ch
Feedback
ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

前往频道在 Telegram

በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።

显示更多
1 586
订阅者
无数据24 小时
-27
-4230
帖子存档
በስተመጨረሻም ስፔን በአምፐሏ እናም የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሮድሪ አማካኝነት የዓለም ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች 👏 #ዳጉ_ጆርናል
በስተመጨረሻም ስፔን በአምፐሏ እናም የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሮድሪ አማካኝነት የዓለም ዋንጫውን ከፍ አድርጋለች 👏 #ዳጉ_ጆርናል

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! አርሰናል የትሮሳርድ ተተኪ ክሪስቶስ ዞሊስ ን ከክለብ ብሩጅ በ €𝟒𝟎𝐌 አስፈርሟል 🔴⚪️🇬🇷 Agreement in place for €40m fee as Tzo
🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎! አርሰናል የትሮሳርድ ተተኪ ክሪስቶስ ዞሊስ ን ከክለብ ብሩጅ በ €𝟒𝟎𝐌 አስፈርሟል 🔴⚪️🇬🇷 Agreement in place for €40m fee as Tzolis only wanted to join Arsenal despite proposals from several clubs this month 🔐🫱🏻‍🫲🏼 Club Brugge approved the sale as Arsenal paid asking price. Tzolis will replace Leandro Trossard but Arsenal will also sign another winger this summer — Morgan Rogers top of the list. #ዳጉ_ጆርናል

በነገራችሁ ላይ እግርኳስ መዝናኛ ነው ። ሜሲን እየተመለከትክ ደግሞ አለመዝናናት አይቻልም ኳሷ ራሱ እግሩ ላይ ትሻፍዳለች Period !!!
በነገራችሁ ላይ እግርኳስ መዝናኛ ነው ። ሜሲን እየተመለከትክ ደግሞ አለመዝናናት አይቻልም ኳሷ ራሱ እግሩ ላይ ትሻፍዳለች Period !!!

የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ 🐐 #ዳጉ_ጆርናል
+3
የመጨረሻው ዓለም ዋንጫ 🐐 #ዳጉ_ጆርናል

ሚኬል ሞሬኖ ነው ስሙ 🔥 #ዳጉ_ጆርናል
ሚኬል ሞሬኖ ነው ስሙ 🔥 #ዳጉ_ጆርናል

የመጨረሻው እንደሆነ የገለፀው የዓለም ዋንጫው ያለ ዋንጫ በእንባ ተጠናቋል 🥺 ይሁንና ግን ይህ የእሱን ደረጃ ፈቀቅ አያደርገውም absolute class 🔥 #ዳጉ_ጆርናል
የመጨረሻው እንደሆነ የገለፀው የዓለም ዋንጫው ያለ ዋንጫ በእንባ ተጠናቋል 🥺 ይሁንና ግን ይህ የእሱን ደረጃ ፈቀቅ አያደርገውም absolute class 🔥 #ዳጉ_ጆርናል

ስፔን በአሳማኝ ሁኔታ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች #ዳጉ_ጆርናል
ስፔን በአሳማኝ ሁኔታ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች #ዳጉ_ጆርናል

🚨🇨🇦 ይፋዊ | ካናዳ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 በማሸነፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 16ቱን ተቀላቅላለች 🤯✅ በቀጣይ ዙር ኔዘርላንድስ 🇳🇱 አልያም ሞሮኮ 🇲🇦 አሸናፊውን ትገጥማለች ! #ዳጉ_ጆ
+1
🚨🇨🇦 ይፋዊ | ካናዳ ደቡብ አፍሪካን 1ለ0 በማሸነፍ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 16ቱን ተቀላቅላለች 🤯✅ በቀጣይ ዙር ኔዘርላንድስ 🇳🇱 አልያም ሞሮኮ 🇲🇦 አሸናፊውን ትገጥማለች ! #ዳጉ_ጆርናል

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሳዑዲ አዲስ ታሪክ ፅፏል አልናስር የሳዑዲ ፕሮ ሊግ አሸናፊ ሁኗል ... የ2025/26 የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የውድድር ዓመት እጅግ አስገራሚ በሆነ አጠናቀቅ ፍጻሜውን አግኝቷል። መላው ዓለም አይኑን በጣለበት በዚሁ ታሪካዊ ምሽት፣ ሊጉን በሁለት ነጥቦች ልዩነት እየመራ የመጨረሻውን ሳምንት ፍልሚያ የጀመረው አል ናስር፣ በአል አወል ፓርክ ስታዲየም አል ዳማክን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት በመርታት ነው ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠው። ሳዲዮ ማኔ ፣ ኪንግስሊ ኮማን እናም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ግቦቹን አስቆጥረዋል ። አል ናስርን በአንድ ነጥብ ልዩነት እየተከተለ ተአምር ሲጠብቅ የነበረው አል ሂላል፣ ከሜዳው ውጪ አል ፈይሃን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም፣ የአል ናስር ማሸነፍ ዋንጫውን እንዲያጣ አድርጎታል። cr7 በእግርኳስ ህይወቱ 37ተኛ ዋንጫውን መሳም ችሏል ። በፖርቹጋል ፣ እንግሊዝ ፣ ስፔን ፣ ጣሊያን እናም ሳዑዲ ሊግ የነገሰ : በእግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛው የግብ አስቆጣሪም ነው ... 6ተኛው ን ዓለም ዋንጫ በመካፈል ባለክብረወሰንም ጭምር ። ብዙሃን የሚመሰክሩለት .... ከሁሉም በላይ ታላቅ የሆነ ተጫዋች ! 🐐ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪዬሮ ዘ ጎት !! በሚኪያስ ፀጋዬ #ዳጉ_ጆርናል

መድፈኛው ከ20 ዓመታት በኋላ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ደረሰ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 አሸንፏል። የአርሰናል ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቡ
+1
መድፈኛው ከ20 ዓመታት በኋላ ለሻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ ደረሰ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድን 1 ለ 0 አሸንፏል። የአርሰናል ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቡካዮ ሳካ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል። ወደ ስፔን አቅንቶ የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታ 1 አቻ አጠናቅቆ የተመለሰው አርሰናል፥ በድምር ውጤት 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ፍጻሜው አልፏል። በዚህም አርሰናል ከ20 ዓመታት በኋላ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚ ሆኗል። በፍጻሜው ከባየርን ሙኒክ እና ፒኤስጂ አሸናፊ ጋር ይፋለማል። #ዳጉ_ጆርናል

ተጠናቋል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርሰናል አልቫሬዝ ዮኮሬሽ #ዳጉ_ጆርናል
ተጠናቋል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርሰናል            አልቫሬዝ                    ዮኮሬሽ #ዳጉ_ጆርናል

PSG defeat @Bayern_Munich 5-4 in an absolute thrilling first leg of the UCL semifinals 👊 @mikoethio
PSG defeat @Bayern_Munich 5-4 in an absolute thrilling first leg of the UCL semifinals 👊 @mikoethio

FULL-TIME Man United 2-1 Brentford @mikoethio
FULL-TIME Man United 2-1 Brentford @mikoethio

ፒኤስጂ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል #ዳጉ_ጆርናል
+1
ፒኤስጂ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋግጠዋል #ዳጉ_ጆርናል

Arsenal miss the chance to go seven points clear at the top 😬
Arsenal miss the chance to go seven points clear at the top 😬

አበቃለት የተባለው ዎልቭስ እያንሰራራ ነው !!! በ ሮብ ኤድዋርድስ አሰልጣኝነት ስር የመጀመሪያውን 7ጨዋታዎች መሸነፋቸውን ተከትሎ ይህ ሰው የዎልቭስን ስንብት አቀረበው ተብሎ ነበር ። ይሁንና ግን
አበቃለት የተባለው ዎልቭስ እያንሰራራ ነው !!! በ ሮብ ኤድዋርድስ አሰልጣኝነት ስር የመጀመሪያውን 7ጨዋታዎች መሸነፋቸውን ተከትሎ ይህ ሰው የዎልቭስን ስንብት አቀረበው ተብሎ ነበር ። ይሁንና ግን አሁን ላይ ዎልቭስ በተከታታይ 5ጨዋታዎች አልተሸነፈም ። በሊጉ የመጀመሪያ የውድድር ዓመት ድሉን ዌስትሃም ላይ እንዲሁም ደግሞ በኤፌካፑ 6 ለ 1 ሺውስበሪን ማሸነፉ አይዘነጋም። እንዲሁም በሁለት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል ። 👏 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል

ቪላ በቪላፓርክ ተሸንፏል !!! በሜዳው ያደረጋቸው 11 ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው የኡናይ ኤምሪው ክለብ አስቶንቪላ በስተመጨረሻም በኤቨርተን አንድ ለባዶ ተሸንፏል ። በቪላፓርክ ያከናወነውን
ቪላ በቪላፓርክ ተሸንፏል !!! በሜዳው ያደረጋቸው 11 ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው የኡናይ ኤምሪው ክለብ አስቶንቪላ በስተመጨረሻም በኤቨርተን አንድ ለባዶ ተሸንፏል ። በቪላፓርክ ያከናወነውን ጨዋታ ቢያሸንፍ ኑሮ ከሊጉ መሪ አርሰናል በአራት ነጥቦች ብቻ በመበለጥ ሁለተኛ ላይ የሚቀመጥበትን እድል ነው ያበላሸው ። @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል

የቀድሞው የሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ተጫዋች አልቫሮ አርቤሎአ በጊዜያዊነት ክለቡን የሚያሰለጥን ይሆናል ። አንጋፋው የክለቡ የቀድሞ ተጫዋች የወጣት ቡድኑን ከ 2020 አንስቶ በማሰልጠን ቆይቷል ።
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ተጫዋች አልቫሮ አርቤሎአ በጊዜያዊነት ክለቡን የሚያሰለጥን ይሆናል ። አንጋፋው የክለቡ የቀድሞ ተጫዋች የወጣት ቡድኑን ከ 2020 አንስቶ በማሰልጠን ቆይቷል ።

🚨 ሰበር ፡ ኮኖር ብራድሌይ በቀሪው የሊቨርፑል የውድድር ዘመን ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። 😥💔 ከባድ የጉልበት ጉዳት ደርሶበታል እና ቀዶ ጥገና ይደረግለታል. (በ:ፖል ጆይስ) #ዳጉ_ጆርናል
🚨 ሰበር ፡ ኮኖር ብራድሌይ በቀሪው የሊቨርፑል የውድድር ዘመን ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል። 😥💔 ከባድ የጉልበት ጉዳት ደርሶበታል እና ቀዶ ጥገና ይደረግለታል. (በ:ፖል ጆይስ) #ዳጉ_ጆርናል