ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 859 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 859 名订阅者。

根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 859
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
• ሸዕባን ከረመዷን ወር በፊት መግቢያ በር ብቻ አይደለም ። • ሸዕባን ኸይር ከሚመረትበት የበለጠ ኸይር ወደሚመረትበት መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። • ሸዕባን ከፊት ለፊታችን ትልቅ ወር እየመጣ እንደሆኑ ማብሰሪያ ፊሽካ የተዘጋጁ ደወል ነው። • ሸዕባን ከረመዷን በፊት በቀሩት ጥቂት ቀናት ነፍስን ማዘጋጃና መለማመጃ መድረክ፤ ከብዙ ዝንጋቴ በኋላ ወደ አላህ የመመለሻ ወር ነው። • ሸዕባን ከኖርማልና ከተለመደው የዒባዳ ሁኔታችን ወጥተን ለተሻለ መታዘዝ መስፈንጠሪያ ቦርድ ነው። • ረመዷን ያለ-አንዳች መንፈሳዊ ዝግጅት ዝም ተብሎ የሚገባበት ወር አይደለም ። የረመዷንን ለዛና ጥፍጥና ማጣጣም የፈለገ ከወዲሁ ሸዕባን ላይ ነፍሱን በፆም፣ በቁርአን ፣ በዚክር፣ በሰደቃ፣ በመልካም ሥራ ያለስልስ።በውስጡ ኢስቲግፋር፣ ዱዓና ዚክር አብዙ፣ ቁርአን አብዝታችሁ ቅሩ፣የበደላችሁትን ካሱ፣ ለበደላችሁ ይቅር በሉ፣ የወሰዳችሁት የሰው ሐቅ ካለ መልሱ። አላህ ሆይ ፅናትን ለግሰን። ሸዕባንን ባርክልን። ለረመዷን ደርሰው፣ ፆመውት፣ ፆማቸውም ተቀባይነት ከሚያገኙት አድርገን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

➩የሻዕባን ግማሺ ወይም ሻዕባን 15ኛው ለሊት የራሷ የሆነች ሰላት የላትም፣ ቂያምም የላትም ፣ዱአም የላትም...... አንተ ብቻ ወደ ልብህን ጥላቻንና ሺርክን ከልብህ አውጣ የአላህ እዝነት እንድታገኝ

~ እነዝያ ልብ ሁሉንም ሰውች የሚወዱበት ጊዜያት ይናፍቁኛል። ያ በማደግ ውስጥ ያልተበከለ የነበረው ማንነት። ያቺ የእቃቃ ልቤ አሁንም ትናፍቀኛለች። ንፁህ ሀፍረቷ ያልተበከለባት የነበረው። ያ ጊዜዬ
~ እነዝያ ልብ ሁሉንም ሰውች የሚወዱበት ጊዜያት ይናፍቁኛል። ያ በማደግ ውስጥ ያልተበከለ የነበረው ማንነት። ያቺ የእቃቃ ልቤ አሁንም ትናፍቀኛለች። ንፁህ ሀፍረቷ ያልተበከለባት የነበረው። ያ ጊዜዬ ይናፍቀኛል አላህ ይማርህ ለማለት የሚያስቸግር በሽታ ያልሸመትኩበት ጊዜ። ያ ልቤ ይናፍቀኛል ንፁህ የነበረበት። ያቺ ሙሽራዬ ትናፍቀኛለች ትዳር የእሷ ፈገግታ የሚመስለኝ። ያቺ ትውስታዬ ትናፍቀኛለች በቂም በጥላቻ ያልደማችው። ያ ልቤ ይናፍቀኛል። ሰው ሁሉ ሰው የሚመስለኝ የነበረው። ልቤ ሆይ ናፍቀኸኛል! = t.me/AbuSufiyan_Albenan

➩የእኔ ውድ እህት ፍቅሬን በምን ልግለፅልሺ ወይም እንደምወድሺ በምን ላሳይሺ ላለሺ ወንድ በኒካህ በይው!! ከዚያ ውጭ የቴክስት ድርደራ እንዳሰሚ ስልሺ። http://t.me/https_Asselefya1
➩የእኔ ውድ እህት ፍቅሬን በምን ልግለፅልሺ ወይም እንደምወድሺ በምን ላሳይሺ ላለሺ ወንድ በኒካህ በይው!! ከዚያ ውጭ የቴክስት ድርደራ እንዳሰሚ ስልሺ። http://t.me/https_Asselefya1

ይምታኝ ይደብድበኝ             የምወደው ሰው፣ የሚገላግለኝ  ደመኛዬ ነው። እኔ'ና አንቺ ብንስማማ፣ ይበቃናል ያክርማ ማማ። እኔ'ና አንቺ ብናዋደድ፣ ይበቃናል የትንኝ ለምድ። ~ ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ (1928 -1997) ረሒመሁላህ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

🛑👉ለራስሽ ቃል ግቢ ፦ ነገሮች በፈለግሺዉ መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ ሰዎች ጀርባቸዉን ሊያዞሩብሽ ይችላሉ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉሽ ነገሮች ሁሉ ልታጪ ትችያለሽ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ዉስጥ አልፈን እናዉቃለን ወደፊትም እናልፋ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተስፋ ቆርጠሽ ጥረትሽን እንዳታቆሚ ለራስሽ ቃል መግባት ነዉ!! = t.me/https_Asselefya1

እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!
እህታችን አፋልጉን ቤተሰቦቿ!!

