cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hawassa university

This Channel is created for Education Purpose only. Freshman students will get information. Hence, we will share each and every important informations through this channel.

Show more
Advertising posts
8 302Subscribers
-1624 hours
-97 days
+7830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። 👉https://t.me/hugadssachannel
Show all...
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ Old telegram ግሩፖች ያላችሁ የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።   ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ inbox ላይ አናግሩኝ @zewdnssh🙏 በጣም አሪፍ በሚባል በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን። 2019 4** birr 2020-3** birr 2021- 3** birr 2022-2** birr Inbox me 👉 @zewdnssh
Show all...
ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። ለጋራ ጥቅም በጋራ ስንቆም ድንቅ እንሆናለን። እስከአሁን በ #ጽዱኢትዮጵያ ቴሌቶኑ ያልተሳተፋችሁ ዛሬ በቀሪዎቹ ሰዓታት፣ በመጪዎቹ ቀናት እና ሳምንታትም እንድትቀላቀሉ አበረታታችኋለሁ። በጋራ ትርጉም ያለው በጎ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን። I want to extend my gratitude to everyone who has joined the 'Clean Streets - Healthy Lives' digital telethon today. We are colorful when we come together for a collective cause. For those who haven't participated yet, I encourage you to join the #CleanEthiopia digital telethon today and in the days and weeks ahead. Together, we can make a significant impact.
Show all...
👍 1
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አሳፋሪ ልማዶች አንዱ የሆነውን የመንገድ ላይ መፀዳዳትን  እስከመጨረሻው ለማስቀረት በሺዎች የሚቆጠሩ የህዝብ ዘመናዊ  መፀዳጃ ቤት ቤቶችን ለመገንባት በጠ/ሚ አብይ አህመድ የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን ይፋ አድርገዋል ።  ጽዱ ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚውለውን በጀት ለማሰባሰብ የጠ/ሚ ፅ/ቤት በዛሬው ዕለት ዲጂታል ቴሌቶን አስጀምሯል። ይህን ተከትሎ ብዙዎች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000623230248 የድርሻቸውን በማበርከት ላይ ይገኛሉ።      👉https://t.me/hugadssachannel
Show all...
#HawassaUniversity ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ፤ የከፍተኛ ትምህርት መወጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ከትምህርት ሚኒስቴር በተገለጸልን መሰረት የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎች በሙሉ 500.00 (አምስት መቶ) እንዲከፍሉ በተቀመጠው መሰረት የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎችም እስከ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከዚህ በፊት ክፍያዎችን በምትከፍሉበት በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አካውንት Gov (1128) 1000013481788 ገቢ እያደረጋችሁ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ 👉https://t.me/hugadssachannel
Show all...
👍 1
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓 Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance! Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come. Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link                                        https://t.me/hugadssachannel main campus G.C Committee
Show all...
2024 main campus G.C yearbook registration form

👍 3
ለ 2016 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚ አበቃችሁ እያልን ጥራታቸውን የጠበቁ ዋጋቸውም እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ ውብ ሪቫኖችን አዘጋጅተን ድመቁበት ብለናል። 📌 በፈለጉት ዲዛይን እና በፈለጉት ፅሁፍ እንዲሁም በፈለጉት ቀለም (color) ማዘዝና መግዛት ይችላሉ። 📌 ምርታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው (imternational standard) ሲሆን ዋጋችን ደግሞ የተማሪን ኪስ ያማከለና እጅግ ተመጣጣኝ ነው። የሚከተሉትን የtelegram username እና ስልክ በመጠቀም ይዘዙን አሳምረን እናደርሳለን። @zewdnssh 0951015243 / 0974257536
Show all...