ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 859 подписчиков, занимая 6 284 место в категории Религия и духовность и 2 566 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 859 подписчиков.

Согласно последним данным от 25 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -191, а за последние 24 часа — 6, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 24.98%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.06% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 462 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 840 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 26 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 859
Подписчики
+624 часа
-317 дней
-19130 дней
Архив постов
📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18 ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት 3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ። 📗 الوصايا لمن أدرك رمضان ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች 🎙 በወንድም አ
📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18  ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት  3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ። 📗 الوصايا لمن أدرك رمضان ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች 🎙 በወንድም አቡ ኡሰይሚን 👉ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !    t.me/MohamedAliEdris   t.me/MohamedAliEdris

🔖ረመዷንን አስመልክቶ 2ቱ ብርቅዬ ኡስታዞቻችን የሰጧቸዉ ትምህርት ከታች ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ 👇👇 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇊⇊⇊⇊ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14287 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14287 🎙ኡስታዝ አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም ⇓⇓⇓⇓⇓⇓ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10084 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10084 =

• ኢላሂ…!በተውከኝ ቦታ ላይ ሁሌም እንድገኝ፤ ካሳደክግኝ ቦታ ላይ እንዳልጠፋ የዘወትር እገዛህን እሻለሁ፡፡ደክሜ ለሌሎችም መድከም ሰበብ እንዳልሆን እርዳኝ፡፡ከዓላማ የሚያሰናክሉ፤ ከራዕይ የሚንቅሉ የዚህ ዘመን ፈተናዎችን አልፌ እየወደቅሁ እየተነሳሁም ቢሆን ከዉዴታህ ጉያ የምድርስ አድርገኝ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

5 ነገሮችን ጠብቂ! 1_ ጤናሽን 2_ደስታሺን 3_ማንነትሽ 4-ነፃነትሽን 5_ግብ እና ህልምሺን = t.me/https_Asselefya1

🛑👉የረመዷን  ወር ቱርፋቶች እና በርሱ ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳ፦ وعن أبي هريرة  قال  قال رسول الله صلى الله عليه وسلم  " من صام رمضان  إمانا  واحتسابا  غفر له ما تقدم  من ذنبه " رواه أحمد  وأصحاب السنن. ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ  የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦ ረመዷንን ያመነና የተሳሰበ ሲሆን የፆመ ሰዉ  ያስቀደመዉን ወንጀል  ይማራል። አህመድ እና አስሃቡ ሱነን ዘግበዉታል። 🛑👉 በረመዷን  የማፍጠር አደገኚነት ፦ عن ابن عباس  رضي الله عنهما  : أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال:  عرى الإسلام، وقواعد الدين ثلاثة .عليهن أسس الإسلام  ، من ترك واحدة  منهن، فهو بها  كافر  حلال الدم " شهادة ان لا إله إلا الله,والصلاة المكتوبة. وصوم رمضان . " رواه أبو يعلى ، والديلمي. وصححه الذهبي " ከኢብኑ ዓባስ እንደተዘገበዉ፦  የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦  የዲን መሠረቶች  ሶስት ናቸዉ። የኢስላም ምሶሶዎች የቆሙት በርሱ ላይ ነዉ። ከነርሱ  መሃል አንዱን የካደ ሆኖ የተወ ሰዉ ካፊር ነዉ። ደሙም ሀላል ነዉ። ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መመስከር፣ የግደታ  ሶላቶች እና ረመዷንን መፆም።  አቡ የዕላ እና ደይለሚይ ዘግበዉታል። ዘሐቢይ ሶሒህ አድርገዉታል ። وعن أبي  هريرة، أن النبي  صلى الله عليه وسلم  قال :  "من أفطر  يوما من رمضان ، في غير رخصة  رخصهاالله له  لم يقض عنه صيام الدهر  كله ، وإن صامه "  رواه أبو داود ، وابن ماجه ، والترمذي،  وقال البخاري: ويذكر  عن أبي هريرة رفعه ، وبه قال ابن مسعود ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ  የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ብለዋል፦  በረመዷን ዉስጥ  አንድ ቀን አላህ ካግራራባቸዉ   ፍቃዶች ዉጭ በሆነ ሁኔታ ያፈጠረ (የፈታ) ሰዉ ዓመቱን በሙሉ ቢፆም እንኳን  እዳዉን አይከፍልለትም። አቡ ዳዉድ ፣ ኢብኑ ማጀህ፣ እና ቲርሚዚይ ዘግበዉታል።  ቡዃሪም፦   አቡ ሑረይራ ወደ ነብዩ ﷺ ሰነዱን ከፍ አድርገዉ እንደዘገቡት፦ ከረመዷን አንድ ቀን ያለ ምክንያት እና ያለ ህመም ያፈጠረ ሰዉ  ዓመቱን ሁሉ ቢፆም እንኳን አያቻችልለትም። ይህንኑም ኢብኑ መስዑድ ተናግረዋል። ዘሀቢይ  እንድህ ይላሉ፦  የረመዷንን ፆም ያለ ህመም የተወዉ ሰዉ ከዝሙት ሰሪ እና ከአልኮል አዘዉታሪ የበለጠ ክፉ መሆኑ  ሙእሚኖች ጋር የፀደቀ ሀሳብ ነዉ።  እንደዉም  በሙስሊምነቱ ላይ ይጠራጠራሉ። ዚንድቅ_ክህደት በልቡ የደበቀ አስመሳይ እና ልቅ ሰዉ ነዉ ብለዉም ይጠረጥሩታል።       ይቀጥላል .....✍️ = https://t.me/https_Asselefya1

