Enzi primary, secondary and preparatory school
Open in Telegram
We will strive to have well educated, broad-minded, patriotic, curios, visionary and self motivated human resource.
Show more708
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+130 days
Posts Archive
+3
መስከረም 29/2019 ዓ/ም
የገመሀሮ ክላስተር ማዕከል ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ/ም እቅድና የስራ አቅጣጫ መርሃ-ግብር ውይይት ተካሄደ
የገመሀሮ ክላስተር ማዕከል ትምህርት ቤቶች የ2019 ትምህርት ዘመን ዋና ዋና የስራ እቅዶች፣ በበጀት የተደገፉ መርሃ-ግብሮች እና የቀጣይ አፈጻጸም አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄዷል።
በክላስተር አስተባባሪ ርዕሰ መምህር አቶ ይብቃ እና በክላስተር ሱፐርቫይዘር ወ/ሮ ኮከቤ መሪነት በተሰጠው የስራ አቅጣጫ መሰረት፣ በቀጣይ ትምህርት ዘመን በትምህርት ጥራት እና በውጤታማነት ዙሪያ ትኩረት ተሰጥተው የሚሰሩ ዋና ዋና ስራዎች ተለይተዋል።
ዋና ዋና የታቀዱ ጉዳዮችና የስራ ዘርፎች
የመምህራን አጫጭር የስራ ላይ ስልጠናዎች፡-
የመምህራንን የማስተማር አቅም ለማሳደግና የአሰራር ክህሎታቸውን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ማዘጋጀትና መተግበር።
የትምህርት ቤቶች ልምድ ልውውጥ፡-
የተሻሉ ውጤቶችን ያስመዘገቡ ትምህርት ቤቶች ልምዶችን በመውሰድና በመቀያየር አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን ማሻሻል።
ውድድሮች፡ የተማሪዎችን ሁለንተናዊ እድገት ለመደገፍ የጥያቄና መልስ ውድድሮች እንዲሁም ስፖርታዊ ውድድሮችን ማዘጋጀት።
የስታንዳርድ ፈተና ዝግጅት (TOS)፡ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ስታንዳርድ ፈተናዎችን በቶስ (TOS) አሰራርና ዝግጅት ማዘጋጀት።
ምርምር (ሪሰርች) ዝግጅት፡ በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በሳይንሳዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችሉ ጥናታዊ ፅሁፎችን/ሪሰርቾችን ማዘጋጀት በሚሉ ዋና ዋና አጀንዳ ዙሪያዎች ላይ በመወያየት የስራ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
+1
🚨 የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል! 🚨
በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 2 ፖሊስ ጽህፈት ቤት በኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማህበረሰብ ላይ የትራፊክ አደጋ መከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጠ።
📍 አሶሳ – መስከረም 25/2019 ዓ.ም
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 2 ፖሊስ ጽህፈት ቤት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት በኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ ተማሪዎችና መምህራን ጠቃሚ የትራፊክ አደጋ መከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጥቷል።
የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት የትራፊክ አስተባባሪ የሆኑት ም/ኢንስፔክተር መብራቱ ረጌ በወቅቱ እንደገለጹት፦
"እንደታወቀው የትራፊክ አደጋ እየተበራከተ መጥቷል፤ በተለይም ሞተረኞች እና ሌሎች አሽከርካሪዎች ፍጥነትን በመቆጣጠር በዝግታ በማሽከርከር ይህንን አስከፊ አደጋ በጋራ መከላከል ይኖርብናል" ሲሉ አሳስበዋል።አስተባባሪው አያይዘውም ለተማሪዎች ጥብቅ መልእክት አስተላልፈዋል፦
"ተማሪዎች! ከቤት ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡም ሆነ ሲመለሱ ትክክለኛውን የእግረኛ መንገድ በመጠቀምና ጥንቃቄ በማድረግ ከሚደርስ አደጋ ራሳችሁን ሊጠብቁ ይገባል" በማለት አሳስበዋል።ማህበረሰባችን የትራፊክ ደንቦችን በማክበር የራሱን እና የሌሎችን ህይወት እንዲታደግ መልእክታችን ነው። 🤝 📌 መረጃው፦ የወረዳ 2 ፖሊስ ጽህፈት ቤት 📅 ቀን፦ መስከረም 25/2019 ዓ.ም #አሶሳ #የትራፊክደህንነት #ኢንዚትምህርትቤት #የወረዳ2ፖሊስ #ማህበራዊኃላፊነት #አብዲየገጠርልጅ
ማስታወቂያ!
