cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Qeses Tube (ቀሰስ ቲዩብ)

የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!! ይህን ሊንክ በመጫን 👉👇 https://www.youtube.com/c/QesesTube ሰብስክራይብ ያድርጉ ⛔ በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህርቶች - ሀዲሶች ፣ ፈትዋዎች ፣ ኢስላማዊ ታሪኮች ፣ ኒካህን እና ትዳርን የሚመለከቱ ትምህርቶች ...........ወዘተ በተለያዩ ኡስታዞች ይቀርብላችኋል !!!

Більше
Рекламні дописи
2 641
Підписники
+224 години
+227 днів
+8830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

ሀዘንና ደስታ إنا للہ وإنا إليہ راجعون 🔅በትላንትናው ዕለት (ረቡዕ ዙል-ቀዕዳህ 7/1445 ዓ.ሂ) የአንድ ወንድማችን የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ ወደ ኣኺረህ እንደሄደና ሰላተል-ጀናዛ እንድሰግድ አባቱ እንደሚፈልግ ተደውሎ ተነግሮኝ እንደምንም ብዬ ሄጄ የጀናዛ ሽኝቱ ላይ ታድሜ የጀናዛ ሰላት የተሰገደበት መስጂድ መደበኛ ኢማምም (ጀዛሁላሁ ኸይረን) በወላጅ አባቱ ጥያቄ መሰረት ፈቅዶ ሰላተል-ጀናዛ አሰግጄ የአባቱ ምኞትና ፍላጎት ተሳክቶ ጀናዛውን አጅበን ቀብረን ተመለስን። 💥 አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት፤ ከቀብር ፈተናም ይጠብቀው፤ ለወላጆቹም ሸፊዕ ያድርገው፤ ያማረ ሰብርም ይስጣቸው። 🔅ልጁ (ህፃን አሕመድ ነስሬ) በዕድሜ ትንሽ ቢሆንም ያማረ ስነምግባር የነበረውና ዲኑ ላይ ጎበዝ እንደነበረ እንዲሁም ደዕዋና የዳዕዋ ሰዎችን አብዝቶ ይወድ እንደነበረ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል። 🔅እንደዚህ ዓይነት ልጆች መኖራቸውን ማየትና መስማቱ ብዙ የተበላሹ የዘመናችን ልጆችን ሁኔታ በማየት የታመሙና በስጋት የተወጠሩ ልቦችንም በከፊል ያረጋጋል። 🔅በዘመናችን ብዙ ልጆች በዚህ ዕድሜ ከኳስ ጨወታና ከኳስ ሰዎች፤ ባስ ሲልም ከፊልምና ከድራማ ሰዎች ውጪ ሲወዱና ሲያደንቁ እምብዛም አይታይም! ይህም የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ በወላጆች የቤት ውስጥ አያያዝ፣ በዘመን ወለዱ ስልክና ሶሸል ሚዲያ፣ በትምህርት ቤትና በመኖሪያ አካባቢዎች በሚያገኟቸው ሰዎች (ልጆች) ምክንያት ነው። 🔅በመሰረቱ ህፃናት ቤት ውስጥ ወላጆቻቸው ሁሌ የሚያደንቁትን ነገር ያድንቃሉ፤ ለሚጨነቁለት ነገር ይጨነቃሉ፤ ጊዜና ትኩረት ለሚሰጧቸው ነገሮችም ጊዜና ትኩረት ይሰጣሉ። 🔅የልጅ አዋቂ የነበረው ወዳጃችን ሟች (አሕመድ ነስሬ تغمدہ اللہ برحمتہ) ከአላህ እንክብካቤ ቀጥሎ በዚህ እድሜው ምን ዓይነት ሰዎችን መውደድና መምሰል እንዳለበት ያወቀውና የልጅ አዋቂ መሆን የቻለውም ቤት ውስጥ ዘውትር ከቤተሰቦቹ ያየውና ይሰማው በነበረው ሁኔታና ተግባር ምክንያት ነው። 🔅ስለዚህ ወላጆች ሆይ ለልጆቻችሁ መልካም አርዓያ ሁኑ! ቤት ውስጥ የሚያቱትና የሚሰሙት ማንኛውም ነገር የነገ ማንነታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠንቅቃችሁ እወቁ። 🔅ልጅ በዱኒያም ይሁን በኣኺረህ ለወላጆቹ የሚጠቅመውና የሚያኮራቸውም በዲን ተኮትኩቶ ሲያድግ ነውና ምግብና ልብስ በሟሟላት ብቻ ሳይሆን በዲን ተርቢያ በማድረግም ጭምር እውነተኛ ወላጆች እንሁን። 🔅ወዳጃችን ህጻን አሕመድ ነስሬን አላህ በነቢዩ ኢብራሂም (عليہ السلام) እንክብካቤ ስር አቆይቶ የቂያም ቀን በሰላም ከወላጅና ቤተሰቦቹ ጋር አገናኝቶ ከነቢያትና ከደጋጎች ጋር በጀነተል-ፊርደውስ ያኑረው! اللهم آمين ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሃሙስ ዙል-ቀዕዳህ 8/ 1445 ዓ.ሂ ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Показати все...
Показати все...
ፈታዋ ፦ አነቃቂ ንግግር በኢስላም እንዴት ይታያል ? | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | | ustaz ahmed adem | @QesesTube

