cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

Show more
Advertising posts
1 056
Subscribers
+124 hours
+27 days
+2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የምግቦች መጥፎ… ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿شرُّ الطَّعامِ طعامُ الوليمةِ، يُدعى إليْها الأغنياءُ، ويُترَك الفقراءُ﴾ “ከምግብ ሁሉ መጥፎ ምግብ ሀብታሞች ተጠርተው ድሃው የሚተውበት የሰርግ ቤት ምግብ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል 1432 https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

👍 2
ከዝንግዎች ላለመሆን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من قرأ عشرَ آياتٍ في ليلةٍ لم يُكتَبْ من الغافلينَ.﴾ “በሌሊት (በምሽት) አስር የቁርዓን አንቀፆችን ያነበበ ከዝንግዎች ተደርጎ አይመዘገብም።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2/242 https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

👍 6
☞ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ☞ ሴት ልጅ ህፃን ልጅ ከሚፈልገው በላይ እንክብካቤ ትፈልጋለች። እንድትደበቅና እንድትሸፈን በተደረገች ቁጥር ደሞ ለሷ የተሻለ እንክብካቤ ይህ ይሆናል። 📚 مجموع الفتاوى١٢٩/٣٤ https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

ክፍል (12) 📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ      ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ 🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية           https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
👍 2
💥የሚጥም ትዳር በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አንደበት [አላህ ይዘንላቸው]           🍇    🌹    🍇 «አንድ ባል ሚስቱን በጥሩ አያያዝ ተኗኗራት የሚባለው ከሷ ጋር በአንድ ፍራሽ ላይ አንድ ለሃፍ [ኮምፎርት፣ ብርድ ልብስና የመሳሰሉትን የመኝታ ልብስ በጋራ ] ለብሶ መተኛቱ ነው።    ምክንያቱም የመልእክተኛው [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፈለግ ይኸ ነበርና።   ነገር ግን እነዚያ ባሎቹም ለብቻቸው፣  ሚስቶችም ለየብቻቸው የሚተኙ ሰዎች፤ አንዳንዴም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እሱ በተለየ ክፍል እሷም በተለየ ክፍል የሚተኙ (የሚያድሩ) ከሆነ ያለምንም ጥርጥር ይኸ ከትዳር ጓደኛ ጋር በመጥፎ ሁኔታ መኗኗር " سوء المعاشرة" ይባላል።» [ይኸ ደግሞ አላህ ያዘዘንን በመልካም ሁኔታ የመኗኗር ኑዛዜን ይጥሳል።]   አላህም እንዲህ ብሏልኮ☞ ”هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌ لَّهُنَّ“ «እነርሱ ለናንተ ልብሶች ናቸው፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ፡፡» አልበቀራህ☞187 : البقرة ምንጭ من اقوال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: في التعليق على صحيح مسلم / ج2 / ص182 https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

አማና መጠበቅ! ባል ስለ ሚስቱ የማይጨነቅ ከሆነ አለባበሷ አነጋገሯን ለውጧን የማይከታተል ከሆነ እንደፈለች አይቶ ዝም የሚል ከሆነ የደረሰች ሴት ልጁ እንደ ህፃን የሚያደርጋት የሚያቀብጣት ከሆነ ይህንን አይቶ ምንም የማያስተካክል የማይቀይር ከሆነ ለአላህ ብሎ የማይቆጣ ተይ የማይል ከሆነ አማና በልቷል። https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

ኢማም አን ነዋዊ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። 🔹 “#በሸዋል ማግባት"ሙስተሀብ” ነው፣ ይመከራል..” ሸርሑ ሙስሊም አን-ነዋዊ (9/209) https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

👍 2
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ብለዋል <<አንድ ሰው በአላህ ከማመን በውኃላ ሸጋ ባህሪና ተወዳጅነት ያላትን ወላድ ሚስት ከማግኘት የበለጠ መልካም ነገር አያገኝም>> ኢብኑ አቢ ሸይባ ‏قال عُمَر بن الخطاب رضـــي الله عنه : ما استفاد رجل بعد إيمان بالله خيرًا من امرأة حسنة الخلق ودود ولود [صحيح/ابن أبي شيبة (١٧٤٢٧)] https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

👍 1
🌼🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺 🍃🌺🍃🌸🍃🌺 🌺🍃🌸 🌸 .    人  .  ( ___) .  ┃口┃ .  ┃口┃ .  ┃口┃ወድ የሀላል ዘውጅ ተከታዮች .  ┃口┃ --------------------------- .  ┃口┃ እንኳን ለ1445ኛው .  ┃口┃ ለኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ #ኢድ ሙባረክ      تقبل اللہ منا ومنکم صاله الاعمال 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @Eid_Mubarek 🌹 @Eid_Mubarek 🌹 @Eid_Mubarek 🌹 🌸                              🌺🍃🌸 🍃🌺🍃🌸🍃🌺 🌼🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺 https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
🌼ሀላል ዘውጅ🌼

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች #ተዓምራቶች አልሉ፡፡ (አል ሩም) 21 for Comment @Hassen_l ሀላል #ዘውጅ

3
ተክቢራ mp3 🎧 አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ https://t.me/Halal_Zewje
Show all...
👍 2 1