♻ወሊይ ማለት ምን ማለት ነዉ  ወሊዩስ ማነዉ  ⁉
Anonymous voting

➭ከሰው አትጠብቅ.....! ሁሉም ሰው ምትሰጠውን ያክል አይመልስልህም። ምትወደውን ያክል አይወድህም። ምትጨነቅለትን ያክል አይጨነቅልህም! ስለዚህ ከሰው ምንንም አጠብቁ። ብትቸሉ እናንተ መልካምን ዋሉ ካለምንም አፀፋዊ ምላሺ

•• بلوغ رمضان نعمة كبيرة ❍ ‏قال العلامة ابن عثيمين رَحِمهُ الله : بُلوغُ رمضان نِعمةٌ كبيرة على من بَلَغهُ وقَامَ بحَقه ​بالر
•• بلوغ رمضان نعمة كبيرة ❍ ‏قال العلامة ابن عثيمين رَحِمهُ الله : بُلوغُ رمضان نِعمةٌ كبيرة على من بَلَغهُ وقَامَ بحَقه ​بالرِّجوع إلى ربه من مَعصِيتهِ إلى طاعتِه ومنَ الْغَفْلةِ عنه إلى ذِكْرِهِ؛ ومِنَ الْبُعْدِ عنهُ إلى الإِنَابةِ إِلَيْه​ . ‏‌‏⤶ مجالس شهر رمضان (١٣) =

ስለ ጓደኛ ጥሩ ትዉስታ ግቡ እና አድምጡት ብዙ ትጠቀማላችሁ ⇣⇣⇣⇣⇣⇣ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10082 t.me/abu_reyyis_arreyyis/10082

🔖 ጓደኛ፦ ለምን እንድህ አደረክ ብሎ ሊወቅስ ይችላል እንጅ ለምን እንድህ አደረክ ብሎ ሊመክር ይችላል እንጅ ( አይቀጣም አይበቀልም። =

ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነዉ! ሚስት በባሏ ተናደደችና የምፈልገዉን ይዘህ ከቤት ዉጣ አለችዉ።  የሱ ምላሽ እንድህ ነበር፦  ባልም የሚስቱ እጅ ይዞ  ሀያ... ነበር ያላት ህእ! ምክንያቱም የሚፈልገዉ እሷን ነዉ። እሷም እኔን የምትፈልግ ብላ ፈገግ አለች ንደቱ እረሳችዉ ! የሚስትህ ንደት በቀላሉ ማጥፋት እና የቤትህ ሰላም መመለስ ትችላለህ Bro ጥሩ ዘዴ ተጠቀም ብቻ ! =

🔖 ኹጥባ ነብዩላህ ዩሱፍ እና መርየም ክፍል 20 = t.me/SadatKemalAbuMeryem

«ሚዛናዊቷ ሴት ፦ ልክ ከአንተ መለየት ማትችል እስኪመስልህ ድረስ ትወድሃለች ስትተውህ  ደግሞ አንድም ቀን ወዳህ እንዳልነበር እንዲሰማህ አድርጋህ ትሄዳለች !» || t.me/https_Asselefya1

ሴት ከወደደችህ ብዙ ትታገሳለች ! ነገር ግን ዋጋዋ አላቅ ብለቅ ብትንቀባረር አንድ ቀን ከነ መፈጠርህ ረስታህ ትሄዳለች ! ያኔ ግን ብዘል ብትፈርጥ እሷ ግድም የላት በግልባጭ መሳቂያ የምታደርግህ ! ምን ማለቴ ነዉ የምትወድህ ሴት ከአጠገብህ ከመራቋ በፊት ዋጋዋ እወቅ ተረዳት! ከሄደች በኋላ መቆጨቱ አይጠቅምም እሷ እረስታሀለች ! = t.me/https_Asselefya1

