1 999
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '25
July '25
+1
in 0 channels
June '25
+10
in 0 channels
Get PRO
May '25
+12
in 0 channels
Get PRO
April '25
+8
in 0 channels
Get PRO
March '25
+15
in 0 channels
Get PRO
February '25
+38
in 0 channels
Get PRO
January '25
+27
in 0 channels
Get PRO
December '24
+26
in 0 channels
Get PRO
November '24
+33
in 0 channels
Get PRO
October '24
+53
in 0 channels
Get PRO
September '24
+46
in 0 channels
Get PRO
August '24
+32
in 0 channels
Get PRO
July '24
+28
in 0 channels
Get PRO
June '24
+155
in 0 channels
Get PRO
May '24
+20
in 0 channels
Get PRO
April '24
+26
in 1 channels
Get PRO
March '24
+11
in 0 channels
Get PRO
February '24
+102
in 0 channels
Get PRO
January '24
+44
in 0 channels
Get PRO
December '23
+59
in 0 channels
Get PRO
November '23
+27
in 0 channels
Get PRO
October '23
+38
in 0 channels
Get PRO
September '23
+41
in 0 channels
Get PRO
August '23
+20
in 0 channels
Get PRO
July '23
+2 099
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 20 July | 0 | |||
| 19 July | 0 | |||
| 18 July | 0 | |||
| 17 July | 0 | |||
| 16 July | 0 | |||
| 15 July | 0 | |||
| 14 July | 0 | |||
| 13 July | 0 | |||
| 12 July | 0 | |||
| 11 July | 0 | |||
| 10 July | 0 | |||
| 09 July | 0 | |||
| 08 July | 0 | |||
| 07 July | 0 | |||
| 06 July | 0 | |||
| 05 July | 0 | |||
| 04 July | 0 | |||
| 03 July | 0 | |||
| 02 July | 0 | |||
| 01 July | +1 |
Channel Posts
Repost from UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
ማስታዎቂያ
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው።
| 2 | ከላይ በምስሉ ላይ ስማችሁ የተካተተ የ 2014 ገቢ ተማሪዎች በሙሉ:
ሲስተም ላይ አካውንት ስለተከፈተላችሁ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በ https://sis.uu.edu.et/users/login በመግባት Username በሚለው ቦታ IDአችሁን (ፊደሎቹን እና ቁጥሮቹን ጨምሮ) ፓስወርድ ላይ ደግሞ 12345678 በማስገባት ወደ ሲስተሙ ከገባችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚያዘውን ቅድመ ሁኔታ የሚያሟላ ፓስወርድ ቀይራችሁ ሲስተሙ ላይ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። መቼ በሲስተሙ እንደምትመዘገቡ በቀጣይ የምናሳውቅ ስለሆነ በትእግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን። ሲስተሙ አልፎ አልፎ ስለሚያስቸግር በGoogle Chrome በመጠቀም በተደጋጋሚ እንድትሞክሩት እናሳስባለን። | 1 599 |
| 3 | No text... | 1 214 |
| 4 | 2014 keranyo post.xlsx | 271 |
| 5 | ⚠️ለመጨረሻ ጊዜ የተሰጠ ማሳሰቢያ⚠️
የመውጫ ፈተና አልፋችሁ እና ኮርስ አጠናቃችሁ ዲግሪ ላልተሰራላችሁ የቀራኒዮ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ፡
እስከ 2017 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር ድረስ ባሉት ሴሚስተሮች ኮርሶቻችሁን በሙሉ ያጠናቀቃችሁ እና የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ (ከቀናት በፊት ያለፋችሁትንም ጨምሮ) ነገር ግን እስከአሁን ዲግሪ ያልተሰራላችሁ የቀራኒዮ ካምፓስ ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ በዚህ ሊንክ በመግባት ፎርም እንድትሞሉ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን። በተባለው ጊዜ ፎርም የማይሞሉ ተማሪዎችን በሚመለከት ለሚፈጠርባቸው መጉላላት ካምፓሱ ሃላፊነቱን አይወስድም። | 1 498 |
| 6 | የመውጫ ፈተና አልፋችሁ እና ኮርስ አጠናቃችሁ ዲግሪ ላልተሰራላችሁ የቀራኒዮ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ፡
እስከ 2017 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር ድረስ ባሉት ሴሚስተሮች ኮርሶቻችሁን በሙሉ ያጠናቀቃችሁ እና የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ (ከቀናት በፊት ያለፋችሁትንም ጨምሮ) ነገር ግን እስከአሁን ዲግሪ ያልተሰራላችሁ የቀራኒዮ ካምፓስ ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ በዚህ ሊንክ በመግባት ፎረም እንደትሞሉ እናሳስባለን። በተባለው ጊዜ ፎረም የማይሞሉ ተማሪዎችን በሚመለከት ለሚፈጠርባቸው መጉላላት ካምፓሱ ሃላፊነቱን አይወስድም። | 1 562 |
| 7 | No text... | 1 773 |
| 8 | የገርጂ ካምፓስ የ2017 ልዩ የምረቃ በዓል መረጃ
1. የመመረቂያ ቀን፡ የካቲት 08፣ 2017 ዓ.ም
2. የመመረቂያ ቦታ፡ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ገርጂ ካምፓስ
3. ሰዓት ፡ ጧት 3፡00
4. ጋዎን እና የጥሪ ወረቀት መውሰጃ ቀን፡ ከየካቲት 04 እስከ 06
5. ጋዎን እና የጥሪ ወረቀት መውሰጃ ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ
6. የጥሪ ወረቀት ብዛት፡ 2 (ሁለት)
7. የበዓሉ ተሳታፊዎች፡ ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ለትምህርት ሚኒስቴር ስማቸው የተላለፈ
8. ክፍያ፡ ካሁን በፊት በነበረው (ለምረቃ ብር 1,500 እና የሚመለስ ለጋዎን ማስያዣ ብር 2,000) በሁለት የተለያዬ ደረሰኝ
9. አከፋፈል: በዳሸን "Supper App" ወደ ዩኒቲ አካውንት (0008904786086) ትራንስፈር በማድረግ "QR CODE" ያለው ደረሰኝ ፕሪንት አድርጎ ካሸሮች ጋር ማወራረድ።
