ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 823 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 304,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 573 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 823 名订阅者。

根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 586 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 823
订阅者
-724 小时
-387 天
-20330 天
帖子存档
ሳኡድዎች ሌሎቻችሁም ተጠቀሙ ጥሩ ያስተናግዳሉ የሚሉ አስተያየቶች ደርሰዉኛል ከሌሎች እሕቶችም በኩል 🤚 እናመሰግናለን ሱቅ በደረቴዎች ቀጥሉበት 🖐 ደንበኞች ልከን ሲደሰቱ እኛ አስተዋዋቂዎችም ደስ ይለናል ! =

አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ!! ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጂዛን ሀገር ላይ ያሉ መክተባዎች ሁሉ አረቦቼ አዳርሠው ያጣኋቸውን ኪታቦች እነሡን ከመውደዴ የተነሳ ሁሉም ቦታ አጣን ሲሉኝ ሳንገናኝ ቀብር
አልሃምዱሊላህ ሡመ አልሃምዱሊላህ!! ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ጂዛን ሀገር ላይ ያሉ መክተባዎች ሁሉ አረቦቼ አዳርሠው ያጣኋቸውን ኪታቦች እነሡን ከመውደዴ የተነሳ ሁሉም ቦታ አጣን ሲሉኝ ሳንገናኝ ቀብር ልገባ ነው እንዴ እያልኩ ሳለቅስላቸው የነበርኩት ክክክ ይሄው ዛሬ 2 ቀን ባልሞላ ጠለብ ውስጥ እጄ እንዲገባ አደረጉልኝ ሡቅ በደረቴዎች እናንተም በጣም ፈልጋችሁ ያጣችኋቸው ኪታቦች ካሉ በሁሉም የሳኡዲያ ሀገራቶች በፋጣን የሚያደርሡ ናቸው እነሡን ከሌሎች ነጋዴዎች ምን ይለያቸዋል ካላችሁኝ እነሡ ለንግድ ትርፍ ሳይሆን ጧሊበል ኢልም እንዲበዛ ስለሆነ አላማቸው ከማንኛውም መክተባ በምትገዟቸው ዋጋ ባላነሠ ነው የሚሸጡት ብቻ ምን ልበላችሁ ልዩ ናቸው አሏህ ይጠብቃቸው!! አድራሻቸውን ለምፈልጉ➮ https://t.me/suk_bederete123 በዚህ ገብታችሁ ጎብኙ ሁሉንም ታገኛላችሁ

ተብለሻል ማነሽ ጥጉ ላይ ¡ =
ተብለሻል ማነሽ ጥጉ ላይ ¡ =

እቅዳችሁን አሳክታችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ከአሏህ ውጭ ለሰው አታውጁት !!

ጀግናዬ ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች....ፅናቱን ይስጥህ።

👆👆👆👆 እጅግ ወሳኝ የተሀረኩ ኪታቦች ይምረጡ ይዘዙ። ባሉበት እናደርሳለን። ጅዳ፣ መካ፣ ሪያድ፣ መዲና፣ ጣኢፍ፣ ደማም፣ ተቡክ፣ ጂዛን… …የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን።
+3
👆👆👆👆 እጅግ ወሳኝ የተሀረኩ ኪታቦች ይምረጡ ይዘዙ። ባሉበት እናደርሳለን። ጅዳ፣ መካ፣ ሪያድ፣ መዲና፣ ጣኢፍ፣ ደማም፣ ተቡክ፣ ጂዛን… …የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን።

🛑👉 ቀጥታ  ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات
🔖 ክፍል= 6 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ        ጀ            መ                  ረ t.me/Durus_AbuUseymin?livestream=8bab3464cc167c7c73

ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው። ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!