አዲስ ወሳኝ ሙሀዶራ‼️ --------------------- «የአክፍሮት ሐይሎች ዘመቻ» --------------------------- 👉አደራ በደንብ ይደመጥና ሸር ይደረግ ጉዳዩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። 👉ብዙወችቻችን እንደ ቀላል እያየነው ህዝባችን በጠላት እየተበላ ነው በተለይ የቀድሞው ደቡብ ክልል አብዛኛው ቦታ በሚሽነሪወችና በመንግስት ድጋፍም ጭምር ታግዞ እስልምናን ለማጥፋት ሰፊ በጀት ተመድቦ እየተሰራበት ነው እንንቃ!! ⭕️►በሸዕባን 22 /1446 ھ በወንድም ኑረዲን ቻናል የተደረገ ወሳኝ ማስታወሻ ይደመጥና ይሰራጭ ሐያ....!! 🎙ዑስታዝ አብደ-ናስር መሩር ሀፊዞሁሏህ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🛑👉የረመዷን ወር ቱርፋቶች እና በርሱ  ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳ ፦ عن  أبي هريرة ان النبي ﷺ قال لما حضر رمضان " قد جاءكم شهر  مبارك .افترض الله  عليكم صيامه . تفتح فيه أبواب الحنه . وتغلق فيه  أبواب الجحيم .وتغل فيه الشياطين . فيه ليلة  خير من ألف شهر من حرم خيروها  فقد حرم .( رواه أحمد .النسائي، ولبيهقي .) ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ ነብዩﷺ ረመዷን የገባ ቀን እንድህ አሉ፦  መፆሙ ግዴታ የሆነባችሁ የተባረከ ወር መጣላችሁ። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ፣ የጀሀነብ  ደጃፎች ይዘጋሉ፣ ሰይጣኖችም ይታሰራሉ። ከአንድ ሺህ ወራት በላጭ የሆነች ሌሊት  በዉስጡ አለ። የርሷንም መልካም ነገር ያጣ በእርግጥም የተነፈገ ሰዉ ነዉ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና በይሐቂይ ዘግበዉታል። وعن  عرفجة  قال : كنت   عند عتبة بن فرقد وهو يحدث  عن رمضان  قال  فدخل  علينا رجل من أصحاب  محمد ﷺ فلما رآه عتبه  هابه .فسكت .قال فحدث  عن  رمضان  قال :  سمعت  رسول اللهﷺ يقول في رمضان " تغلق أبواب النار  وتفتح أبواب الجنه ،  وتصفد  فيه  الشياطين  . قال وينادي  فيه ملك .يا باغي الخير  أبشر .يا باغي الشر  أقصر ، حتى ينقضي رمضان ، {رواه أحمد . والنسائي وسنده جيد} ከዐርፈጃ  እንደተዘገበዉ፦ ዑትባ ቢን ፉርቁድ ስለረመዷን እየተናገሩ ሳለ አብሬያቸዉ ነበርኩ። እንድህም አሉ፦ ከሙሐመድ ባልደረቦች መሀከል የሆነ ሰዉ ወደ  ወደ እኛ ገባ።  ዑትባም ፈራዉና ዝም  አለ። ከዚያም ስለረመዷን ማዉራት ጀመረ።  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ሲሉ ሰማሁኝ አለ፦ የእሳት ደጃፎች ይዘጋሉ።  የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ። ሰይጣኖችም ይታሰራሉ። እንድህም ብለዋል፦ በርሱ ዉስጥ ይጣራል፤ መልካም ፈላጊ ሆይ  አይዞህ(አብሽር) ክፋት ፈላጊ ሆይ ተከልከል! ይላል። ረመዷን እስኪወጣ ድረስ።  አህመድ ነሳኢይ ዘግበዉታል።  ሰነዱም መልካም ነዉ። وعن أبي  هريرة  أن النبي ﷺ قال :  والصلوات  الخمس، والجمعة  إلى الجمعة ، ورمضان إلى رمضان  مكفرات لما بينهن. إذا اجتنبت  الكبائر ،  رواه مسلم ከአቡ  ሑረይራ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ አምስቱ ሶላቶች፣ ከጁሙዐ እስከ ጁሙዐ፣ ከረመዷን እስከ ረመዷን  ከባባድ ወንጀሎች እስከተጠነቀቁ ድረስ በመሀል ያለዉን ሁሉ ያስምራል። ሙስሊም ዘግበዉታል። وعن أبي سعيد الخدري  رضي الله  عنه  ان النبي ﷺ  قال ، من صام رمضان  وعرفه حدوده . وتحفظ مما كان  ينبغي  ان يتحفظ  منه كفر ما قبله ، (رواه أحمد . والبيهقي ، بسند جيد ) ከአቡ ሰዒድ  አል ኹድሪይ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛﷺ  እንድህ ይላሉ፦ ረመዷንን የፆመ፣  ድንበሩን ያወቀ ሊጠነቀቅ ከሚገባዉ የተጠነቀቀ ያስቀደመዉ ወንጀል ይታበስለታል። (አህመድ በይሐቂይ በመልካም ሰነድ ዘግበዉታል።)         ይቀጥላል.......✍ = https://t.me/https_Asselefya1