en
Feedback
Ethio Tech

Ethio Tech

Open in Telegram

የተረጋገጠ Airdrop እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 👥Group: @EthioTechCo ᵇᵘʸ ᵃᵈˢ ʰᵉʳᵉ https://telega.io/c/EthioTech10

Show more
1 512
Subscribers
-124 hours
-147 days
-3730 days
Posts Archive
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🔔Reminder ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ። ➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ i
🔔Reminder ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ። ➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ id.et/connect ✔️በስልክ የምትጠቀሙ ሊንኩ አልሰራም ካላቹ Desktop Mode አድርጋቹ ሞክሩት እስካሁን ያለ ምንም መጨናነቅ እየሰራ ነው። ፋይዳ Connect ውስጥ ከገባቹ በኋላ ወደታችህ ስትወርዱ የሁሉንም ባንክ ዝርዝር ያመጣላቿል። ➡️ የ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ OTP(Code) ይላክላቿል በ እሱ verify ታደርጋላቹ ➡️በመቀጠል የ ፋይዳ ቁጥራቹን አስገቡ ይላቿል ካርድ ቁጥር ወይንም FAN የሚለውን ባለ 16 ዲጂት ታስገቡለታላቹ ➡️ያስገባቹት FAN ትክክል ከሆነ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ሌላ ኮድ ይላክላቿል እሱን ኮድ ካስገባቹ በኋላ National ID ስትመዘገቡ የሞላቹትን Information ይዘረዝርላቹ እና እነሱን ወስዶ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ለማገናኘት ፍቃዳቹን ይጠይቃል እሱን ከፈቀዳቹ በኋላ የመጨረሻ ስቴፕ Confirm እንድታደርጉ ይተይቃል approve ካደረጋቹ በኋላ መጠበቅ ነው።ወደ ባንኩ ሄዶ Authorize እስኪደረግ ጠብቁ ሲጨርሱ በስልካቹ ቴክስት ይገባላቿል። ✔️አሁንም ቢሆን እንዳትዘናጉ ጥቂት ግዜ ብቻ ነው አካውንት የተለቀቀው እንጂ መልሰው restrict ማድረጋቸው የማይቀር ነው ። ✔️በጣው ረጅም ግዜ text ሳይገባ ከቆየ ወደ ብራንች ሄዳቹ ቼክ አድርጉ ወይንም ደግሞ የባንኮች Support አለ እነሱን ደውላቹ አናግሩ። ✔️ሌላው መዘናጋት የሌለባቹ የ ባንክ አካውንታቹ የተከፈተው በ national ID ቢሆንም ሊንክ ማድረግ አለባቹ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Binance ከMay 15 ጀምሮ p2p ላይ ለ ETB የሚሰጠውን አገልግሎት ያቆማል
Binance ከMay 15 ጀምሮ p2p ላይ ለ ETB የሚሰጠውን አገልግሎት ያቆማል

Sold✅

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ 12.5k ያለው Tiktok ቻናል መግዛት የምትፈልጉ የራሴ ነው አሪፍ Engagement አለው Active የሆነ Following 0 መግዛት የምትፈልጉ @YaredG123

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ @Ethio
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ @EthioTech10

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ @EthioTech10

💡 Perplexity የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ Processing ላይ ነው በዚህ 5 ቀን ውስጥ Connect ወዳደረጋችሁት ባንክ አካውንት ውስጥ ይገባል ✌️ @EthioTech10
💡 Perplexity የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ Processing ላይ ነው በዚህ 5 ቀን ውስጥ Connect ወዳደረጋችሁት ባንክ አካውንት ውስጥ ይገባል ✌️ @EthioTech10

🔈 Billions Network Airdrop : Allocation: Community First 📱 Read more details : https://x.com/Ethio_Tech100/status/198903846
🔈 Billions Network Airdrop : Allocation: Community First 📱 Read more details : https://x.com/Ethio_Tech100/status/1989038462553715137?s=20

