ch
Feedback
Ethio Tech

Ethio Tech

前往频道在 Telegram

የተረጋገጠ Airdrop እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 👥Group: @EthioTechCo ᵇᵘʸ ᵃᵈˢ ʰᵉʳᵉ https://telega.io/c/EthioTech10

显示更多
1 546
订阅者
无数据24 小时
+167
+1930
帖子存档
🚀 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) Tools ሁሉም አንድ ዓይነት አይደሉም። እያንዳንዳቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ የራሳቸው የሆነ ልዩ ጥንካሬ አላቸው ከኮዲንግ እና የፈጠራ ሥራዎች እስከ ምር
🚀 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) Tools ሁሉም አንድ ዓይነት አይደሉም። እያንዳንዳቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ የራሳቸው የሆነ ልዩ ጥንካሬ አላቸው ከኮዲንግ እና የፈጠራ ሥራዎች እስከ ምርምር፣ ወቅታዊ መረጃዎች ወዘተ... ስለሆነም የ AI Tools በምትመርጡበት ጊዜ ከሚወራው ይልቅ ለምትሰሩት የሥራ ዓይነት ተስማሚ መሆኑን ማየት ይኖርባችኋል። @EthioTech10

የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) Tools ሁሉም አንድ ዓይነት አይደሉም። እያንዳንዳቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ የራሳቸው የሆነ ልዩ ጥንካሬ አላቸው ከኮዲንግ እና የፈጠራ ሥራዎች እስከ ምርምር፣
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) Tools ሁሉም አንድ ዓይነት አይደሉም። እያንዳንዳቸው በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ላይ የራሳቸው የሆነ ልዩ ጥንካሬ አላቸው ከኮዲንግ እና የፈጠራ ሥራዎች እስከ ምርምር፣ ወቅታዊ መረጃዎች ወዘተ... ስለሆነም የ AI Tools በምትመርጡበት ጊዜ ከሚወራው ይልቅ ለምትሰሩት የሥራ ዓይነት ተስማሚ መሆኑን ማየት ይኖርባችኋል።

ሰላም ቤተሰብ! እንዴት ናችሁ? ተጠፋፋን... 👋 ​እንደምታወቁት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትክክለኛና አስተማማኝ Airdrop ማግኘት ስላልቻልኩ Post ማድረግ አቁሜ ነበር እናም ጊዜያችሁን ከማባከን መቆየቱ የተሻለ ነው ብዬ አስቤ ነው። ​ አሁን ግን ከኤርድሮፕ ባለፈ ለእናንተ ይጠቅማሉ የምላቸውን የተለያዩ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ እና የክሪፕቶ መረጃዎችን ይዤላችሁ ለመመለስ አቅጃለሁ። ​ምን ትላላችሁ? ወደ ስራ እንመለስ? ሃሳባችሁን አጋሩኝ!

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

🔔Reminder ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ። ➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ i
🔔Reminder ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ። ➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ id.et/connect ✔️በስልክ የምትጠቀሙ ሊንኩ አልሰራም ካላቹ Desktop Mode አድርጋቹ ሞክሩት እስካሁን ያለ ምንም መጨናነቅ እየሰራ ነው። ፋይዳ Connect ውስጥ ከገባቹ በኋላ ወደታችህ ስትወርዱ የሁሉንም ባንክ ዝርዝር ያመጣላቿል። ➡️ የ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ OTP(Code) ይላክላቿል በ እሱ verify ታደርጋላቹ ➡️በመቀጠል የ ፋይዳ ቁጥራቹን አስገቡ ይላቿል ካርድ ቁጥር ወይንም FAN የሚለውን ባለ 16 ዲጂት ታስገቡለታላቹ ➡️ያስገባቹት FAN ትክክል ከሆነ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ሌላ ኮድ ይላክላቿል እሱን ኮድ ካስገባቹ በኋላ National ID ስትመዘገቡ የሞላቹትን Information ይዘረዝርላቹ እና እነሱን ወስዶ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ለማገናኘት ፍቃዳቹን ይጠይቃል እሱን ከፈቀዳቹ በኋላ የመጨረሻ ስቴፕ Confirm እንድታደርጉ ይተይቃል approve ካደረጋቹ በኋላ መጠበቅ ነው።ወደ ባንኩ ሄዶ Authorize እስኪደረግ ጠብቁ ሲጨርሱ በስልካቹ ቴክስት ይገባላቿል። ✔️አሁንም ቢሆን እንዳትዘናጉ ጥቂት ግዜ ብቻ ነው አካውንት የተለቀቀው እንጂ መልሰው restrict ማድረጋቸው የማይቀር ነው ። ✔️በጣው ረጅም ግዜ text ሳይገባ ከቆየ ወደ ብራንች ሄዳቹ ቼክ አድርጉ ወይንም ደግሞ የባንኮች Support አለ እነሱን ደውላቹ አናግሩ። ✔️ሌላው መዘናጋት የሌለባቹ የ ባንክ አካውንታቹ የተከፈተው በ national ID ቢሆንም ሊንክ ማድረግ አለባቹ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻

Binance ከMay 15 ጀምሮ p2p ላይ ለ ETB የሚሰጠውን አገልግሎት ያቆማል
Binance ከMay 15 ጀምሮ p2p ላይ ለ ETB የሚሰጠውን አገልግሎት ያቆማል

Sold✅

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ 12.5k ያለው Tiktok ቻናል መግዛት የምትፈልጉ የራሴ ነው አሪፍ Engagement አለው Active የሆነ Following 0 መግዛት የምትፈልጉ @YaredG123

ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ @Ethio
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ @EthioTech10

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ @EthioTech10

💡 Perplexity የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ Processing ላይ ነው በዚህ 5 ቀን ውስጥ Connect ወዳደረጋችሁት ባንክ አካውንት ውስጥ ይገባል ✌️ @EthioTech10
💡 Perplexity የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ Processing ላይ ነው በዚህ 5 ቀን ውስጥ Connect ወዳደረጋችሁት ባንክ አካውንት ውስጥ ይገባል ✌️ @EthioTech10

🔈 Billions Network Airdrop : Allocation: Community First 📱 Read more details : https://x.com/Ethio_Tech100/status/198903846
🔈 Billions Network Airdrop : Allocation: Community First 📱 Read more details : https://x.com/Ethio_Tech100/status/1989038462553715137?s=20

💡 Check Your Eligibility https://claim.kite.foundation/

◽️Check if you Bound EOA Wallet 🔑Wallet Binding Requirements ▪️Social logins (Email, Google, Apple, GitHub, etc.) are requir
◽️Check if you Bound EOA Wallet 🔑Wallet Binding Requirements ▪️Social logins (Email, Google, Apple, GitHub, etc.) are required to bind an EOA wallet to receive potential future rewards. Wallet logins (MetaMask, OKX, Coinbase, Bitget, etc.) are not required to bind, but you may bind another wallet if you prefer. Once bound, all future rewards will be sent to your newly bound wallet. @EthioTech10

$KITE Listed on Binance Pre-Market with $0.14 price 🔥
$KITE Listed on Binance Pre-Market with $0.14 price 🔥

🔔Kite AI Update ✔️They launch Foundation site to check eligibility and claim kite.foundation
🔔Kite AI Update ✔️They launch Foundation site to check eligibility and claim kite.foundation

Limited Fund ነው ሳያልቅ ተጠቀሙበት 🔥 ለመጀመር👉 https://pplx.ai/ethiotech192468 Full Info👉 https://t.me/EthioTech10/4434