#አነቃቂ_ንግግሮች#Ustaz#ፈታዋፈታዋ ፦ አነቃቂ ንግግር በኢስላም እንዴት ይታያል | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | ha | ustaz ahmed adem | ‎@QesesTube የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት ...

ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
Показати все...
Показати все...

Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቅዳሜ ምሽት 1:00 ይጠብቁ !
Показати все...
Показати все...
የጁሙዓ ቀን አስደናቂ ትሩፋቶች | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic @QesesTube

#የጁሙዓ_ቀን_አስደናቂ_ትሩፋቶች #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Ustaz_ahmed_adem #ረመዳን_remedan የጁሙዓ ቀን አስደናቂ ትሩፋቶች | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic @QesesTube የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት 👇👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7XxgIIc3eDluk9ydA_aTlYhC1zv

- የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇

https://t.me/Qesestube

ከዛም join ይጫኑ !!! QesesTube,ahmedadem,2024,2016, ahmedademdawa,ahmedademfatwa,Ethiopia,Ethiopian,ethiopan movie,ustazyasinnurudawa,ethiopian music,ethio ሜክሲኮ,Ethiopian Muslim dawa,ኢትዮጵያ,Ustaz ahmed adem,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ayetel kursi,ኢትዮጵያ ፊልም,hadis Amharic,Amharic hadise,Ethiopian news,Ethiopian new music,ሸህ አህመድ አደም,ustaz,hadis,ሀዲስ በአማርኛ,new Islamic Amharic dawa,Amharic dawa,Ethiopian Amharic dawa,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,Ethiopian news,Ethiopian new music,ustaznuruturki,Ethiopian news today,donkey tube,ኢስላማዊ ታሪኮች,nesiha tv,seifu on ebs,ዘጠነኛው ሺህ,መንሱር ጀማል,full Ethiopian movie,best Ethiopian movie,ethiopia comedy,prank,Ethiopia tv,kana,ቃና,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈታዋ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ ሀይድ,የረመዳን ፈትዋ,ፈትዋ ፍች,ነሲሀ ፈትዋ,አል ፈትዋ,የፈትዋ ጥያቄ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም,ሀዲስ እና ቁርአን,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሀዲስ ትርጉም,ጀነት,ጀነትና ጀሀነም,ዋሪዳ,ጀነት ቃና,ጀነት የተመሰከረላቸው,ጀነት ነሺዳ,ramadan neshida,Amharic music,Amharic movies,Amharic story,Amharic film,Amharic neshida,ramadan,ramadan nasheed,ustaz,ustaz wadi anuar,sheikh zainul asri,sheh fewzan,fewzan,sheikh usaymi,usaymi,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ሳዳት ከማል,በድሩ ሁሴን,ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም,ኡስታዝ አብዱል መናን,ኡስታዝ አቡበክር,ኡስታዝ አቡ ያሲር,شيخ,ሸይኽ ኢልያስ አህመድ,ሸይኽ ኻሊድ አራሺድ,ሸይኽ መሀመድ ወሌ,sheikh elays ahmed,elyas ahmed,zadulmeaad,berzek media,ebd,ebs tv,ማይኮ ፕራንክ,miko mikee,ebc,ebc news,fana tv fana lamrot,ጁሀር መሀመድ ታሪክ,ጁሀር,Qeses tube,ፖለቲካ,ፓርላማ,ፓርላማ ኢትዮጵያ,parlama,parlama Ethiopia