_نصيحة_بليغة_لمن_لا_ترتدي_الحجاب_الشرعي.mp31.39 MB

الواسطة بين الحق والخلق 🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ      【ክፍል ❼ 】 🏷 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ  ከባለፈ  የቀጠለ፦ « یَـٰبَنِیۤ ءَادَمَ إِمَّا یَأۡتِیَنَّكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَقُصُّونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِی فَمَنِ ٱتَّقَىٰ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ }  { وَٱلَّذِینَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔایَـٰتِنَا وَٱسۡتَكۡبَرُوا۟ عَنۡهَاۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ أَصۡحَـٰبُ ٱلنَّارِۖ هُمۡ فِیهَا خَـٰلِدُونَ } «አላህ እንዲህ ይላል ፦ የአደም ልጆች ሆይ! ከእናንተ ዉስጥ በእናንተ ላይ አንቀፆቸን የሚያነቡ መልክተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሰሩ በነሱ ላይ ፍርሀት የለባቸዉም። እነሱም አያዝኑም እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባብላሉ ከእርሷም የኮሩ እነዚያ  የእሳት ጓዶች ናቸዉ። እነሱ በርሷ ዉስጥ ዘዉታሪዎች ናቸዉ ። (አል አዕራፍ :35_39) « فَإِمَّا یَأۡتِیَنَّكُم مِّنِّی هُدࣰى فَمَنِ ٱتَّبَعَ هُدَایَ فَلَا یَضِلُّ وَلَا یَشۡقَىٰ }  { وَمَنۡ أَعۡرَضَ عَن ذِكۡرِی فَإِنَّ لَهُۥ مَعِیشَةࣰ ضَنكࣰا وَنَحۡشُرُهُۥ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ أَعۡمَىٰ }  { قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرۡتَنِیۤ أَعۡمَىٰ وَقَدۡ كُنتُ بَصِیرࣰا } «አላህ እንዲህ ይላል፦"ከእኔ የሆነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም። ከግሳፄዬም የዞረ ሰዉ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለዉ። በቂያም ቀን እዉር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን። ጌታዬ ሆይ! ለምን እዉር አድርገህ ቀሰቀስከኝ? በእርግጥ የምመለከት የነበርኩ ስኾን ይላል። ነገሩ እንደዚሁ ነዉ። ታምራታችን መጣችልህ። ተዉካትም። እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ ይለዋል።( ጧሃ፡ 123_126) «قَالَ ابۡنُ عَبَّاس  ، تَكَفَّلَ اللَّهُ لِمَنۡ قَرَأَ الۡقُرۡآنَ  وَعَمِلَ بَمَا فِيهِ  أنْ لَا يَضِلَّ فِي الدُّنۡيا وَلَا يَشۡقَی فِي الۡآخِرَةِ ٬٬ {انظر تفسير الطبري  ج ١٦ ص١٦٣} «ኢብኑ ዓባስ  እንድህ ይላሉ፦ ቁርአንን ለቀራ እና በዉስጡ ባለዉ ትእዛዝ ለሰራ ሰዉ በዱንያ ላይ እንዳይሳሳት እና በአኼራ እንዳይጠም አላህ ቃል ገብቷል። ተፍሲር አጥጠበሪን ቅጽ 16  ገጽ 163 ይመልከቱ። « كُلَّمَاۤ أُلۡقِیَ فِیهَا فَوۡجࣱ سَأَلَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ نَذِیرࣱ }  { قَالُوا۟ بَلَىٰ قَدۡ جَاۤءَنَا نَذِیرࣱ فَكَذَّبۡنَا وَقُلۡنَا مَا نَزَّلَ ٱللَّهُ مِن شَیۡءٍ إِنۡ أَنتُمۡ إِلَّا فِی ضَلَـٰلࣲ كَبِیرࣲ } የእሳት ባለቤቶችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ በዉስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ አስጠንቃቂ (ነብይ) አልመጣችሁምን ? በማለት ይጠይቋቸዋል። አይደለም  በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል። አልተባባልንም። አላህም ምንንም አላወረደ  እናንተ (አዉርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ዉስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን ይላሉ። (አል_ሙልክ 8_9) { وَسِیقَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوۤا۟ إِلَىٰ جَهَنَّمَ زُمَرًاۖ حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءُوهَا فُتِحَتۡ أَبۡوَ ٰ⁠بُهَا وَقَالَ لَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَتۡلُونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِ رَبِّكُمۡ وَیُنذِرُونَكُمۡ لِقَاۤءَ یَوۡمِكُمۡ هَـٰذَاۚ قَالُوا۟ بَلَىٰ وَلَـٰكِنۡ حَقَّتۡ كَلِمَةُ ٱلۡعَذَابِ عَلَى ٱلۡكَـٰفِرِینَ } «አላህ እንዲህ ይላል፦  እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ቡድኖቾ ሆነዉ ወደ ገሀነም ይንነዳሉ። በመጧትም ጊዜ በሮችዋ ይከፈታል። ዘበኞችዋም ከእናንተ የኾኑ መልእክተኞች የጌታችሁን አንቀፆች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሂ አልመጧችሁምን ? ይሏቸዋል። የለም መጥተዉናል ግን ፤ የቅጣጢቱ ቃል  በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠች ይላሉ።  {አዝዙመር ፡71} ✍ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ......! ──────⊱◈◈◈⊰────── http://t.me/https_Asselefya1

◊በችግርህ ጊዜ የሚርቅህን ጓደኛ ለደስታህ ጊዜ ምንም ቦታ እንዳትሰጠው ህይወት ታስተምርሃለች።

ምን አለ አሁን ስለሱ የምታስበው ሰው እሱም ስላንተ ቢያስብ ....! منقول

ምን አለ አሁን ስለሱ የምታስበው ሰው እሱም ስላንተ ቢያስብ ....! منقول

-تذكِيرٌ إن لم يكن في مواقع التواصل إحياء سنة أو إصلاح أمة أو تذكير بتوبة فلا خير في قضاء وقتكم فيه . =