አኽላቃችንን እናስተካክል.mp31.46 MB

ረመዳን በተቅዋ እንፁም.mp31.10 MB

ከወትሮው በተለየ ረመዷን ላይ መስጂድ የሚመላለሱ እና መልካም ስራ የሚሰሩ ሰዎችን "የረመዷን ባሪያ" ብሎ መጥራት የተለመደ ነው። ነገር ግን የረመዷን ባርነት አይደለም። 🔊ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

ሼር ሼር አድርጉት በደንብ ባረከላሁ ፊኩም !

ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ 3:00 ጀምሮ
ألسلام عليكم ورحمةالله وبركاته      🎊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ ነገ ጁሙዓ ማታ  3:00 ጀምሮ      ↷🔊ተጋባዥ እንግዶቻችን↷ ➊ ሸይኽ አወል አሕመድ አል_ኬሚሴ"ሐፊዘሁላህ"        ❷➻ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ  "ሐፊዘሁላህ"    ❸➻ ኡስታዝ አቡ አብደላህ (ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ "ሐፊዘሁሏህ" ❹ ወንድም አቡ ሐሳን አሊይ ዩሱፍ ሐፊዘሁሏህ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ። ◎
የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ     ➠ ወንድማችን አቡ ዑበይዳ ከኼሚሴ ➠ አቡ ማሒ ኢብኑ ኢድሪስ
      በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ አይደለም መቅረት ማርፈድ አይታሰብም  የተጀመረውን  የኢብኑ አባስ መረከዝ  ለማስጨረስ ልዩ እና ያማረ  የደመቀ የንያ ፕሮግራም እንዲሁም አሁን የደረሰበትን ጉዳይም እዚያው የምንሰማ ይሆናል  ኢንሻ አሏህ እንዳትቀሩ ሁላችሁም እስከነ ቤተሰቦቻችሁ ተጋብዛችኋል ስላችሁ....        ማሳሰቢያ ጁመአ ምሽቱን የምናሳልፈው ከኢብኑ አባስ መርከዝ ጋር ነው።  ተናግሪያለሁ። መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም! 🔍 ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ                              ╰┈➢ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🛎انشر تؤجر !         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝 https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🔖ጠቃሚ  ህጎች፦ √ የወደቃችሁበት ቦታ ላይ ተራመዱ! √ ያለቀሳችሁበት ቦታ ላይ ሳቁ ! √ ያዘናችሁበት ቦታ ላይ ተደሰቱ ! √ የተሸነፋችሁበት ቦታ ላይ አሸንፉ √ አትችሉም የተባላችሁበት ቦታ ላይ መቻላችሁን አሳዩ ! √ መቼም ሰዉ አትሆኑም በተባላችሁበት ቦታ ላይ ሰዉ ሆናችሁ አሳዩ ! = t.me/https_Asselefya1

ታላቅ መሆን ለካ ደስ የሚል ስሜት አለዉ እናንተ ሳትነግሩኝ ለማንኛዉም እኔም ወግ ደርሶኝ ከበታቼ ተወልዶልኝ አሁን አድገዉ ታላቄ ሲሉኝ በጣም ደስ የሚለኝ ! በጣም ደስ የሚል ስሜት ያለዉ ደግሞ እህቴ ይሄን ግዥልኝ ሲሉ ዉይይይ ያረቢ.......! የኔ ታናሾች በጣም የምትወዳችሁ እህታችሁ ! =

በማይወዱሽ ሰወች ፊት ሁሌም ደስተኛ ሁኚ!! በጭራሺ ከነሱ ፊት ሀዘንሺን ድክመትሺን ችግርሺን ተስቶሺ እንዳታወሪ ምክንያቱም ያንች ችግር እና ውድቀት ሰለሚፈልጉ ስለሚያስደስታቸው ። በዙሪያሺ ወዳጅ መ
በማይወዱሽ ሰወች   ፊት   ሁሌም ደስተኛ ሁኚ!! በጭራሺ ከነሱ ፊት ሀዘንሺን ድክመትሺን ችግርሺን ተስቶሺ እንዳታወሪ ምክንያቱም ያንች ችግር  እና ውድቀት ሰለሚፈልጉ ስለሚያስደስታቸው ። በዙሪያሺ ወዳጅ መስለው ጉርጓድ የሚቆፉሩልሺ ጠላቶች እዳሉሺ እዳትረሺ!? =https://t.me/mkr_lesetochi