cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Unity University Students’ Union

"ትልቅ ነን ትልቅም እንሆናለን" 💪🏾💪🏾 UNITY UNIVERSITY bank Account: Dashen: 0008904786086 Awash: 01304046370100 (TVET) P.O.Box: 6722 Email: [email protected] Website: https://uu.edu.et/

Show more
Advertising posts
16 310
Subscribers
-324 hours
-377 days
-8230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Exam Seating Arrangements ‼️
Show all...
👍 1
Mobile phone during Exam
Show all...
👍 1
ድጋሚ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Re-Exit Exam) 1. 2015 ዓ.ም ለመፈተን ተመዝግባችሁ "Username"  ወስዳችሁ፣ ፈተናውን ያልወሰዳችሁ እና በቀጣዩ ሰኔ ላይ መውሰድ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ በአካል እስከ አርብ ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ይኖርባችኋል። 2. በ2016 የካቲት ላይ "username" ወስዳችሁ ያልተፈተናችሁ ቀጥታ መመዝገብ ስለምትችሉ ቢሮ መምጣት አይጠበቅባችሁም። 3. ፈተናውን በድጋሚ የምትወስዱ ተማሪዎች፣ ምዝገባና ክፍያ በራሳችሁ ሲሆን፣ ቀኑን እንዳሳወቁን እናሳውቃለን። 4. ክፍያ የሚከፈለው በቀጥታ በቴሌብር ለትምህርት ሚኒስቴር ነው።
Show all...
✳️ Urgent ‼️ የመውጫ ፈተና ሰኔ ላይ ለምትወስዱ (June 2016 Exit Exam) ከላይ ባለው ማስታወቂያ መሰረት ፎርሙን ያልሞሉ ጥቂት ተማሪዎች አሉ። በዛሬውና በነገው እለት የማትሞሉ ከሆነ ሲስተሙ ላይ መረጃችሁ በሚጫንበት ወቅት ስለሚዘላችሁ ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ፎርሙን ለመሙላት 👇 Form 🔗: {Click here} https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScypha7JF_aKxFMK1Q-tLZqOCJ5WasaJfjK6GfEC493RdM3WQ/viewform?usp=pp_url
Show all...
Exit Exam Tutorial
Show all...
👍 2
ለመላዉ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል  በሰላም አደረሳችሁ።                          የተማሪዎች ህብረት                    ፕሬዚደንት                        ያቤፅ ወርቁ
Show all...
56👍 2👏 2🎉 2
ለመላዉ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት ያቤፅ ወርቁ
Show all...
ለመላዉ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚደንት ያቤፅ ወርቁ
Show all...
👍 71 39🕊 7🥰 4
Clarification on the Graduation This years graduation ceremony will be for 2012 and 2013 batches ⭐️our Degree will be given to us after we finish all our courses N.B ceremony will only be held once a year. Students’ Union President Yabets Worku @UUstudentsunion
Show all...
👍 33🍾 7 6😭 5😢 4🕊 3🥰 1
Congratulations 🍾 🥂🎓👨‍🎓👩‍🎓🧑‍🎓 This years graduation date has been set to be on August 03/2024 at Millennium Hall the Students’ Union has been working day and night to make sure your questions are all answered and thank you all for your cooperation. We will start our events and yearbooks soon stay tuned. Students’ Union President Yabets Worku @UUstudentsunion
Show all...
🍾 39👏 7👍 5😢 4🎉 4 2