💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 854 subscribers, ranking 6 286 in the Religion & Spirituality category and 2 565 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 854 subscribers.
According to the latest data from 24 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -197 over the last 30 days and by -8 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.03%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 329 views. Within the first day, a publication typically gains 840 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
ጤናሽን
2_ደስታሺን
3_ማንነትሽ
4-ነፃነትሽን
5_ግብ እና ህልምሺን
=
t.me/https_Asselefya1ረመዷንን ያመነና የተሳሰበ ሲሆን የፆመ ሰዉ ያስቀደመዉን ወንጀል ይማራል። አህመድ እና አስሃቡ ሱነን ዘግበዉታል።
🛑👉 በረመዷን የማፍጠር አደገኚነት ፦
عن ابن عباس رضي الله عنهما : أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: عرى الإسلام، وقواعد الدين ثلاثة .عليهن أسس الإسلام ، من ترك واحدة منهن، فهو بها كافر حلال الدم " شهادة ان لا إله إلا الله,والصلاة المكتوبة. وصوم رمضان . " رواه أبو يعلى ، والديلمي. وصححه الذهبي "
ከኢብኑ ዓባስ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦ የዲን መሠረቶች ሶስት ናቸዉ። የኢስላም ምሶሶዎች የቆሙት በርሱ ላይ ነዉ። ከነርሱ መሃል አንዱን የካደ ሆኖ የተወ ሰዉ ካፊር ነዉ። ደሙም ሀላል ነዉ። ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መመስከር፣ የግደታ ሶላቶች እና ረመዷንን መፆም። አቡ የዕላ እና ደይለሚይ ዘግበዉታል። ዘሐቢይ ሶሒህ አድርገዉታል ።
وعن أبي هريرة، أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "من أفطر يوما من رمضان ، في غير رخصة رخصهاالله له لم يقض عنه صيام الدهر كله ، وإن صامه " رواه أبو داود ، وابن ماجه ، والترمذي، وقال البخاري: ويذكر عن أبي هريرة رفعه ، وبه قال ابن مسعود
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ በረመዷን ዉስጥ አንድ ቀን አላህ ካግራራባቸዉ ፍቃዶች ዉጭ በሆነ ሁኔታ ያፈጠረ (የፈታ) ሰዉ ዓመቱን በሙሉ ቢፆም እንኳን እዳዉን አይከፍልለትም። አቡ ዳዉድ ፣ ኢብኑ ማጀህ፣ እና ቲርሚዚይ ዘግበዉታል። ቡዃሪም፦ አቡ ሑረይራ ወደ ነብዩ ﷺ ሰነዱን ከፍ አድርገዉ እንደዘገቡት፦ ከረመዷን አንድ ቀን ያለ ምክንያት እና ያለ ህመም ያፈጠረ ሰዉ ዓመቱን ሁሉ ቢፆም እንኳን አያቻችልለትም። ይህንኑም ኢብኑ መስዑድ ተናግረዋል።
ዘሀቢይ እንድህ ይላሉ፦ የረመዷንን ፆም ያለ ህመም የተወዉ ሰዉ ከዝሙት ሰሪ እና ከአልኮል አዘዉታሪ የበለጠ ክፉ መሆኑ ሙእሚኖች ጋር የፀደቀ ሀሳብ ነዉ። እንደዉም በሙስሊምነቱ ላይ ይጠራጠራሉ። ዚንድቅ_ክህደት በልቡ የደበቀ አስመሳይ እና ልቅ ሰዉ ነዉ ብለዉም ይጠረጥሩታል።
ይቀጥላል .....✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1ልክ ከአንተ መለየት ማትችል እስኪመስልህ ድረስ ትወድሃለች ስትተውህ ደግሞ አንድም ቀን ወዳህ እንዳልነበር እንዲሰማህ አድርጋህ ትሄዳለች !»
||
t.me/https_Asselefya1ምን ማለቴ ነዉ የምትወድህ ሴት ከአጠገብህ ከመራቋ በፊት ዋጋዋ እወቅ ተረዳት! ከሄደች በኋላ መቆጨቱ አይጠቅምም እሷ እረስታሀለች !
=
t.me/https_Asselefya1መፆሙ ግዴታ የሆነባችሁ የተባረከ ወር መጣላችሁ። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ፣ የጀሀነብ ደጃፎች ይዘጋሉ፣ ሰይጣኖችም ይታሰራሉ። ከአንድ ሺህ ወራት በላጭ የሆነች ሌሊት በዉስጡ አለ። የርሷንም መልካም ነገር ያጣ በእርግጥም የተነፈገ ሰዉ ነዉ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና በይሐቂይ ዘግበዉታል።
وعن عرفجة قال : كنت عند عتبة بن فرقد وهو يحدث عن رمضان قال فدخل علينا رجل من أصحاب محمد ﷺ فلما رآه عتبه هابه .فسكت .قال فحدث عن رمضان قال : سمعت رسول اللهﷺ يقول في رمضان " تغلق أبواب النار وتفتح أبواب الجنه ، وتصفد فيه الشياطين . قال وينادي فيه ملك .يا باغي الخير أبشر .يا باغي الشر أقصر ، حتى ينقضي رمضان ، {رواه أحمد . والنسائي وسنده جيد}
ከዐርፈጃ እንደተዘገበዉ፦ ዑትባ ቢን ፉርቁድ ስለረመዷን እየተናገሩ ሳለ አብሬያቸዉ ነበርኩ። እንድህም አሉ፦ ከሙሐመድ ባልደረቦች መሀከል የሆነ ሰዉ ወደ ወደ እኛ ገባ። ዑትባም ፈራዉና ዝም አለ። ከዚያም ስለረመዷን ማዉራት ጀመረ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ሲሉ ሰማሁኝ አለ፦ የእሳት ደጃፎች ይዘጋሉ። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ። ሰይጣኖችም ይታሰራሉ።
እንድህም ብለዋል፦ በርሱ ዉስጥ ይጣራል፤ መልካም ፈላጊ ሆይ አይዞህ(አብሽር) ክፋት ፈላጊ ሆይ ተከልከል! ይላል። ረመዷን እስኪወጣ ድረስ። አህመድ ነሳኢይ ዘግበዉታል። ሰነዱም መልካም ነዉ።
وعن أبي هريرة أن النبي ﷺ قال : والصلوات الخمس، والجمعة إلى الجمعة ، ورمضان إلى رمضان مكفرات لما بينهن. إذا اجتنبت الكبائر ، رواه مسلم
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ አምስቱ ሶላቶች፣ ከጁሙዐ እስከ ጁሙዐ፣ ከረመዷን እስከ ረመዷን ከባባድ ወንጀሎች እስከተጠነቀቁ ድረስ በመሀል ያለዉን ሁሉ ያስምራል። ሙስሊም ዘግበዉታል።
وعن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه ان النبي ﷺ قال ، من صام رمضان وعرفه حدوده . وتحفظ مما كان ينبغي ان يتحفظ منه كفر ما قبله ، (رواه أحمد . والبيهقي ، بسند جيد )
ከአቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ይላሉ፦ ረመዷንን የፆመ፣ ድንበሩን ያወቀ ሊጠነቀቅ ከሚገባዉ የተጠነቀቀ ያስቀደመዉ ወንጀል ይታበስለታል። (አህመድ በይሐቂይ በመልካም ሰነድ ዘግበዉታል።)
ይቀጥላል.......✍
=
https://t.me/https_Asselefya1