ለውድ የኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ፦
የ2019 ዓ/ም የመስከረም ወር 3ኛ ሳምንት መደበኛ ትምህርት በመካሄድ ላይ ይገኛል። ትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ሰነርዓትን አክብረው እንዲማሩ የሚከተሉትን ጥብቅ ደንቦች ያስተላልፋል፦
ዩኒፎርም እና ቁሳቁስ፡ ሁሉም ተማሪዎች ሙሉ የትምህርት ዩኒፎርም በመልበስ እና አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ በቦርሳ ይዘው መገኘት አለባቸው። ያለ ዩኒፎርም፣ ያለ ቁሳቁስ እና ያለ ቦርሳ ወደ ት/ቤት ቅጥር ግቢ መምጣት ፍጹም የተከለከለ ነው።
የአለባበስና የዲሲፕሊን ደንብ፡ ሴት ተማሪዎች በሱሪ መምጣት አይችሉም። እንዲሁም ማንኛውም ተማሪ ሞባይል ስልክ ይዞ መገኘት አያችልም።
ማስጠንቀቂያ፡-
እነዚህን ደንቦች ጥሶ የተገኘ ማንኛውም ተማሪ ወደ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ የማይገባ እና ትምህርት ቤቱም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ጥብቅ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ቤቱ!
Repost from Enzi primary, secondary and preparatory school
📖 ማስታወቂያ ለተማሪዎች እና ለወላጆች! 🏫
የኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ትምህርት ቤት ለትምህርት ዘመኑ መጽሐፍ ፈላጊ ለሆኑ ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ፤ ከእንግዲህ ወዲህ መጻሕፍት ለማግኘት መቸገር የለም!
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚፈልጓቸውን ሁሉንም ዓይነት ማስተማሪያ መጻሕፍት በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ከስር የሚገኙትን የቴሌግራም ሊንኮች በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
📚 የሚፈልጉትን ክፍል ይምረጡና መጻሕፍቶቹን አውርደው ይጠቀሙ!
🔗 [የ1ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
🔗 [የ2ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
🔗 [የ3ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
🔗 [የ4ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
🔗 [የ5ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
🔗 [የ6ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
🔗 [የ7ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
🔗 [የ8ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
🔗 [የ9ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
🔗 [የ10ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
🔗 [የ11ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
🔗 [የ12ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
ዕውቀት ብርሃን ነው! ለተሻለ ውጤት አብረን እንሠራለን።
✨ቤ/ጉ/ክልል በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ት/ቤት
B.G.R.Asosa City Administration Enzi Primary and Secondary Private School✨
ስልክ +2519-20-82-74-64
+2519-13-31-33-91
+2519-11-03-21-58
+251 5-7 7-75 -40-90
📖 ማስታወቂያ ለተማሪዎች እና ለወላጆች! 🏫
የኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ትምህርት ቤት ለትምህርት ዘመኑ መጽሐፍ ፈላጊ ለሆኑ ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ፤ ከእንግዲህ ወዲህ መጻሕፍት ለማግኘት መቸገር የለም!
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚፈልጓቸውን ሁሉንም ዓይነት ማስተማሪያ መጻሕፍት በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ከስር የሚገኙትን የቴሌግራም ሊንኮች በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
📚 የሚፈልጉትን ክፍል ይምረጡና መጻሕፍቶቹን አውርደው ይጠቀሙ!
🔗 [የ1ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
🔗 [የ2ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
🔗 [የ3ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
🔗 [የ4ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
🔗 [የ5ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
🔗 [የ6ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
🔗 [የ7ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
🔗 [የ8ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
🔗 [የ9ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
🔗 [የ10ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
🔗 [የ11ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
🔗 [የ12ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
ዕውቀት ብርሃን ነው! ለተሻለ ውጤት አብረን እንሠራለን።
✨ቤ/ጉ/ክልል በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ት/ቤት
B.G.R.Asosa City Administration Enzi Primary and Secondary Private School✨
ስልክ +2519-20-82-74-64
+2519-13-31-33-91
+2519-11-03-21-58
+251 5-7 7-75 -40-90
📖 ማስታወቂያ ለተማሪዎች እና ለወላጆች! 🏫
የኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ትምህርት ቤት ለትምህርት ዘመኑ መጽሐፍ ፈላጊ ለሆኑ ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ፤ ከእንግዲህ ወዲህ መጻሕፍት ለማግኘት መቸገር የለም!