10. ጋዎን መመለሻ ቀን፡ የካቲት 11 እና 12፣ 2017 ዓ.ም
==
@UnityRegistrar | 1 811 |
| 9 | ገርጂ ካምፓስ እየተማራችሁ ለምትገኙ የቀራኒዮ ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም 2ተኛ ሴሚስተር ምዝገባ በኦንላይን የሚካሄድ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀመው ደግሞ በዳሽን ባንክ Super app ወይም በቴሌ ብር ይሆናል። ስለሆነም በቀጣይ ቀናት Password የምትወስዱበት መንገድ በማስታወቂያ እስከሚገለፅ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን። በዚሁም ዳሽን ባንክ Super app ወይም ቴሌብር የሌላችሁ ተማሪዎች ዳሽን ሱፐርአፑን በመጫን እና በየአቅራቢያችሁ በሚገኙ የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እክቲቭ ማስደረግ ይኖርባችኋል። | 1 910 |
| 10 | Dear esteemed students taking the Exit Exam,
As you prepare to take your upcoming exit exam, the entire Keranyo Campus Community wishes to extend our heartfelt support and encouragement to each and every one of you. Though we may not be physically present with you at the exam centers, please know that our thoughts and prayers are with you throughout this important journey.
To our 2013 entry students, this is your first time taking these exams, and we commend your dedication and hard work in reaching this milestone. To our 2012 entry students who are retaking the exams, we recognize your resilience and determination to overcome past challenges. You have faced interruptions and obstacles along the way, but we firmly believe that you possess the strength and capability to surmount even greater hurdles.
We remind you all to arrive at your respective exam centers at least one hour prior to the scheduled start time. If you have not yet done so, please ensure that you verify your exam center, session, and room assignments from the announcements posted above in recent days. It is crucial that you adhere to all examination guidelines, including refraining from bringing any electronic devices—such as mobile phones or smartwatches—to the exam venue. Don't also forget to take your ID, Username and password with you
Your perseverance and commitment to excellence have brought you this far, and we are confident that you will perform admirably. This is your moment to demonstrate the knowledge, skills, and values you have acquired during your time at Unity University. Trust in your preparation, stay focused, and approach the exams with calmness and confidence.
We deeply appreciate the effort you have invested in your studies, and we are immensely proud of everything you have achieved thus far. Let this be an opportunity to showcase your potential and reaffirm your readiness to contribute meaningfully to your chosen fields.
Once again, we wish you all the very best in your exams. May success crown your efforts, and may this experience further strengthen your resolve for future endeavors.
With warm regards and unwavering support,
The Keranyo Campus Community | 2 315 |
| 11 | Strictly prohibited | 1 264 |
| 12 | 👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 3 - Marketing and others) Revised | 1 432 |
| 13 | Wednesday February 05, 2025 (Tir 28, 2017) Different Subject Exit Exam full Day Schedule | 1 604 |
| 14 | 👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 2 - Management) Additional | 1 806 |
| 15 | Managment, Tir 27_Additional list.xlsx | 1 949 |
| 16 | 👆Exit Exam Session Assignment for Ethiopian Civil Service University ECSU (Day 1 - Accounting) - ECSU want you to gather at their main library (ICT Directorate) earlier than your assigned exam time and they will be taking you to your designated exam room. | 1 931 |
| 17 | +2 Latest_student_with_session_assignment_final_session_1,26_1.pdf | 1 900 |
| 18 | 👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 1 - Accounting) Additional | 1 398 |
| 19 | Additional Monday February 03, 2025 (Tir 26, 2017) Accounting and Finance Exit Exam full Day Schedule | 1 341 |
| 20 | 👆Exit Exam Room Assignment for Saint Paul Millinium Medical College (Paulos) (Day 1 - Accounting) | 1 187 |
