en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 050 subscribers, ranking 6 101 in the Religion & Spirituality category and 2 439 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 050 subscribers.

According to the latest data from 23 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -115 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.77%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.10% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 482 views. Within the first day, a publication typically gains 1 138 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 050
Subscribers
-724 hours
-187 days
-11530 days
Posts Archive
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው፦ ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ✅ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም። 📚 فتح الباري (٧٩/٩) =

‏الحمدلله حمدًا يملأ القلب حبًا ‏    والروح رضا والعين نورًا.. =

« የደስታ ማግኛ መንገዶች ብዙ ናቸው ከሁሉም የሚልቀው ግን የእናትና የአባት ምርቃት ነው !» =

" በማንኛዉም ጉዳይ ላይ ጠንካራ መሆን ዉጤቱ ያኮራል! ጠንካራ ሴት ሁኚ ! =

ነገሮች ሁሉ ሲጀምሩ… ውበት አላቸው። ማንም እንዳገኘኸው መጥቶ "እኔ ርካሽ ነኝ" አይልህም። በውበት የሚጀምሩ ነገሮች ሁሉ ግን በውበት አይጠናቀቁም። ምክንያቱም መጀመር ብዙ ፈተና የለውም። ስትጀምሩ ያያችሁት የአቡበከር ሰዲቅ ፊት ነበር… አቤት ፈገግታው… አቤት ምግባሩ… ከዚያ  ግን አቡ ለሀብ ሆኖ ታገኙታላችሁ።  አንዳንዴ… የመጀመሪያም ሆነ የመጨረሻ ምክሬ ፦ የነገሮች ጅምርት ውበት እንዳያውርህ። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

🔷በዳዕዋ ላይ መድከም! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሐፊዞሁሏህ) የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/IbnuMunewor

ሰውን ባነጋገሩ፣ ባለባበሱ፣ በስራው፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታው፣ በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በትምህርት ደረጃው ፣ ... የተነሳ መናቅ አይገባም። ምናልባትም አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ከኛ የበለጠ ሊሆን ይችላል።
ሰውን ባነጋገሩ፣ ባለባበሱ፣ በስራው፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታው፣ በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በትምህርት ደረጃው ፣ ... የተነሳ መናቅ አይገባም። ምናልባትም አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ከኛ የበለጠ ሊሆን ይችላል። አላህ እንዲህ ይላል፦ { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ } "እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

" ወንድም ከአባት ለጥቆ መደገፊያ ነዉ! ወንድምሽ ቢሰድብሽም፣ ቢመታሺምእንደፈለገ ቢያደርግሽ እሱ ሌላ አካል ግን አንቸን ሊነካ ቢመጣ የዛ ጊዜ ነዉ ወንድምሽን ማንነቱ የሚያሳይልሽ! ምንም ይሁን ወንድም ወንድም ነዉ! "የሱና ወንድሜ እያልሽ የእናት አባትሽ ልጅ ወደ ኋላ አትጣይ ቅድሚያ ለሱ ሁኚ እህት አለም ! ሁሉም ሰዉ ከቤተሰብ በታች ነዉ ! ቤተሰብን የሚደርስ ማንም አካል የለም! =

ጤነኛ አይደለህምንም ጨምርበት ههههه እስኪ ፈገግ በሉ ቤተሰብ

ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 14 • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 22 (11) – الإعراض عن مجالس اللغو

الشيطان يحبّ الحاسد أكثر من الساحر ! الله المستعان اللهم إننا نعوذ بك من الحسد ونعوذ بك من شرّ حاسد إذا حسد =

🔖 በዱኒያ እንኖራለን ከዛም እንተዋለን፣ ከዚያም የ(በርዘኽ) ሕይወት እንኖራለን ከዛም  እንተዋለን፣ ከዚያም የዘላለም ሕይወት እንኖራለን፣ ወይ ጀነት ወይም እሳት። (نسأل الله الفردوس الأعلى) في الجنة ╭┈─────── ྀ࿐ ╰┈➤  t.me/https_Asselefya1