en
Feedback
Qeses Tube (ቀሰስ ቲዩብ)

Qeses Tube (ቀሰስ ቲዩብ)

Open in Telegram

የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!! ይህን ሊንክ በመጫን 👉👇 https://www.youtube.com/c/QesesTube ሰብስክራይብ ያድርጉ ⛔ በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህርቶች - ሀዲሶች ፣ ፈትዋዎች ፣ ኢስላማዊ ታሪኮች ፣ ኒካህን እና ትዳርን የሚመለከቱ ትምህርቶች ...........ወዘተ በተለያዩ ኡስታዞች ይቀርብላችኋል !!!

Show more
3 227
Subscribers
+124 hours
-107 days
-2730 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+16
in 1 channels
August '26
+77
in 1 channels
Get PRO
July '26
+79
in 0 channels
Get PRO
June '26
+59
in 0 channels
Get PRO
May '26
+78
in 0 channels
Get PRO
April '26
+73
in 0 channels
Get PRO
March '26
+99
in 5 channels
Get PRO
February '26
+86
in 1 channels
Get PRO
January '26
+75
in 1 channels
Get PRO
December '25
+65
in 2 channels
Get PRO
November '25
+144
in 1 channels
Get PRO
October '25
+104
in 2 channels
Get PRO
September '25
+76
in 0 channels
Get PRO
August '25
+78
in 1 channels
Get PRO
July '25
+68
in 0 channels
Get PRO
June '25
+87
in 1 channels
Get PRO
May '25
+91
in 0 channels
Get PRO
April '25
+96
in 6 channels
Get PRO
March '25
+193
in 10 channels
Get PRO
February '25
+124
in 1 channels
Get PRO
January '25
+170
in 0 channels
Get PRO
December '24
+133
in 2 channels
Get PRO
November '24
+139
in 1 channels
Get PRO
October '24
+126
in 2 channels
Get PRO
September '24
+102
in 1 channels
Get PRO
August '24
+116
in 1 channels
Get PRO
July '24
+142
in 0 channels
Get PRO
June '24
+161
in 0 channels
Get PRO
May '24
+168
in 0 channels
Get PRO
April '24
+185
in 8 channels
Get PRO
March '24
+311
in 4 channels
Get PRO
February '24
+170
in 4 channels
Get PRO
January '24
+129
in 3 channels
Get PRO
December '23
+92
in 0 channels
Get PRO
November '23
+108
in 1 channels
Get PRO
October '23
+173
in 0 channels
Get PRO
September '23
+112
in 0 channels
Get PRO
August '23
+99
in 0 channels
Get PRO
July '23
+96
in 0 channels
Get PRO
June '23
+71
in 0 channels
Get PRO
May '23
+79
in 0 channels
Get PRO
April '23
+157
in 0 channels
Get PRO
March '23
+135
in 0 channels
Get PRO
February '23
+95
in 0 channels
Get PRO
January '23
+157
in 0 channels
Get PRO
December '22
+129
in 0 channels
Get PRO
November '22
+101
in 0 channels
Get PRO
October '22
+112
in 0 channels
Get PRO
September '22
+92
in 0 channels
Get PRO
August '22
+157
in 0 channels
Get PRO
July '22
+1 210
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+2
07 September+2
06 September+2
05 September+1
04 September0
03 September+4
02 September+2
01 September+3
Channel Posts
"በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ።