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚፈልጓቸውን ሁሉንም ዓይነት ማስተማሪያ መጻሕፍት በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ ከስር የሚገኙትን የቴሌግራም ሊንኮች በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
📚 የሚፈልጉትን ክፍል ይምረጡና መጻሕፍቶቹን አውርደው ይጠቀሙ!
🔗 [የ1ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
🔗 [የ2ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
🔗 [የ3ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
🔗 [የ4ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
🔗 [የ5ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
🔗 [የ6ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
🔗 [የ7ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
🔗 [የ8ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
🔗 [የ9ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
🔗 [የ10ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
🔗 [የ11ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
🔗 [የ12ኛ ክፍል መጻሕፍት ማውረጃ ሊንክ እዚህ አለ]
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
ዕውቀት ብርሃን ነው! ለተሻለ ውጤት አብረን እንሠራለን።
✨ቤ/ጉ/ክልል በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ት/ቤት
B.G.R.Asosa City Administration Enzi Primary and Secondary Private School✨
ስልክ +2519-20-82-74-64
+2519-13-31-33-91
+2519-11-03-21-58
+251 5-7 7-75 -40-90
👍ማስታወቂያ:-
#በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
👍የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ/መምጣት ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።
👍የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
ቤ/ጉ/ክልል በአሶሳ ከተማ አስተዳደር
የኢንዚ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ የግል ት/ቤት
B.G.R.Asosa City Administration
Enzi Primary and Secondary Private School
ስልክ +2519-20-82-74-64
+2519-13-31-33-91
+2519-11-03-21-58
+251 5-7 7-75 -40-90
#አስቸኳይ መረጃ ለሁሉም ማህበረሰብ!!
#ማሳሰቢያ:- የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተማሪዎች ማለፍና መድገም በonline እያየን እየተመዘገቡ ስለሆነ ካርድ ስላልመጣ የሚል ምክንያት ተቀባይነት አይኖረውም!!
ማስታወቂያ:-
========
👌ድንቅ ጥሪ እና ማሳሰቢያ ለተከበራችሁ የኢንዚ ት/ቤት ወላጆች እና አጠቃላይ የት/ቤቱ ማህበረሰብ!
#መረጃ ለሁሉም!!
👌የምዝገባ ጊዜ ገደብ:-
👌የኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች መደበኛ ምዝገባ ከነሐሴ 25 ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚካሄድ በመሆኑ ጥብቅ ማሳሰቢያ እናስተላልፋለን።
👌የትምህርት መጀመሪያ ቀን:-
👌በትምህርት ሚኒስቴር መርሃ-ግብር እና የጊዜ ሰሌዳ መሠረት፤ ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ በገጽ ለገጽ መደበኛውን የትምህርት ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ ይጀምራሉ።
👌የወላጆች ኃላፊነት:-
👌የተማሪዎችን ውጤታማነት ለማረጋገጥ እና ያለምንም ተጨማሪ ቅጣት ልጆቻችሁን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንድታስመዘግቡ አበክረን እናሳስባለን።
👌ወቅቱን የጠበቀ ምዝገባ ትምህርቱ ያለምንም መስተጓጎል በታቀደለት ሰዓት እንዲጀመር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
👌ትብብራችሁ ቀዳሚ ነውና ጊዜ ሳታጠፉ ልጆቻችሁን በማስመዝገብ የበኩላችሁን እንድትወጡ የመጨረሻ ጥሪያችንን በድጋሚ እናስተላልፋለን!
👌ኢንዚ 1ኛ፣ መካከለኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት!!
