሚለውን ቃል በማስተዋል እንመልከት ✍ “ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ #አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።” — ሮሜ 3፥26 📌 “ይልቁንስ እንግዲህ #አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።” — ሮሜ 5፥9 ✍ “ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን #አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።” — ሮሜ 5፥11 📌 “#አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥22 ✍ “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት #አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” — ሮሜ 8፥1 📌 “እንግዲህ እንደ ወንጌሌ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም እንደ ተሰበከ፥ ከዘላለም ዘመንም የተሰወረው #አሁን ግን የታየው በነቢያትም መጻሕፍት የዘላለም እግዚአብሔር እንደ አዘዘ ለእምነት መታዘዝ ይሆን ዘንድ ለአሕዛብ ሁሉ የታወቀው ምሥጢር እንደ ተገለጠ መጠን ሊያበረታችሁ ለሚችለው፥” — ሮሜ 16፥25-26 ✍ “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት #አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን #አሁን ነው።” — 2ኛ ቆሮ 6፥2 📌 “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም #አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ #አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።” — ገላትያ 2፥20 ✍ “#አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።” — ኤፌሶን 2፥13 📌 “ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ #አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤” — ኤፌሶን 5፥8 ✍ “ይህም ቃል ከዘላለምና ከትውልዶች ጀምሮ ተሰውሮ የነበረ ምሥጢር ነው፥ #አሁን ግን ለቅዱሳኑ ተገልጦአል፤” — ቆላስይስ 1፥26 📌 “#አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።” — ዕብራውያን 8፥6 ✍ “ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ #አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” — ዕብራውያን 9፥24 📌 “እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ #አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።” — ዕብራውያን 9፥26 ✍ “እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም #አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም #አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥10 📌 “እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ #አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥25 ✍ “ወዳጆች ሆይ፥ #አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥2 #አሁን_በክርስቶስ!! #ሄኖክ_አሸብር
Show all...
Show all...
#Kegni ena gira #ቀኝ እና ግራ #መንፈሳዊ ግጥም

Henok Ashebir (@henokashebir5) has created a short video on TikTok with music feeling. | #Kegni ena gira #ቀኝ እና ግራ #መንፈሳዊ ግጥም

Show all...
#voiceeffects | with Music feeling - Official Sound Studio

Henok Ashebir (@henokashebir5) has created a short video on TikTok with music feeling. | #voiceeffects

❤ከስራ አይደለም!!❤ ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። @proverbs_tube @proverbs_tube
Show all...
"የቀራንዮ የፍቅር ጭማቂ" የግጥም መድብልን ማግኘት ለምትፈልጉ አድራሻ፦ 👉 ሐዋሳ ሄሴድ አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን.....አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት ከላቭያጆው ጀርባ 👉 ሐዋሳ ብርሃን ባንክ መናኸሪያ ቅርንጫፍ አጠገብ ሻሎም ጀነራል ትሬዲንግ 👉 ሐዋሳ ኬራዊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ፊት ለፊት ፖል ጫማ ቤት ስልክ፦ 0906114984 ሄኖክ አሸብር
Show all...