Ethio Tech
رفتن به کانال در Telegram
የተረጋገጠ Airdrop እና ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 👥Group: @EthioTechCo ᵇᵘʸ ᵃᵈˢ ʰᵉʳᵉ https://telega.io/c/EthioTech10
نمایش بیشتر1 512
مشترکین
-124 ساعت
-147 روز
-3730 روز
آرشیو پست ها
1 512
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1 512
Repost from Ethio ቴክ'ˢ
‼️የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች የምትጠቀሙበት አፕ አፕዴት ቢጠይቃቹም አታድርጉት ከዛ በኋላ መስራት ያቆማል።አሁን አገልግሎት እየሰጠ ያለው ወደ አዲስ ሲስተም እየተቀየረ ስለሆነ ለጊዜው አፕዴት ሳታደረጉ ተጠቀሙ እና ቅርብ ባለው ብራንች ሄዳቹ አስተካክሉ።Already Update ያደረጋቹ ምንም አማራጭ ስለሌላቹ ለመጠቀም ግዴታ ብራንች ላይ ማስተካከል አለባቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1 512
🔔Reminder
ፋይዳ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ያላያያዛቹ ባንክ ሳትሄዱ አሁንም በስልካቹ ወይም ባላቹ ዴቫይስ ማያያዝ ትችላላቹ።
➡️የሁሉንም ባንክ ከ ፋይዳ ጋር ለማያያዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ id.et/connect
✔️በስልክ የምትጠቀሙ ሊንኩ አልሰራም ካላቹ Desktop Mode አድርጋቹ ሞክሩት እስካሁን ያለ ምንም መጨናነቅ እየሰራ ነው። ፋይዳ Connect ውስጥ ከገባቹ በኋላ ወደታችህ ስትወርዱ የሁሉንም ባንክ ዝርዝር ያመጣላቿል።
➡️ የ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን አስገቡ OTP(Code) ይላክላቿል በ እሱ verify ታደርጋላቹ
➡️በመቀጠል የ ፋይዳ ቁጥራቹን አስገቡ ይላቿል ካርድ ቁጥር ወይንም FAN የሚለውን ባለ 16 ዲጂት ታስገቡለታላቹ
➡️ያስገባቹት FAN ትክክል ከሆነ በተመዘገበው ስልክ ቁጥር ሌላ ኮድ ይላክላቿል እሱን ኮድ ካስገባቹ በኋላ National ID ስትመዘገቡ የሞላቹትን Information ይዘረዝርላቹ እና እነሱን ወስዶ ከ ባንክ አካውንታቹ ጋር ለማገናኘት ፍቃዳቹን ይጠይቃል እሱን ከፈቀዳቹ በኋላ የመጨረሻ ስቴፕ Confirm እንድታደርጉ ይተይቃል approve ካደረጋቹ በኋላ መጠበቅ ነው።ወደ ባንኩ ሄዶ Authorize እስኪደረግ ጠብቁ ሲጨርሱ በስልካቹ ቴክስት ይገባላቿል።
✔️አሁንም ቢሆን እንዳትዘናጉ ጥቂት ግዜ ብቻ ነው አካውንት የተለቀቀው እንጂ መልሰው restrict ማድረጋቸው የማይቀር ነው ።
✔️በጣው ረጅም ግዜ text ሳይገባ ከቆየ ወደ ብራንች ሄዳቹ ቼክ አድርጉ ወይንም ደግሞ የባንኮች Support አለ እነሱን ደውላቹ አናግሩ።
✔️ሌላው መዘናጋት የሌለባቹ የ ባንክ አካውንታቹ የተከፈተው በ national ID ቢሆንም ሊንክ ማድረግ አለባቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1 512
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ
12.5k ያለው Tiktok ቻናል መግዛት የምትፈልጉ የራሴ ነው አሪፍ Engagement አለው Active የሆነ Following 0
መግዛት የምትፈልጉ @YaredG123
1 512
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: (ሉቃ. ፳፬፥፭-፰)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
@EthioTech10
1 512
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
1 512
💡 Perplexity የሰራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ Processing ላይ ነው በዚህ 5 ቀን ውስጥ Connect ወዳደረጋችሁት ባንክ አካውንት ውስጥ ይገባል ✌️
@EthioTech10
1 512
🔈 Billions Network Airdrop : Allocation: Community First
📱 Read more details : https://x.com/Ethio_Tech100/status/1989038462553715137?s=20
1 512
◽️Check if you Bound EOA Wallet
🔑Wallet Binding Requirements
▪️Social logins (Email, Google, Apple, GitHub, etc.) are required to bind an EOA wallet to receive potential future rewards. Wallet logins (MetaMask, OKX, Coinbase, Bitget, etc.) are not required to bind, but you may bind another wallet if you prefer.
Once bound, all future rewards will be sent to your newly bound wallet.
@EthioTech10
1 512
🔔Kite AI Update
✔️They launch Foundation site to check eligibility and claim kite.foundation
1 512
Limited Fund ነው ሳያልቅ ተጠቀሙበት 🔥
ለመጀመር👉 https://pplx.ai/ethiotech192468
Full Info👉 https://t.me/EthioTech10/4434
1 512
💰 በ1 ሰው $5 የምታገኙበት ስራ 🔥
🧿 Perplexity AI'ን ለማታውቁት ትልቅ የAI Company ሲሆን በተለይም ተማሪዎች ላይ ትኩረት በማድረግ Realtime Data analyze በማድረግ በቂ Information የሚሰጥ Tool ነው
🧿 አሁን ደግሞ Comet Browser የተባለ AI Integrate የሆነለት Answer Engine Browser ለቀዋል ።
🧿 በዚህም ብራውዘሩን ለሚያወርዱ $20 የሚያስከፍለውን አገልግሎት በነፃ በተጨማሪም ሰው የሚጋብዙ ከሆነ በትንሹ $3 ሲሆን US ያለ ሰው ከሆነ ደግሞ $20 እየሰጠ ነው
🧿 ስለዚህ አሁኑኑ በዚህ Link ግቡ👇
https://pplx.ai/ethiotech192468
https://pplx.ai/ethiotech192468
🧿 በመቀጠልም Claim Invitation የሚለውን ተጫኑ እና Email አስገብታችሁ Continue በሉት እና አካውንት ክፈቱ
🧿 ከዛም እዛው በEmail Browser Download ማድረጊያ Link እንዲላክ ትዕዛዝ ስጡት
🧿 በመቀጠልም በEmail የተላከውን Link በመጠቀም ኮምፒውተራችሁ ላይ Download የሚለውን በመጫን ብራውዘሩን Download & Install አድርጉ
🧿 አሁን ክፈቱት እና ቅድም በተጠቀማችሁት Email Login በሉ እና 1 ጊዜ እዛው በሚያመጣው AI ጥያቄ ጠይቁት ( Interact አድርጉ )
✅ Done ጨርሳችኋል ከዚህ በኋላ የእናንተን Link ወስዳችሁ ለሌላ ሰው ልካችሁ ያ ሰው እናንተ ያደረጋችሁትን Step ተከትሎ ከጨረሰ እሱም Free Pro Access እናንተም $5 Bonus መቀበል ትችላላችሁ 🔥
💡Withdraw በባንክ ነው
©️MullerApp
1 512
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
