en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 942 subscribers, ranking 6 175 in the Religion & Spirituality category and 2 492 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 942 subscribers.

According to the latest data from 10 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -126 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 23.92%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 338 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 11 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 942
Subscribers
No data24 hours
-427 days
-12630 days
Posts Archive
ብር እየሰጣችሁ ወንዶችን አታቅብጡ🙌 ፍቅር እንጂ ብር አትስጡ! ሰርቶ ያስተዳድርሽ እመወይ ስሚ!🙌 =

🔴አሁን በቀጥታ ስርጭት 📚 የአልወሳኢሉል አል ሙፊዳ ሊልሀያቲ ሰኢዳ ኪታብ   ሊ     ጀ      መ         ር           ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏህ ፊኩም https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

🔴አሁን በቀጥታ ስርጭት 📚 የአልወሳኢሉል አል ሙፊዳ ሊልሀያቲ ሰኢዳ ኪታብ   ሊ     ጀ      መ         ር           ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏህ ፊኩም https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f

ሀገራችን ማለቴ ታች አንባ ☘ =
ሀገራችን ማለቴ ታች አንባ ☘ =

👉ለሸይኽ አወል እና ለዑስታዝ ኸድር ከሚሴ ሀፊዞሁሙሏህ «አንበሳ እና ነብሩ» ---------------------- ፈጥነው እንደ ሌሎች ክፉ አይናገሩም ፡ የኔን ብቻ የሚል ሙሪድ አያፈሩም፡ ዕውቀት ፍለጋ እንጅ ከቶ ፊትና አይመሩም፡ በማንም ላይ ቢሆን በደልን አይሰሩም፡ የፊትና አራጋቢ ውርጋጥ አይቀጥሩም፡ እኔን ተከተሉኝ ብለው አይደነፉም፡ ከዕውቀት ገበታ ጧትም ማታ አይጠፉም፡ መጓዝ የፈለገን አያወላከፉም፡ እኔን ምሰል ብለው ማንንም አይለክፉም፡ የሰለፍያ ልጅ ውድ የተውሒድ ፈርጦች የወሎ ላይ ተክል የከሚሴ ምርጦች፡ ፈጥኖ የገባቸው የሰውነት ክብሩ፡ ጀግኖቻችን ናቸው አንበሳና ነብሩ፡ ...በኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

በትዳርም ሆነ በጓደኝነት መካከል እየገባችሁ የምታራርቁ ምቀኛ፣ሸረኛ፣ተንኮለኛ ሰወች ተገሰፁበት ከክፉ ስራችሁ ተቆጠቡ ምንም አታተርፉበትም። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

 የሶብር አይነቶች.mp35.52 KB

እያስተዋላቹህ!!
ልታገባው ነበር ነገር ግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ ሰውዬው በገንዘቡም በጤናውም ሆነ በፀባዩ ለትዳር አይሆንም ። ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች ። ማግባቱ አይገርምም ነገሩ ግን ወዲህ ነው ። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው

∙ አንዳንድ ጊዜ  መጨረሻ ነዉ  ብለን እናስባለን  ነገር ግን በድንገት አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክላል። = t.me/https_Asselefya1

~ ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት ክብር ያለዉ «ብቸኚነት» ይሻላል። =

ሚስት አለው! ~ → በህይወት ጉዞ ላይ ልብ ያላሰበውን እንግዳ ያስተናግዳል፤ አንዳንዴም ባልተገባ ስፍራና ባልተፈቀደ ጊዜ ያርፋል። ልክ ለምለም መስክ መስሎት በጨው መሬት ላይ እንደበቀለ ዘር፣ ፍቅርሽ ወይም ፍቅርህ በሌላ ሰው የትዳር ክልል ውስጥ ሲገኝ፣ የነፍስ ጥማት ሳይሆን የህሊና እሳት ይሆናል። አንዳንዴ የራሱን ህይወት እየመራ፣ በራሱ ቃል-ኪዳን ታስሮ ለሚኖር ሰው ልባችሁን ትሰጣላችሁ። ይህ ስሜት፣ እንደማይደርሱበት ኮከብ እያዩ ሌሊቱን በናፍቆት እንደሚያነጋ ተጓዥ፣ መንገዳችሁን አጨልሞ፣ እርምጃችሁን ያግተዋል። ወይ የራሳችሁን ጎጆ አልቀለሳችሁ፣ ወይ ከዚህ የሀሳብ እስር ቤት አልተፈታችሁ። ይህ ስቃይ፣ የብቸኝነት ጩኸት ብቻ ሳይሆን፣ ከባድ የኢማን ፈተና ነው። • ይህ ስሜት ሲጀምር ንፁህ ሊመስል ይችላል፤ የአንድን ሰው መልካም ስብዕና፣ ፈገግታ፣ ወይም አቀራረብ መውደድ ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን ይህ መውደድ ድንበሩን አልፎ ያ ሰው የሌላው እንደሆነ እየታወቀ ወደ ጥልቅ ፍቅር ሲቀየር፣ ጦርነቱ ይጀምራል። ይህ ጦርነት በልብህና በአዕምሮህ መካከል የሚደረግ ነው። አዕምሮህ «ይህ አይሆንም፣ ሀራም ነው፣ የሌላ ሰው ንብረት ነው» ሲል፣ ልብህ ደግሞ በስሜት ታውሮ «ግን እወደዋለሁ/እወዳታለሁ» ይላል። በዚህ የውዥንብር ሰዓት ነው ሸይጣን እንደ ቀበሮ ሾልኮ የሚገባው። ስቃይህን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ፣ የሀራምን መንገድ በውብ ቃላት ያስውብልሃል። እንዲህ ሲል ይሸነግልሃል፦ • «ምን ችግር አለው? ፍቅርኮ ከፈጣሪ ነው። ስሜትህን መግለፅ አለብህ።» • «ትዳሩ ደስተኛ ላይሆን ይችላል። አንተ/አንቺ ነህ/ነሽ እውነተኛ ደስታው/ደስታዋ።» • «በጓደኝነት ስም ቀርበህ/ሽ ቀስ በቀስ የራስህ/ሽን ማድረግ ትችላለህ/ትችያለሽ።» • «አንድ ጊዜ ብታገኘው/ኚውና ብትነጋገር/ሪ ምንም አያመጣም።» እነዚህ ሁሉ የሸይጣን ጣፋጭ መርዞች ናቸው። አንዴ ከተቀመሱ፣ ወደ ከፋ የልብ ስብራት፣ የቤተሰብ መፍረስና ከሁሉም በላይ ደግሞ ወደ አላህ ቁጣ የሚወስዱ አደገኛ መንገዶች ናቸው። የአላህ ቃል የሆነው ቁርአን፣ ለዚህ ችግራችን ፍቱን መድኃኒት የሆነ ታሪክን ይተርክልናል። የነብዩላህ ዩሱፍ እና የዙለይኻ ታሪክ። ዙለይኻ ባለትዳር ሆና ሳለ፣ በቤቷ በሚሰራው በዩሱፍ ፍቅር ከቁጥጥሯ ውጭ እስክትሆን ድረስ ተይዛ ነበር። ፍቅሯ አይኗን አሳውሮ፣ ሀፍረቷን ገፎ፣ የተከለከለውን ነገር ለመፈፀም እስከመዘጋጀት አድርሷታል። ክፍሏን ዘጋግታ "ና" ባለችው ጊዜ፣ የነብዩላህ ዩሱፍ ምላሽ ለሁላችንም እስከ እለተ-ቂያማ ድረስ የሚደወል የኢማን ደወል ነው፦ (በአላህ እጠበቃለሁ!) ነበር ያሉት። እርሱ የመረጠው ጊዜያዊ ደስታን ሳይሆን፣ የጌታውን ውዴታ ነበር። የዙለይኻን ውበትና ግፊት ከመከተል ይልቅ፣ የአላህን ፍራቻ አስበለጠ። በዚህም ምክንያት ለዓመታት በእስር ቤት መከራን ተቀበለ። ነገር ግን ለአላህ ብሎ በመታገሱ፣ አላህ ከእስር አውጥቶ የግብፅ ገዥ አደረገው፤ ክብርንና ጥበብን ሰጠው። ይህ የሚያሳየን ታላቅ እውነት አለ፦ "ለአላህ ብለህ አንድን ነገር የተውክ እንደሆነ፣ አላህ ከዚያ የተሻለውን ይተካልሃል።" የሚለው የውዱ የነብያችን ሐድስ። ይህንን የልብ ምርኮኝነት አሸንፎ ወደ ነፃነት ለመውጣት፣ ልክ እንደ ነብዩሏህ ዩሱፍ በአላህ መታገዝ ያስፈልጋል።  