💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 858 subscribers, ranking 6 286 in the Religion & Spirituality category and 2 565 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 858 subscribers.
According to the latest data from 24 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -197 over the last 30 days and by -8 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.03%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 3 329 views. Within the first day, a publication typically gains 840 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.
ነገሮች በፈለግሺዉ መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ ሰዎች ጀርባቸዉን ሊያዞሩብሽ ይችላሉ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉሽ ነገሮች ሁሉ ልታጪ ትችያለሽ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ዉስጥ አልፈን እናዉቃለን ወደፊትም እናልፋ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተስፋ ቆርጠሽ ጥረትሽን እንዳታቆሚ ለራስሽ ቃል መግባት ነዉ!!
=
t.me/https_Asselefya1የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ ➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ ➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስበዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም የተጀመረውን የኢብኑ አባስ መረከዝ ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ.... ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው። ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🛎انشر تؤجر ! 🔑 كن مفتاحا للخير الدال على الخير كفاعله🏝 https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
የወደቃችሁበት ቦታ ላይ ተራመዱ!
√ ያለቀሳችሁበት ቦታ ላይ ሳቁ !
√ ያዘናችሁበት ቦታ ላይ ተደሰቱ !
√ የተሸነፋችሁበት ቦታ ላይ አሸንፉ
√ አትችሉም የተባላችሁበት ቦታ ላይ መቻላችሁን አሳዩ !
√ መቼም ሰዉ አትሆኑም በተባላችሁበት ቦታ ላይ ሰዉ ሆናችሁ አሳዩ !
=
t.me/https_Asselefya1