en
Feedback
ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

Open in Telegram

በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።

Show more
1 548
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-3430 days
Posts Archive
የተረጋገጠ ! ✅ ቼልሲ ኢሚ ማርቲኔዝን በሶስት ዓመት ውል ከአስቶንቪላ አስፈርሟል ✍️🔵 #ዳጉ_ጆርናል
የተረጋገጠ ! ✅ ቼልሲ ኢሚ ማርቲኔዝን በሶስት ዓመት ውል ከአስቶንቪላ አስፈርሟል ✍️🔵 #ዳጉ_ጆርናል

አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በድል ጀምሯል
አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በድል ጀምሯል

ውዱ እንግሊዛዊ ተጫዋች ሞርጋን ሮጀርስ በሰማያዊው መለዮ የመጀመሪያ ግቡን ለማስቆጠር ጊዜ አላባከነም 🔥
ውዱ እንግሊዛዊ ተጫዋች ሞርጋን ሮጀርስ በሰማያዊው መለዮ የመጀመሪያ ግቡን ለማስቆጠር ጊዜ አላባከነም 🔥

ሆነ ተከናወነ አርሰናል የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሁኗል አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ #ዳጉ_ጆርናል
+2
ሆነ ተከናወነ አርሰናል የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ አሸናፊ ሁኗል አርሰናል 3-0 ማን ሲቲ #ዳጉ_ጆርናል

ይህ ሰው (ሊ ጀጅስ) ነበር አስቀድሞ ስለ ሊዊስ ስኬሊ የመሀል ሜዳ ብቃት የነገረን በስተመጨረሻም አርቴታ ተጠቅሞበታል #ዳጉ_ጆርናል
+1
ይህ ሰው (ሊ ጀጅስ) ነበር አስቀድሞ ስለ ሊዊስ ስኬሊ የመሀል ሜዳ ብቃት የነገረን በስተመጨረሻም አርቴታ ተጠቅሞበታል #ዳጉ_ጆርናል

ከ 1968 በኋላ አዲስ ክብረወሰን በመድፈኞቹ ተመዘገበ አርሰናል በ 23ኛው ሰከንድ በካላፊዮሪ አማካኝነት ያስቆጠረው ጎል ፈጣኑ በመሆን በኮሚዩኒቲ ሺልድ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን በመሆን ተመዝግቧል ።
ከ 1968 በኋላ አዲስ ክብረወሰን በመድፈኞቹ ተመዘገበ አርሰናል በ 23ኛው ሰከንድ በካላፊዮሪ አማካኝነት ያስቆጠረው ጎል ፈጣኑ በመሆን በኮሚዩኒቲ ሺልድ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን በመሆን ተመዝግቧል ። #ዳጉ_ጆርናል

ለመኪናዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያሎትን ይዘው ይምጡ ፣ ዋጋ ተምነን በአዲስ እንቀይራለን 👉 ማይክ ባትሪና ጎማ መሸጫ 🤳 913701702/975293297
ለመኪናዎ በተመጣጣኝ ዋጋ ያሎትን ይዘው ይምጡ ፣ ዋጋ ተምነን በአዲስ እንቀይራለን 👉 ማይክ ባትሪና ጎማ መሸጫ 🤳 913701702/975293297

በስተመጨረሻም ስፔን በአምፐሏ እናም የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሮድሪ አማካኝነት የዓለም ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች 👏 #ዳጉ_ጆርናል
በስተመጨረሻም ስፔን በአምፐሏ እናም የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሮድሪ አማካኝነት የዓለም ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች 👏 #ዳጉ_ጆርናል

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! አርሰናል የትሮሳርድ ተተኪ ክሪስቶስ ዞሊስ ን ከክለብ ብሩጅ በ €𝟒𝟎𝐌 አስፈርሟል 🔴⚪️🇬🇷 Agreement in place for €40m fee as Tzo
🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! አርሰናል የትሮሳርድ ተተኪ ክሪስቶስ ዞሊስ ን ከክለብ ብሩጅ በ €𝟒𝟎𝐌 አስፈርሟል 🔴⚪️🇬🇷 Agreement in place for €40m fee as Tzolis only wanted to join Arsenal despite proposals from several clubs this month 🔐🫱🏻‍🫲🏼 Club Brugge approved the sale as Arsenal paid asking price. Tzolis will replace Leandro Trossard but Arsenal will also sign another winger this summer — Morgan Rogers top of the list. #ዳጉ_ጆርናል

በነገራችሁ ላይ እግርኳስ መዝናኛ ነው ። ሜሲን እየተመለከትክ ደግሞ አለመዝናናት አይቻልም ኳሷ ራሱ እግሩ ላይ ትሻፍዳለች Period !!!
በነገራችሁ ላይ እግርኳስ መዝናኛ ነው ። ሜሲን እየተመለከትክ ደግሞ አለመዝናናት አይቻልም ኳሷ ራሱ እግሩ ላይ ትሻፍዳለች Period !!!

የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ 🐐 #ዳጉ_ጆርናል
+3
የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ 🐐 #ዳጉ_ጆርናል

ሚኬል ሞሬኖ ነው ስሙ 🔥 #ዳጉ_ጆርናል
ሚኬል ሞሬኖ ነው ስሙ 🔥 #ዳጉ_ጆርናል

የመጨረሻው እንደሆነ የገለፀው የዓለም ዋንጫው ያለ ዋንጫ በእንባ ተጠናቋል 🥺 ይሁንና ግን ይህ የእሱን ደረጃ ፈቀቅ አያደርገውም absolute class 🔥 #ዳጉ_ጆርናል
የመጨረሻው እንደሆነ የገለፀው የዓለም ዋንጫው ያለ ዋንጫ በእንባ ተጠናቋል 🥺 ይሁንና ግን ይህ የእሱን ደረጃ ፈቀቅ አያደርገውም absolute class 🔥 #ዳጉ_ጆርናል

ስፔን በአሳማኝ ሁኔታ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች #ዳጉ_ጆርናል
ስፔን በአሳማኝ ሁኔታ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች #ዳጉ_ጆርናል

🚨🇨🇦 ይፋዊ | ካናዳ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 በማሸነፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 16ቱን ተቀላቅላለች 🤯✅ በቀጣይ ዙር ኔዘርላንድስ 🇳🇱 አልያም ሞሮኮ 🇲🇦 አሸናፊውን ትገጥማለች ! #ዳጉ_ጆ
+1
🚨🇨🇦 ይፋዊ | ካናዳ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 በማሸነፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 16ቱን ተቀላቅላለች 🤯✅ በቀጣይ ዙር ኔዘርላንድስ 🇳🇱 አልያም ሞሮኮ 🇲🇦 አሸናፊውን ትገጥማለች ! #ዳጉ_ጆርናል

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሳዑዲ አዲስ ታሪክ ፅፏል አልናስር የሳዑዲ ፕሮ ሊግ አሸናፊ ሁኗል ... የ2025/26 የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የውድድር ዓመት እጅግ አስገራሚ በሆነ አጠናቀቅ ፍጻሜውን አግኝቷል። መላው ዓለም አይኑን በጣለበት በዚሁ ታሪካዊ ምሽት፣ ሊጉን በሁለት ነጥቦች ልዩነት እየመራ የመጨረሻውን ሳምንት ፍልሚያ የጀመረው አል ናስር፣ በአል አወል ፓርክ ስታዲየም አል ዳማክን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ነው ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠው። ሳዲዮ ማኔ ፣ ኪንግስሊ ኮማን እናም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ግቦቹን አስቆጥረዋል ። አል ናስርን በአንድ ነጥብ ልዩነት እየተከተለ ተአምር ሲጠብቅ የነበረው አል ሂላል፣ ከሜዳው ውጪ አል ፈይሃን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም፣ የአል ናስር ማሸነፍ ዋንጫውን እንዲያጣ አድርጎታል። cr7 በእግርኳስ ህይወቱ 37ተኛ ዋንጫውን መሳም ችሏል ። በፖርቹጋል ፣ እንግሊዝ ፣ ስፔን ፣ ጣሊያን እናም ሳዑዲ ሊግ የነገሰ : በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው የግብ አስቆጣሪም ነው ... 6ተኛው ን ዓለም ዋንጫ በመካፈል ባለክብረወሰንም ጭምር ። ብዙሃን የሚመሰክሩለት .... ከሁሉም በላይ ታላቅ የሆነ ተጫዋች ! 🐐ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪዬሮ ዘ ጎት !! በሚኪያስ ፀጋዬ #ዳጉ_ጆርናል

መድፈኛው ከ20 ዓመታት በኋላ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ደረሰ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 አሸንፏል። የአርሰናል ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቡ
+1
መድፈኛው ከ20 ዓመታት በኋላ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ደረሰ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 አሸንፏል። የአርሰናል ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቡካዮ ሳካ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል። ወደ ስፔን አቅንቶ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታ 1 አቻ አጠናቅቆ የተመለሰው አርሰናል፥ በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ፍጻሜው አልፏል። በዚህም አርሰናል ከ20 ዓመታት በኋላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚ ሆኗል። በፍጻሜው ከባየርን ሙኒክ እና ፒኤስጂ አሸናፊ ጋር ይፋለማል። #ዳጉ_ጆርናል

ተጠናቋል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርሰናል አልቫሬዝ ዮኮሬሽ #ዳጉ_ጆርናል
ተጠናቋል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርሰናል            አልቫሬዝ                    ዮኮሬሽ #ዳጉ_ጆርናል

PSG defeat @Bayern_Munich 5-4 in an absolute thrilling first leg of the UCL semifinals 👊 @mikoethio
PSG defeat @Bayern_Munich 5-4 in an absolute thrilling first leg of the UCL semifinals 👊 @mikoethio