en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 938 subscribers, ranking 6 200 in the Religion & Spirituality category and 2 504 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 938 subscribers.

According to the latest data from 11 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -136 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 22.70%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 168 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 12 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 938
Subscribers
No data24 hours
-377 days
-13630 days
Posts Archive
«ስለ ሸይኽ ረቢዕ ታላላቅ ኡለማዎች ምን አሉ ? =

∼እያንዳንዱ ታላቅ እና ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች ። ≈

የደዕዋ ጥሪ ለሁሉም ሙስሊሞች ~ የፊታችን ጁሙዐ ምሸት 3፡00 ላይ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአላህ። ተጋባዥ : - የተከበሩ ሸይኽ 0ሊይ ብኑ አሕመድ አራዚሒይ فضيلة الشيخ علي ب
የደዕዋ ጥሪ ለሁሉም ሙስሊሞች ~ የፊታችን ጁሙዐ ምሸት 3፡00 ላይ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአላህ። ተጋባዥ : - የተከበሩ ሸይኽ 0ሊይ ብኑ አሕመድ አራዚሒይ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي * ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። * ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። * የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ይሄ ነው፡- https://t.me/IbnuMunewor * ማስታወቂያውን በማሰራጨት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ። دعوة لحضور محاضرة للشيخ علي بن أحمد الرازحي - حفظه الله تعالى- من علماء اليمن السلفيين يوم الجمعة تاريخ 11-7-2025 م  الساعة التاسعة مساء بتوقيت مكة المكرمة 🇸🇦  الثالثة مساء بتوقيت إثيوبيا 🇪🇹 يلقيها إلى إخوانه في بلاد الحبشة عبر الإنترنت والدعوة عامة لطلاب العلم والمسلمين أجمعين ويوجد ترجمة لمن لا يفهم اللغة العربية وذلك على قناة ابن منور بالتليجرام من خلال الرابط التالي: https://t.me/IbnuMunewor أسأل الله أن ينفع بهذه المحاضرة ويجزي الشيخ و الإخوة المشرفين والمترجمين خير الجزاء إنه ولي ذلك والقادر عليه.

🤲 ወሳኝ ዱዓእ! ከአቡበከር ሲዲቅ (💚) ተይዞ፡ የአላህ መልዕክተኛን (🤍) እንዲህ በማለት ጠየኳቸው፦ ﴿عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي قَالَ : " ق
🤲 ወሳኝ ዱዓእ! ከአቡበከር ሲዲቅ (💚) ተይዞ፡ የአላህ መልዕክተኛን (🤍) እንዲህ በማለት ጠየኳቸው፦ ﴿عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي قَالَ : " قُلِ : اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾ “በሶላት ውስጥ ስሆን የምለውን ዱዓእ ያስተምሩኝ። እንዲህ በል አሉኝ፦ ‘አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በጣም ብዙ በድያታለሁ። ካንተ በስተቀር ወንጀልን የሚምር የለምና፤ ካንተ ዘንድ የሆነ ምሕረትን ለግሰኝ። አንተ መሐሪና አዛኝ ነህና እዘንልኝም።’” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 834 ▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️ 👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️Telegeram 📞 Whatsup 👤Facebook  📸Instagram 💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok

📚تلاوة خاشعة  || سورة  الكهف ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1/24177

«ጅዳ» ወይም «መካ» ስራ የሰማችሁ  ሹክ በሉኝ  ያ ጀመአ፦ በዚች መስመር አቀብሉኝ 🤝 @Ass_selefyaa_bot   🤝     ባረከላሁ ፊኩም