today,parlama Ethiopia live,quran,quran tilawat,ቁርአን,ቁርአን ለጀማሪዎች,ቁርአን መቅራት,ቁርአን ለመሀፈዝ,ቁርአን ከሪም,ቁርአንተፍሲር,ቁርአን በአማርኛ,elaf tube,wollo tube,minber tv,minber tube,sadat kemal,sadat kemal abu meryem,ሙአዝ ሀቢብ,መአዝ ሀቢብ መንዙማ,ኢላፍ ቲዩብ,ustaz abu yasir,muaz habib,muaz habib menzuma,menzuma mohammed awel,ኒካህ,ጋብቻ በኢስላም,የሙስሊም ሰርግ,የረመዳን ፈትዋ,ምርኩዝ, ሀዲስ በአማርኛ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,ahmed adem,hadis Amharic,Amharic hadis,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,Ethiopia,warida,yasin nuru,ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ጀነት እና ጀሀነም,ዱአ,አዝካር,ዚክር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,ኢስላማዊ ፊልሞች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,remedan,surah,ረመዳን,Ebs,ዚክር,አዝካር,ዚክር አላህ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,hadis Amharic,ahmed adem,Amharic hadis,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኛ,ዚክር አደራረግ,ዚክር ኖም,የዚክር ጥቅሞች,የዚክር አይነቶች,አዝካር ሰባህ,አዝካር ኖም,አዝካር መሳ,አዝካር,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,yasin nuru,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,ፈትዋ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,Ustaz ahmed adem,ahmed adem,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኝ,hadis Amharic,Amharic hadis,ፈትዋ ሀይድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ፍቺ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,የረመዳን ነሺዳ,የረመዳን ምግብ አሰራር,የረመዳን ብስኩት አሰራር,ኢፍጣር,ረመዳን ነሺዳ,ረመዳን ፆም,ረመዳን መቼ ነው,ramadan,ramadan2022,ramadan neshida,ሸዋል, #QesesTube #ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #ahmedademdawa #hadis #ሀዲስ_በአማርኛ_hadis_Amharic #2024 #2016 #sheikahmedadem #ahmedademfatwa #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #minbertv #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #ሸህ_አህመድ _አደም #somitube #ኡስታዝኢልያስአህመድ #seifushow #ኡስታዝአህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ኡስታዝሳዳትከማል #seyfuonebs #ustazyasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #minbertube #somitube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #shikhusseynjbril #በድሩሁሴን #bedruhusseynnu #zadulmead #ethiobilaltube #ethiodaawatube #haruntube2 #yasintube #sadatkemal #mensurjemal #abubekerahmed #nesihatv #ቁርዓን #minbertube #muslimtube #yoni #ዮኒማኛ #zaweyatv #africatv1 #surah #ኡስታዝአቡሀይደር #abuhayder #jeilumedia #habeshabroadcast #awoditube #yonimagna #giretmedia #ashrukatube #emurukya #ቤታችንtube #bilaltube #ዮኒማኛ #hudatube #ethiozislam…

Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ይጠብቁ ! ፍል ውሃ ፣ እስቲም ፣ ማሳጅና መሰል ነገሮች ከኢስላም አንፃር ......
Показати все...