💡 Check Your Eligibility https://claim.kite.foundation/

◽️Check if you Bound EOA Wallet 🔑Wallet Binding Requirements ▪️Social logins (Email, Google, Apple, GitHub, etc.) are requir
◽️Check if you Bound EOA Wallet 🔑Wallet Binding Requirements ▪️Social logins (Email, Google, Apple, GitHub, etc.) are required to bind an EOA wallet to receive potential future rewards. Wallet logins (MetaMask, OKX, Coinbase, Bitget, etc.) are not required to bind, but you may bind another wallet if you prefer. Once bound, all future rewards will be sent to your newly bound wallet. @EthioTech10

$KITE Listed on Binance Pre-Market with $0.14 price 🔥
$KITE Listed on Binance Pre-Market with $0.14 price 🔥

🔔Kite AI Update ✔️They launch Foundation site to check eligibility and claim kite.foundation
🔔Kite AI Update ✔️They launch Foundation site to check eligibility and claim kite.foundation

Limited Fund ነው ሳያልቅ ተጠቀሙበት 🔥 ለመጀመር👉 https://pplx.ai/ethiotech192468 Full Info👉 https://t.me/EthioTech10/4434

💰 በ1 ሰው $5 የምታገኙበት ስራ 🔥 🧿 Perplexity AI'ን ለማታውቁት ትልቅ የAI Company ሲሆን በተለይም ተማሪዎች ላይ ትኩረት በማድረግ Realtime Data analyze በማድረግ
💰 በ1 ሰው $5 የምታገኙበት ስራ 🔥 🧿 Perplexity AI'ን ለማታውቁት ትልቅ የAI Company ሲሆን በተለይም ተማሪዎች ላይ ትኩረት በማድረግ Realtime Data analyze በማድረግ በቂ Information የሚሰጥ Tool ነው 🧿 አሁን ደግሞ Comet Browser የተባለ AI Integrate የሆነለት Answer Engine Browser ለቀዋል ። 🧿 በዚህም ብራውዘሩን ለሚያወርዱ $20 የሚያስከፍለውን አገልግሎት በነፃ በተጨማሪም ሰው የሚጋብዙ ከሆነ በትንሹ $3 ሲሆን US ያለ ሰው ከሆነ ደግሞ $20 እየሰጠ ነው 🧿 ስለዚህ አሁኑኑ በዚህ Link ግቡ👇 https://pplx.ai/ethiotech192468 https://pplx.ai/ethiotech192468 🧿 በመቀጠልም Claim Invitation የሚለውን ተጫኑ እና Email አስገብታችሁ Continue በሉት እና አካውንት ክፈቱ 🧿 ከዛም እዛው በEmail Browser Download ማድረጊያ Link እንዲላክ ትዕዛዝ ስጡት 🧿 በመቀጠልም በEmail የተላከውን Link በመጠቀም ኮምፒውተራችሁ ላይ Download የሚለውን በመጫን ብራውዘሩን Download & Install አድርጉ 🧿 አሁን ክፈቱት እና ቅድም በተጠቀማችሁት Email Login በሉ እና 1 ጊዜ እዛው በሚያመጣው AI ጥያቄ ጠይቁት ( Interact አድርጉ ) ✅ Done ጨርሳችኋል ከዚህ በኋላ የእናንተን Link ወስዳችሁ ለሌላ ሰው ልካችሁ ያ ሰው እናንተ ያደረጋችሁትን Step ተከትሎ ከጨረሰ እሱም Free Pro Access እናንተም $5 Bonus መቀበል ትችላላችሁ 🔥 💡Withdraw በባንክ ነው ©️MullerApp

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leadi
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches. ⚡️ Place your ad here in three simple steps: 1 Sign up 2 Top up the balance in a convenient way 3 Create your advertising post If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it. Start your promotion journey now!

ሰላም እንዴት ናችሁ Families አሁን የምለቀው Mastawekiya ስለሆነ ምንም ነገር atnku 😊 Thank You 🙏

Check Your Eligibility Here 😔 https://foundation.mira.network/checker @EthioTech10
Check Your Eligibility Here 😔 https://foundation.mira.network/checker @EthioTech10

Ethio Tech - Statistics & analytics of Telegram channel @ethiotech10