Repost from Enzi primary, secondary and preparatory school
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
❤🏸❤
👌የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ #ክቡርት ጎጃም አያና፣ “ጥራትና ፍትሃዊነቱ የተረጋገጠ ትምህርት ለተሻለ የመማር ውጤት!!” (ENSURING QUALITY AND EQUITABLE EDUCATION FOR REMARKABLE LEARNING OUTCOMES) በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው 28ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ የእውቅናና ምስጋና ምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
👌ክቡርት ኃላፊዋ ይህን ሽልማት ያገኙት #የትምህርት #ዘርፉንና የከተማ አስተዳደሩን #ትምህርት ቤቶች በብቃት በመምራታቸው እንዲሁም በዘንድሮው የ6ኛ፣ 8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ላስመዘገቡት መሻሻል መሆኑ ተገልጿል።
👌ይህ መርሃ ግብር የተካሄደው የ2018 ዓ/ም የትምህርት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ/ም የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ አካል ሆኖ መሆኑም ታውቋል።
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
====
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
❤🏸❤
👌የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ #ክቡርት ጎጃም አያና፣ “ጥራትና ፍትሃዊነቱ የተረጋገጠ ትምህርት ለተሻለ የመማር ውጤት!!” (ENSURING QUALITY AND EQUITABLE EDUCATION FOR REMARKABLE LEARNING OUTCOMES) በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው 28ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ የእውቅናና ምስጋና ምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
👌ክቡርት ኃላፊዋ ይህን ሽልማት ያገኙት #የትምህርት #ዘርፉንና የከተማ አስተዳደሩን #ትምህርት ቤቶች በብቃት በመምራታቸው እንዲሁም በዘንድሮው የ6ኛ፣ 8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ላስመዘገቡት መሻሻል መሆኑ ተገልጿል።
👌ይህ መርሃ ግብር የተካሄደው የ2018 ዓ/ም የትምህርት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ/ም የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ አካል ሆኖ መሆኑም ታውቋል።
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
====
+1
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
❤🏸❤
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሀላፊ የሆኑት ክብርት ጎጃም አያና በ2018 ዓ/ም በትምህርት አፈጻጸሙ እና ለ2019 ዓ/ም የትምህርት አጀማመር የትምህርት ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ የክልሉ ትምህርት ቢሮ "ጥራትና ፍትሀዊነቱ የተረጋገጠ ትምህርት ለተሻለ የመማር ውጤት!!
ENSURING QUALITY AND EQUITABLE EDUCATION FOR REMARKABLE LEARNING OUTCOMES.
👌በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ 28ኛው ክልል አቀፍ #የትምህርት ጉባኤ መድረክ #የትምህርቱን ሴክተር እና የከተማ አስተዳደሩን #ት/ቤቶች በብቃት እየመሩ በመሆናቸው እና በዘንድሮ የ6ኛ 8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት መሻሻልን ተከትሎ ላስመዘገቡት ውጤት #የእውቅናና #ምስጋና ምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል።
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም አሶሳ
+1
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
አሶሳ
❤🏸❤
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሀላፊ የሆኑት ክብርት ጎጃም አያና በ2018 ዓ/ም በትምህርት አፈጻጸሙ እና ለ2019 ዓ/ም የትምህርት አጀማመር የትምህርት ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ የክልሉ ትምህርት ቢሮ "ጥራትና ፍትሀዊነቱ የተረጋገጠ ትምህርት ለተሻለ የመማር ውጤት!!
ENSURING QUALITY AND EQUITABLE EDUCATION FOR REMARKABLE LEARNING OUTCOMES.
በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ 28ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባኤ መድረክ የትምህርቱን ሴክተር እና የከተማ አስተዳደሩን ት/ቤቶች በብቃት እየመሩ በመሆናቸው እና በዘንድሮ የ6ኛ 8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት መሻሻልን ተከትሎ ላስመዘገቡት ውጤት የእውቅናና ምስጋና ምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል።
❤ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም አሶሳ
Repost from Enzi primary, secondary and preparatory school
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
Repost from Enzi primary, secondary and preparatory school
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+CsfN7YfiDncyMTQ0
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+6NmhayeHka4zM2Zk
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+NWnlB1T84IQwYTQ0
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+zITSxz8kfjIwODI8
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+ebCYgtQ2VIMzNTk0
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+w7l_UVdFynQxZDlk
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+-fbDApPvCIozMmM8
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+T3DDoGiJoVxjOWFk
✅የ9ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+fd1cweZ4rVkzNzVk
✅የ10ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+wXw6z9-woCQ5MDc0
✅የ11ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+2QIjm8VYuOM4ZTJk
✅የ12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+HS-IFmC7zs0xYWJk
