en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page

Addis Ketema Woreda 13 Education Office Official Page

Open in Telegram

This channel is available for educational expertise, school supervisors, directors, teachers & other stakeholders.

Show more
821
Subscribers
-324 hours
-57 days
+1230 days
Posts Archive
ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም በጉለሌ ፋና ቅ/አ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ዕለተ ሰኞ ሰንደቅአላማችን ለብሔራዊ መግባቢያችን እና አንድነታችን በሚለው መሪ ቃል በት/ቤቱ ርዕሰ መምህር የመክፈቻ ፕሮግራም ን
+9
ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም በጉለሌ ፋና ቅ/አ/አ/ እና መካ/ደ/ት/ቤት ዕለተ ሰኞ ሰንደቅአላማችን ለብሔራዊ መግባቢያችን እና አንድነታችን በሚለው መሪ ቃል በት/ቤቱ ርዕሰ መምህር የመክፈቻ  ፕሮግራም ንግግር በማድረግ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች እና  ተማሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ዉሏል። በዕለቱ ተማሪዎች በመምህራን እገዛ የተለያዩ ግጥሞች፣ፉከራ እና ሺለላዎች እንዲሁም ስለ ሰንደቅዓላማ በዉስጣቸዉ ቁምነገርና ትምህርት የሚያስተላልፉ ድራማዎች እና ጨዋታዎች አቀርበዋል። Onkololeessa 2/2019 A.L.I tti Mana Barumsaa Gullallee Faanaa S/D,G/G fi Sad. 1ffaatti guyyaa wiixata Mata Duree  Alaabaan keenya waligaltee Biyyoolessaafi Tokkummaa Keenya jedhuun Hasaan Baniinsa Hoogganaa Mana Barumsaan taasisuun Barsiisota,Hojjettoota Bulchiinsaafi Barattootni Bakka Argamanitti Haala Ho'aa ta'een kabajamee ooleera. Guyyaa kana Barattootni Deeggarsa Barsiisotan walaloo adda addaa,Dhadannoo fi Shubbisaa dabaaluun kabajan jiru. Akkasumas waa'ee qabatamaan iccitii Alaabaa Barumsaa dabarsaan,diraama fi Taphootni adda addaa Dhiyaatera.

ዛሬ 02/02/2019 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በግቢያችን "ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን" በሚል ለ2019 ዓ.ም በተሰየመው መሪ ቃል በት/ቤታችን ያም ዩዝ አካዳሚ ተከብሮ ውሏል::

ቀን ጥቅምት/02/2019 ዛሬ በፕሮግረስ አካዳሚ ሰንደቅ አላማችን ለብሄራዊ መግባባት አንድነታችን በሚል ርዕስ የባንዲራ ቀን ማክበር ተችሏል። በፎቶ

በበአስኮ ፕሮግ

በአስኮ ኘሮግረስ

ቀን ጥቅምት/02/2019 ዛሬ በፕሮግራም አካዳሚ ሰንደቅ አላማችን ለብሄራዊ መግባባት አንድነታችን በሚል ርዕስ የባንዲራ ቀን ማክበር ተችሏል። በፎቶ

ሰንደቅ ዓላማችን ለብሄራዊ መግባባትና አንድነታችን በሚል መሪ ቃል በትምህርት ቤታችን ኒው ላይፍ አካዳሚ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል።
+9
ሰንደቅ ዓላማችን ለብሄራዊ መግባባትና አንድነታችን በሚል መሪ ቃል በትምህርት ቤታችን ኒው ላይፍ አካዳሚ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል።

👆🏻 *ማሳሰብያ* 👆🏻
👆🏻 *ማሳሰብያ* 👆🏻