💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 823 subscribers, ranking 6 304 in the Religion & Spirituality category and 2 573 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 823 subscribers.
According to the latest data from 28 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -203 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 25.93%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.07% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 586 views. Within the first day, a publication typically gains 840 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 29 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات🔖 ክፍል= 6 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ t.me/Durus_AbuUseymin?livestream=8bab3464cc167c7c73
ከእናንተ ዉስጥ በእናንተ ላይ አንቀፆቸን የሚያነቡ መልክተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሰሩ በነሱ ላይ ፍርሀት የለባቸዉም። እነሱም አያዝኑም እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባብላሉ ከእርሷም የኮሩ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸዉ። እነሱ በርሷ ዉስጥ ዘዉታሪዎች ናቸዉ ። (አል አዕራፍ :35_39)
« فَإِمَّا یَأۡتِیَنَّكُم مِّنِّی هُدࣰى فَمَنِ ٱتَّبَعَ هُدَایَ فَلَا یَضِلُّ وَلَا یَشۡقَىٰ } { وَمَنۡ أَعۡرَضَ عَن ذِكۡرِی فَإِنَّ لَهُۥ مَعِیشَةࣰ ضَنكࣰا وَنَحۡشُرُهُۥ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ أَعۡمَىٰ } { قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرۡتَنِیۤ أَعۡمَىٰ وَقَدۡ كُنتُ بَصِیرࣰا }
«አላህ እንዲህ ይላል፦"ከእኔ የሆነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም። ከግሳፄዬም የዞረ ሰዉ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለዉ። በቂያም ቀን እዉር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን። ጌታዬ ሆይ! ለምን እዉር አድርገህ ቀሰቀስከኝ? በእርግጥ የምመለከት የነበርኩ ስኾን ይላል። ነገሩ እንደዚሁ ነዉ። ታምራታችን መጣችልህ። ተዉካትም። እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ ይለዋል።( ጧሃ፡ 123_126)
«قَالَ ابۡنُ عَبَّاس ، تَكَفَّلَ اللَّهُ لِمَنۡ قَرَأَ الۡقُرۡآنَ وَعَمِلَ بَمَا فِيهِ أنْ لَا يَضِلَّ فِي الدُّنۡيا وَلَا يَشۡقَی فِي الۡآخِرَةِ ٬٬ {انظر تفسير الطبري ج ١٦ ص١٦٣}
«ኢብኑ ዓባስ እንድህ ይላሉ፦ ቁርአንን ለቀራ እና በዉስጡ ባለዉ ትእዛዝ ለሰራ ሰዉ በዱንያ ላይ እንዳይሳሳት እና በአኼራ እንዳይጠም አላህ ቃል ገብቷል። ተፍሲር አጥጠበሪን ቅጽ 16 ገጽ 163 ይመልከቱ።
« كُلَّمَاۤ أُلۡقِیَ فِیهَا فَوۡجࣱ سَأَلَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ نَذِیرࣱ } { قَالُوا۟ بَلَىٰ قَدۡ جَاۤءَنَا نَذِیرࣱ فَكَذَّبۡنَا وَقُلۡنَا مَا نَزَّلَ ٱللَّهُ مِن شَیۡءٍ إِنۡ أَنتُمۡ إِلَّا فِی ضَلَـٰلࣲ كَبِیرࣲ }
የእሳት ባለቤቶችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ በዉስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ አስጠንቃቂ (ነብይ) አልመጣችሁምን ? በማለት ይጠይቋቸዋል። አይደለም በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል። አልተባባልንም። አላህም ምንንም አላወረደ እናንተ (አዉርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ዉስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን ይላሉ። (አል_ሙልክ 8_9)
{ وَسِیقَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوۤا۟ إِلَىٰ جَهَنَّمَ زُمَرًاۖ حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءُوهَا فُتِحَتۡ أَبۡوَ ٰبُهَا وَقَالَ لَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَتۡلُونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِ رَبِّكُمۡ وَیُنذِرُونَكُمۡ لِقَاۤءَ یَوۡمِكُمۡ هَـٰذَاۚ قَالُوا۟ بَلَىٰ وَلَـٰكِنۡ حَقَّتۡ كَلِمَةُ ٱلۡعَذَابِ عَلَى ٱلۡكَـٰفِرِینَ }
«አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ቡድኖቾ ሆነዉ ወደ ገሀነም ይንነዳሉ። በመጧትም ጊዜ በሮችዋ ይከፈታል። ዘበኞችዋም ከእናንተ የኾኑ መልእክተኞች የጌታችሁን አንቀፆች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሂ አልመጧችሁምን ? ይሏቸዋል። የለም መጥተዉናል ግን ፤ የቅጣጢቱ ቃል በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠች ይላሉ። {አዝዙመር ፡71}
✍ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ......!
──────⊱◈◈◈⊰──────
http://t.me/https_Asselefya1