2
ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ
ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ አካሄዳቸውም ህፃናትን ከተለያዩ አካባቢዎች በመሰብሰብ ረዘም ላለ ጊዜ በማሰልጠን ስለሆነ አደጋውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል፡፡ በቁርኣን ሒፍዝ ስም በሚሰበስቧቸው ልጆች ልቦና ውስጥ አደገኛ የሆነ መርዝ በመትከል ዐቂዳቸውን እየበከሉ ስለሆነ ወገናችንን ለመታደግ ከወላጆች ዘንድ አስፈላጊውን ግንዛቤ ልንፈጥር፣ የምንችለውን ሁሉ ልናደርግ ይገባናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በህዝብ እንደተተፉ የገባቸው አሕ^ባሾች መልካቸውን ቀይረው በአንዳንድ አካባቢዎች በተብሊጎች ስም እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ሰዎችን በኹሩጅ ከሰበሰቡ በኋላ ቀስ በቀስ የራሳቸውን ብልሹ ዐቂዳ ለማስረግ እየተጉ ነው፡፡ ስለሆነም ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችን በፊት ዛሬ ፈጥነን ነገሮችን በሚገባ ማጤን እና ዙሪያ ገባችንን ማስተዋል የግድ ይለናል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ የቁርኣን የሒፍዝ ማእከላት ልጆቻችሁን ያስገባችሁ ወላጆች ሁሉ፡ ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችሁ በፊት፣ የልጆቻችሁንም ዘላለማዊ ህይወት ከማበላሸታችሁ በፊት ከወዲሁ አስፈላጊውን እርምጃ ውሰዱ። ያስገባችሁበትን መርከዝ ምንነት በሚገባ አስረግጡ፡፡ ያለበለዚያ ነገ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ከዚያ በላይ ግን ለዘላለማዊ ፀፀት ይጥለናል፡፡ ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታችን እንዲህ ይለናል፡- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነችዋ (የጀሀነም) እሳት ጠብቁ፡፡ በርሷ ላይ ጨካኞች፣ ሃይለኞች የሆኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምፁትም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሰራሉ፡፡” [አት-ተሕሪም፡ 6] ነብዩም ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- (كُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْؤول عَنْ رَعِيَّتِهِ، الإِمَامُ رَاعٍ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، وَالرَّجُلُ رَاعٍ فِي أَهْلِهِ وَهُوَ مَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، وَالْمَرْأَةُ رَاعِيَةٌ فِي بَيْتِ زَوْجِهَا وَمَسْؤولَةٌ عَنْ رَعِيَّتِهَا، وَالْخَادِمُ رَاعٍ فِي مَالِ سَيِّدِهِ ومَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ، قَالَ: وَحَسِبْتُ أَنْ قَدْ قَالَ: وَالرَّجُلُ رَاعٍ فِي مَالِ أَبِيهِ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ- وَكُلُّكُمْ رَاعٍ وَمَسْؤولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ) “ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ (ስለ ሃላፊነታችሁ) ተጠያቂ ናችሁ፡፡ መሪ እረኛ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ወንዱ (ባል) በቤተሰቡ ላይ እረኛ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ሴቷም በባሏ ቤት ውስጥ እረኛ ነች፤ ስለ እረኝነቷም ተጠያቂ ነች፡፡ አገልጋይም በአለቃው ንብረት ላይ ተጠያቂ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው፡፡ ‘አንድ ሰው በአባቱ ንብረት ላይ ተጠያቂ ነው፤ ስለ እረኝነቱም ተጠያቂ ነው’ ያሉም ይመስለኛል ይላል ዘጋቢው፡፡ ሁላችሁም እረኞች ናችሁ፡፡ ሁላችሁም ስለ እረኝነታችሁ ተጠያቂ ናችሁ፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም] ስለዚህ ከተጠያቂነት ለመዳን፣ እራሳችንን እና ወገናችንን ለማትረፍ ሃላፊነታችንን እንወጣ፡፡ ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው፡፡ አላህ በዲናችን የመጣውን ፈተና ያንሳልን፡፡ የተሻለውንም ይምረጥልን፡፡ ኣሚን፡፡ ይህን መልእክት በሰፊው በማሰራጨት የምንችላትን እናድርግ፡፡ የአላህ ፈቃዱ ከሆነ የሚጠቀምበት ሰው ይኖራል፡፡ = ✍️ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
511
3
https://youtu.be/FonSq8NZ0gM
485
4
https://youtu.be/yn87Aj1dZJQ
628
5
https://t.me/boost/Qesestube
196
6
https://youtu.be/dOzMAe_8410
689
7
https://youtu.be/hYgA2qDyRrM
656
8
https://youtu.be/hkMgqDwzHvo
738
9
https://youtu.be/yiZEncBqNjE
699
10
https://youtu.be/4Hpp3sAmScA
687
11
🔥ዱንያ! «كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ» 🛬
🔥ዱንያ! «كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ» 🛬
761
12
የጠዋትና የማታ ዚክር የለም፤ዱዓና ኢስቲግፋር ተረስቷል፤ቂያሙ-ለይልና ሰደቃህ ጠፍቷል...​ከዚያም መጥተህ «ጨነቀኝ፣ ከፋኝ፣ ደበረኝ» ትላለህ! ​ያለ ዚክርና ያለ ዱዓ የኖረ ቀልብ... እንዴትስ አይደብረው?! እንዴትስ አይከፋው?!
707
13
https://youtu.be/C--8vXtxdJQ
947
14
የረሱል ﷺ መወለድ ሚያስደስተን ረቢአል አወል 12 ሲመጣ ብቻ አይደለም። 🌐
የረሱል ﷺ መወለድ ሚያስደስተን ረቢአል አወል 12 ሲመጣ ብቻ አይደለም። 🌐
1 032
15
https://youtu.be/_cL_XxsMiVo
1 014
16
ስሜትን መከተል ቀላል ነው። ከመቼ ጀምሮ ነው ጭፈራ ኢባዳ የሆነው ?! 🚀
ስሜትን መከተል ቀላል ነው። ከመቼ ጀምሮ ነው ጭፈራ ኢባዳ የሆነው ?! 🚀
968
17
https://youtu.be/HhnIitGXrSA
1 138
18
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 01 (ሙቀዲማ) * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም ነው። ለማታገኙ የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934
946
19
https://youtu.be/M_peoznMDOA
1 217
20
https://youtu.be/LPsAJuvjcuM
1 108