cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢስላም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻችን شبهات وردود

ምዕራፍ الإسراء 17:81 وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»

Больше
Рекламные посты
2 467
Подписчики
+224 часа
+47 дней
+8230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቁርአን !!📜 የልብ ብርሃን የቀልብ እርጋታ  ይሰጣል ሁሌ ለመስማት እና ለመቅራት እንጣር አላህ. ያግራልን። ወንድም አሚን
Показать все...
1.53 MB
◆▮ከውይይት ቡኃላ▮◆ "የትኛው መጽሐፍ ተጠብቋል" ? ◍ ወንድም ዒምራን       ◍ ሳለህ ◍ ጃቢር ◍ ዊስፐር ◍ ሌሎችም
Показать все...
record.ogg28.20 MB
01:47
Видео недоступноПоказать в Telegram
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ከኢብኑ አባስ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 ከአቢ ቀታዳ (▫️) ተይዞ፡ ነቢዩ (▫️) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
Показать все...
11.78 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሳትሳደቡ መልሱ "ክርስቲያኖች እንደት ይህ የምላክ ብሃሪ ይሆናል"?  "የአዓለማቱ ፈጣሪ"ከምትሉት ጎደሎ ብሃሪ የጠራ ነው። اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ ምዕራፍ البقرة 2:255📖 መዝሙር 44📜 ²³ አቤቱ፥ ንቃ፤ ለምንስ ትተኛለህ? ተነሥ፥ ለዘወትርም አትጣለን። ²⁴ ለምንስ ፊትህን ትሰውራለህ? መከራችንንና ችግራችንንስ ለምን ትረሳለህ?እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤”   —📜 መዝሙር 78፥65
Показать все...
ቁርአን የልብ ብርሃን ሱረቱል መርየም ወንድም ቶፊቅ
Показать все...
4.33 MB
04:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኺማር ሒጃብ ኒቃብ ከመልበስ ምን ከለከላችሁ ?
Показать все...
80.17 MB
◆▮ውይይት▮◆ "ኢየሱስ ለምን ትል ተባለ" ? ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ዘከረ
Показать все...
record.ogg64.58 MB
👍 2
◆▮ውይይት▮◆ "የአላህ ቅድመ እውቀት ? ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ጃቤህ
Показать все...
record.ogg21.99 MB
فَسَتَذْكُرُونَ مَا أَقُولُ لَكُمْ ۚ وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَصِيرٌ بِالْعِبَادِ «ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር(ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ፡፡ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና ቃሪእ አቡበክር አል-ሻጥሪ
Показать все...
10.21 KB
👍 1
05:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
▯▩ መልሶቻችን▩▯ " በኢስላም ሴትን በወር አበባ ግዜ ግንኙነት ይፈቀዳልን "? "መልሶቻችን ክፍል4"       ◍ ከወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Показать все...
39.14 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.