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል  ❶❷】 «وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ }  { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰ⁠لِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ } ∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ። ይልቅ (መላእክት) የተከበሩ ባሪያዎች ናቸዉ። በንግግር አይቀድሙትም( ያላለዉን አይሉም)። እነርሱም በትእዛዙ ይሰራሉ። በፊታቸዉ ያለዉንና በኋላቸዉ ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። ለወደደዉም ሰዉ እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸዉ የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸዉ። ከእነሱም እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝ የሚል ያንን ገናነምን እንመነዳዋለን። እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን። (አል _አንቢያእ: 26_29) « لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا } ∽ አላህ  እንዲህ ይላል፦  አል መሲሕ (ዒሳ)  ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል  የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)። አላህን ከማምለክ የሚጠየፍና የሚኮራም ሰዉ  አላህ ሁሉንም ወደ እርሱ በእርግጥ ይሰበስባቸዋል። (አን_ኒሳእ፡ 172) « وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا }   { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا } ∽ አላህ እንዲህ ይላል፦   አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ።  ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ።  ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ።  ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል። ሁሉም የቂያም ቀን ለየ ብቻ ሆነዉ ወደርሱ መጪዎች ናቸዉ። (መርየም: 88_95) « وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ } ∽ አላህ እንዲህ ይላል፦  ከአላህም ሌላ  የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ  በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ  ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።  አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ ላቀም። (ዩኑስ: 18) « وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ } ∽ አላህ እንዲህ ይላል፦  በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም።  (አን_ነጅም: 26) « مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ ∼ አላህ እንዲህ ይላል፦  እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ ?  ( አል በቀራህ: 255) « وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ ∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡  (ዩኑስ። 107) « مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ ∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡ የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡  (ፋጢር: 2) « ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ ∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡  ( አዝ_ዙመር: 38)      የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም  ብዙ ነዉ። ✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ  .....! ╭┈───────⦁🌺⦁ ╰┈➤

ምላስ ጉልበቱ ነን እኮ እኛ ሴቶች ህእ¡ =

ጠያቂ  ሚስት እንዲህ ትላለች፦ ያ ሼኽ፦  ባሌ  ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ   ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም  ምን ላድርግ ?? ሼኽ፦  ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....! 🖐

⌁ ያረብ እኔን ለማስደሰት  ያሰበን  ከኔ በፊት አስደስተዉ።  ሃዘኔንም  የፈለገ ለራሱ ደስታ ስጠዉና ጉዳዬ እንዲረሳ አድርገዉ። #ሰላም ዋሉልኝ =

የደዕዋ ጥሪ ለሁሉም ሙስሊሞች ~ የፊታችን ጁሙዐ ምሸት 3፡00 ላይ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል ኢንሻአላህ። ተጋባዥ : - የተከበሩ ሸይኽ 0ሊይ ብኑ አሕመድ አራዚሒይ فضيلة الشيخ علي بن أحمد الرازحي * ሸይኹ በርካታ ኪታቦችን ያዘጋጁ እና ብዙ ዱሩሶች ያሏቸው ታዋቂ የየመን ዓሊም ናቸው። * ዐረብኛ ለማይችሉ ከትርጉም ጋር አብሮ ይቀርባል። * የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ይሄ ነው፡- https://t.me/IbnuMunewor * ማስታወቂያውን በማሰራጨት የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ።

فُجعت الأمة الإسلامية قبل قليل بخبر وفاة الشيخ العلّامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله وغفر له، وأسكنه فسيح جناته. رحل الجبل الراسخ، والداعية السلفي الصادق، الذي أمضى عمره في نصرة الحق والدعوة إلى التوحيد والسنة، ومحاربة البدع والانحرافات العقدية، بثباتٍ وعلمٍ وبصيرة. 💦إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا شيخنا لمحزونون، ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا: "إنا لله وإنا إليه راجعون".

إنا لله وإنا إليه راجعون توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه اعظم الله اجركم يا أهل السنة https://x.com/AlamriFo/status/1943024243626688564?t=_muy8lQ1fepXyPqQrXm31g&s=08

❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜      【 ክፍል  ❶❶】 ✅  መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ } { وَلَا تَنفَعُ ٱلشَّفَـٰعَةُ عِندَهُۥۤ إِلَّا لِمَنۡ أَذِنَ لَهُۥۚ حَتَّىٰۤ إِذَا فُزِّعَ عَن قُلُوبِهِمۡ قَالُوا۟ مَاذَا قَالَ رَبُّكُمۡۖ قَالُوا۟ ٱلۡحَقَّۖ وَهُوَ ٱلۡعَلِیُّ ٱلۡكَبِیرُ } ☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ እነዚያ  ከአላህ ሌላ {አማልክት ብላችሁ} የምታስቧቸዉን ጥሩ። በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሽርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም፣ በላቸዉ። ምልጃም እርሱ  ለፈቀደለት ሰዉ ብቻ ቢሆን እንጅ  እርሱ ዘንድ ምንም አትጠቅምም። ከልቦቻቸዉ ላይ ድንጋጤዉ በተገለፀ ጊዜ ጌታችሁ ምን አለ ይላሉ? እዉነትን አለ፣ እርሱም ከፍ ያለዉ ታላቁ ጌታ ነዉ ይላሉ። {ሰበእ :22_23} ◢ وقالتْ طائفةٌ من السلف  : كان أقْوامٌ  يدْعُونَ  الْمسيح  والعُزَيْرَ  والملَائِكةَ : فبيَّنَ الله لهُم أنَّ الْملَائكَةَ والْأنْبِياءَ  لا يمْلِكُون كشْف الضُّرِّ عنْهُم  ولا تحْوِيلاً  وأنهُم  يتقرَّبُون إلی الله ويرْجُون رحْمتهُ ويخافُون عذابَهُ ٜ ☛ ከሰለፎች ቡድን (ጭፍራ) ዉስጥ እንድህ ይላሉ፦  አል መሲህን (ነብዩ ዒሳን) ዑዘይርን እና መላእክትን የሚያመልኩ ሰዎች ነበሩ። መላእክትና ነብያት ጉዳትን ማስወገድም ሆነ ከእነርሱ ማራቅ የማይችሉና እነርሱ(ራሳቸዉ) ወደ አላህ የሚቃረቡ፣ እዝነቱን የሚከጅሉ፣ ቅጣቱን የሚፈሩ መሆናቸዉን አላህ አስረዳቸዉ። ◢ مَا كَانَ لِبَشَرٍ أَن یُؤۡتِیَهُ ٱللَّهُ ٱلۡكِتَـٰبَ وَٱلۡحُكۡمَ وَٱلنُّبُوَّةَ ثُمَّ یَقُولَ لِلنَّاسِ كُونُوا۟ عِبَادࣰا لِّی مِن دُونِ ٱللَّهِ وَلَـٰكِن كُونُوا۟ رَبَّـٰنِیِّـۧنَ بِمَا كُنتُمۡ تُعَلِّمُونَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَبِمَا كُنتُمۡ تَدۡرُسُونَ } { وَلَا یَأۡمُرَكُمۡ أَن تَتَّخِذُوا۟ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةَ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ أَرۡبَابًاۗ أَیَأۡمُرُكُم بِٱلۡكُفۡرِ بَعۡدَ إِذۡ أَنتُم مُّسۡلِمُونَ } ☛ አላህ እንዲህ ይላል፦ ለማንም ሰዉ አላህ መፀሀፍንና ጥበብን ነብይነትንም ሊሰጠዉና ከዚያም ለሰዎች ከአላህ ሌላ  ለእኔ ባሪያዎች ሁኑ ሊል አይገባዉም። ግን መፀሀፍን የምታስተምሩ በነበራችሁበትና የምታጠኑም በነበራችሁት በእዉቀታችሁ ሰሪዎች ሁኑ ይላቸዋል። መላእክትንና ነብያትንም አምላክ አድርጋችሁ እንድትይዙ ሊያዛችሁ አይገባዉም። እናንተ ሙስሊሞች ከሆናችሁ በኋላ በክህደት ያዛችኋልን?  (አል _አንዓም: 79_80) ☛ አላህ  መላእክትንና ነብያትን ጌቶች አድርጎ መያዝ  ክህደት እንደሆነ አብራርቷል። መላእክትንና ነብያትን ወሳኢጥ ያደረገና የሚጠራቸዉ(የሚያመልካቸዉ)፣ በእነሱ ላይ የሚመካ  ጥቅምን ማምጣትና ጉዳትን መከላከል የሚጠይቃቸዉ፣ ለምሳሌ፦ ወንጀልን እንድምሩ፣ ልብን እንዲያቀኑ፣ ጭንቅን እንዲያስወግዱ፣ ችግርን እንዲያርቁ የሚጠይቃቸዉ በሙስሊሞች የአቋም ስምምነት መሠረት ከሐዲ ነዉ። ╭┈───────⦁🌺⦁ ╰┈➤ t.me/https_Asselefya1