ከዚህ አይነት መጥፎ ስሜት ከምንወጣባቸው ነገሮች መካከል፦ ① ዱዓ፦ ልቦች በአላህ እጅ ናቸው፤ እርሱ እንደፈለገ ይገለባብጣቸዋል። በእኩለ ሌሊት ተነስተሽ፣ በሱጁድ ላይ ወድቀሽ «ያ ሙቀሊበል ቁሉብ፣ ሰቢት ቀልቢ ዐላ ዲኒክ» (አንተ የልቦች ገላባጭ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናልኝ) በማለት ዱዓ አድርጊ። «ጌታዬ ሆይ! ይህንን ከልቤ አውጣልኝ፤ በምትኩም አንተን የምወድበትንና አንተን ለሚወድ ሰው የሚኖረኝን ሀላል ፍቅር ለግሰኝ» ብለሽ አልቅሺ። ② ሁሉንም የግንኙነት በሮች ዝጊ፦ ቁስል እንዲድን ከተፈለገ መንካትን ማቆም ግድ ነው። የዚያን ሰው ፎቶ ማየት፣ በማህበራዊ ሚዲያ መከታተል፣ ዜናውን መስማት፣ አልፎም ሊገኝበት በሚችልበት ቦታ መገኘት፣ እሳቱን እንደማራገብ ነው። ስልኩን ማጥፋት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ ማገድን ጨምሮ ሁሉንም የግንኙነት መስመሮች ሙሉ በሙሉ መቁረጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው የመድኃኒቱ አካል ነው። ③ ለአላህ ብለሽ ተይው!፦ ይህንን ስሜት የምትተይው "ስለማይረባ" ወይም "ስለማያምር" ሳይሆን፣ ለአላህ ብለሽ መሆን አለበት። ይህ ውሳኔ በራሱ ዒባዳ ነው። ወሏሂ!ይህንን ውሳኔ ስታደርጊ፣ አላህ በልብሽ ውስጥ ልዩ የሆነ የኢማን ጥፍጥናን፣ እርካታንና መረጋጋትን (ሰኪናን) ይሰጥሃሻል ። የሀራምን ደስታ ለአላህ ብሎ የተወ፣ አላህ የሀላልን ጣፋጭነት ያቀምሰዋል። ④ ልብህን በበጎ ነገር ሙላው!፦ ልብ እንደ ባዶ እቃ ነው። በበጎ ነገር ካልተሞላ፣ በክፉ ነገር መሞላቱ አይቀርም። ጊዜህን ዒባዳ ላይ አውለው። ሰላትን በወቅቱና በኹሹዕ  ስገድ። ቁርአንን በተደቡር አንብብ። ዚክር አብዛ። የነብያቶችን ታሪክ አጥና። ልብህ በአላህ ፍቅር ሲሞላ፣ የሌላ ፍቅር ቦታ ያጣል። ⑤ የራስህን ህይወት ጀምር!፦ አላህ ትዳርን ትልቅ ተቋም ያደረገው እርጋታን፣ ፍቅርንና ምህረትን እንድናገኝበት ነው።አይንህን ወደ ሀላሉ በማዞር፣ ለአንተ ወደ ተፈቀደው የሕይወት አጋርህ ዞር በል። ይህንን የሀሳብ እስረኛነት ሰብረህ ስትወጣ አላህ ላንተ ያዘጋጀው የተሻለና የተባረከ የህይወት አጋር እንዳለ እመን። በመጨረሻም ወዳጆቼ! ይህ ስሜት ሊያጠፋችሁ ሳይሆን፣ ሊያንፃችሁና ወደ ጌታችሁ ሊያቀርባችሁ የመጣ ፈተና መሆኑን ተረዱ።ማዕበሉ አልፎ የኢማናችሁ ፅናት ሲፈተን፣ ይበልጥ ጠንካሮችና ወደ አላህ የቀረባችሁ ሆናችሁ ትወጣላችሁ። የተሰበረ ልባችሁን ይዛችሁ ወደ እርሱ ተመለሱ፤ ጌታችሁ ከምንም በላይ ለተሰበሩ ልቦች ቅርብ ነውና። 📝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧 |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan