779
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+2430 days
Posts Archive
779
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ሕክምና ቡድን ዓለም አቀፍ ዕዉቅና አገኘ
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3%E1%8B%AD-%E1%8C%8A%E1%8B%9C-%E1%88%95%E1%8A%AD%E1%88%9D%E1%8A%93-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%95-%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%8B%95%E1%8B%89%E1%89%85%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8A%98/a-79361507?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ታሪክ የአፍሪካ ቀጣና የመጀመሪያውን በማህበረሰብ ጤና እውቅና ያገኘ የድንገተኛ ህክምና ቡድን መገንባት ችላለች
779
ሑቲዎች እና ሳዑዲ አረቢያ የገጠሙት ጦርነት በደሐዋ የመን ሲቪሎችን ወደ ሰቆቃ እየገፋ ነው
https://www.dw.com/am/%E1%88%91%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%B3%E1%8B%91%E1%8B%B2-%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%89%A2%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8C%A0%E1%88%99%E1%89%B5-%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%90%E1%8B%8B-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%B2%E1%89%AA%E1%88%8E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%B0%E1%89%86%E1%89%83-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8D%8B-%E1%8A%90%E1%8B%8D/a-79362667?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
የአንሳር አላሕ ንቅናቄ ከጅቡቲ 20 ኪሎ ሜትር ገደማ የምትርቀውን ማዩን ወይም ፔሪም ደሴት እና ኤርትራ ከየመን የተዋጋችባቸው የሐኒሽ ደሴቶችን ጨምሮ ከቀይ ባሕር ዳርቻ የሚገኘውን ምዕራባዊ የመን ለመቆጣጠር የፈጀበት ሣምንት ገደማ ብቻ ነው። በውጊያው ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ አረቢያን ለመደገፍ ፈቃደኛ ቢሆኑም አሜሪካ ለጊዜው ቸልተኛ ሆናለች።
779
በጀርመን ግዛቶች የተካሄዱት ምርጫዎች ዉጤት እና የመራኄ መንግስቱ እጣ ፈንታ
https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%88%84%E1%8B%B1%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%89%E1%8C%A4%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8A%84-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B1-%E1%8A%A5%E1%8C%A3-%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%89%B3/audio-79359319?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
በጀርመን እሁድ መስከረም 10 ቀን 2026 ዓ.ም በርሊን እና በሰሜን ምስራቅዋ ሜክለንቡርግ ፎርፖመርን ግዛቶች በተካሄደዉ ምርጫ አማራጭ ለጀርመን ፓርቲ ከፍተኛ ድምፅ አግኝቷል። መራኄ መንግስት ፍሬደሪሽ ሜርስ እና ፓርቲያቸው የክርስትያን ዴሞክራቲክ ኅብረት CDU ተሸንፏል። በዚህ ፓርቲዉ ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት ነዉ።
779
ቀኝ ፅንፈኛዉ አማራጭ ለጀርመን (AFD በጀርመናኛ ምሕፃሩ) ሶስተኛ ግዛት አሸነፈ
https://www.dw.com/am/%E1%89%80%E1%8A%9D-%E1%8D%85%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%8A%9B%E1%8B%89-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8C%AD-%E1%88%88%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-afd-%E1%89%A0%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8A%9B-%E1%88%9D%E1%88%95%E1%8D%83%E1%88%A9-%E1%88%B6%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%9B-%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B5-%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%8A%90%E1%8D%88/a-79355067?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
በሰሜን ምስራቅ ጀርመን የሜክለንቡርግ-ፎርፖመርን ግዛት ትናንት እሁድ በተካሄደው ምርጫ ቀኝ ፅንፈኛዉ አማራጭ ለጀርመን (AFD በጀርመናኛ ምሕፃሩ) ፓርቲ 38 በመቶ ድምፅ በማግኘት አብላጫ ወንበር አሸነፈ።
779
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
https://www.dw.com/am/%E1%8D%85%E1%88%9D%E1%8B%B6-%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%8B%88%E1%8B%B4%E1%89%B5/a-79325534?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
«ብልጽግና የህልውናችን አደጋ ስለሆነ መደምሰስ አለበት ብለው የሚያምኑ አንድ ላይ ተጣምረው አቅማቸውን አቀናጅተው በቦታና በጊዜ ጦርነት ሲገጥሙ የሚፈጠር አቅምና በብልጽግና ሥርአት ላይ የሚደርስ ምት የጠላትን ዕድሜ ለማሳጠር ይጠቅማል።»
779
ፓርቲዎችና ከኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት የሚዋጉ ታጣቂ ቡድኖች ጥምረት መመሥረታቸውን አወጁ
https://www.dw.com/am/%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8A%93-%E1%8A%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8D%8C%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%8B%E1%8C%89-%E1%89%B3%E1%8C%A3%E1%89%82-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%96%E1%89%BD-%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%88%98%E1%88%A5%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%8C%81/a-79346534?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ታጣቂ ቡድኖችና የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና የተባለ ጥምረት መመሥረታቸውን በይፋ አወጁ። ትብብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩትን መንግሥት በማስወገድ “አካታች የሽግግር መንግሥት” የማቋቋም ዓላማ አለው።
779
ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የጦር መሣሪያ ለሚያቀብሉ ሀገራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰጠው ማሳሰቢያ
https://www.dw.com/am/%E1%88%88%E1%88%B1%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%8D%8B%E1%88%8B%E1%88%9A-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8C%A6%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%88%A3%E1%88%AA%E1%8B%AB-%E1%88%88%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%89%80%E1%89%A5%E1%88%89-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B3%E1%89%B5-%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%85%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%8B%8D-%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%88%B0%E1%89%A2%E1%8B%AB/a-79334793?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ከጠቅላላ ጉባኤው ጎን ለጎን በሱዳኑ ግጭት ላይ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ ውይይት ሊካካሄድ እንደሚችልም ዲፕሎማቶች ከወዲሁ ጠቁመዋል። ይሁንና ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ጉዳዩን የዘገበው AFP ግን በሱዳኑ ግጭት ላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ውይይት ሊካሄድ ይችላል ከማለት ውጭ እነማን እንደሚነጋገሩ አልገለጸም።
779
የየመን ሁቲ አማጽያን በግብጽ ላይ ያሳደሩት ጫና
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%81%E1%89%B2-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8C%BD%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8C%BD-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8B%B0%E1%88%A9%E1%89%B5-%E1%8C%AB%E1%8A%93/a-79334796?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ሁቲዎች ባብ ኤል ማንዴብ የመርከቦች እንቅስቃሴን ሙሉ በሙሉ የማቆም እቅድ እንደሌላቸው ምልክት ማሳየት የፈለጉ ይመስላል። ሆኖም በቀይ ባህር ላይ የሚጓጓዙ መርከቦች ቁጥር መቀነስ ለግብጽ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት የሀገር ውስጥ የገቢ ምንጮች አንዱ በሆነው የሱዌዝ ቦይ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።
779
በጋምቤላ ክልል በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተፈፀመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ
https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%88%9D%E1%89%A4%E1%88%8B-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%89%A0%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%88%9B%E1%88%98%E1%88%8B%E1%88%88%E1%88%BB-%E1%89%B0%E1%88%BD%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%88%AA-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8D%80%E1%88%98-%E1%8C%A5%E1%89%83%E1%89%B5-%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9B%E1%8B%8A-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89/a-79338811?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ከጋምቤላ ከተማ ወደ አቦልና ኢታንግ የተባሉ ወረዳዎች ሲጓዝ በነበሩ ህዝብ የጫኑ መኪኖች ላይ የታጠቁ ኃይሎች አደረሱት በተባለው ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡
779
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ መግለጫ
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%89%85%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB/a-79339015?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጉራጌ ዞን እና በአጎራባች የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ «እየተፈጸመ ያለው ጥቃት በአካባቢው አስተዳደር ጭምር የተደገፈ ነው» ሲል አብን ከሰሰ። አብን አርብ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ በአካባቢው በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለው ሁኔታ እጅግ እንዳሳሰበው ገልጿል።
779
በኢትዮጵያ ከተካሄደ 20 ዓመታትን የደፈነው የህዝብና ቤት ቆጠራ
https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%88%84%E1%8B%B0-20-%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B3%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%8D%88%E1%8A%90%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5%E1%8A%93-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AB/a-79329261?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
የጸጥታ ችግሮች የዜጎች መፈናቀል የፖለቲካ አለመረጋጋትና በ2012 ዓ.ም የተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቆጠራው በታለመለት ጊዜ እንዳይካሄድ አድርጓል ተብሎ ይጠቀሳል። ኢትዮጵያ የመጨረሻውን የሕዝብ ቆጠራ ያካሄደችው በ1999 ዓ.ም ሲሆን፤ ከዚያ በኋላ በ2010 ዓ.ም መካሄድ የነበረበት ቆጠራ በተለያዩ ምክንያቶች ተራዝሟል፡፡
779
ከ11 ሺሕ 600 የሚበልጡ የኮንሶ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ርዳታ ጠየቁ
https://www.dw.com/am/%E1%8A%A811-%E1%88%BA%E1%88%95-600-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%8C%A1-%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%88%B6-%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%93%E1%89%83%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3%E1%8B%AD-%E1%88%AD%E1%8B%B3%E1%89%B3-%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%81/a-79311057?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
በተደረገው ልየታ በሦስቱ ቀበሌያት አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አባ-ወራዎች እና እማ-ወራዎች መፈናቀላቸውን የጠቀሱት ቡድን መሪው በተጨማሪም ሰባ አምስት የመኖሪያ ቤቶች ፣ ሁለት ትምሀርት ቤቶች እና አንድ ጤና ኬላ በታጣቂዎቹ ተቃጥለዋል
779
እስረኞችን በምህረትና በይቅርታ የመልቀቅ ሕጋዊ ማዕቀፉ ምን ያካትታል
https://www.dw.com/am/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%8A%9E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%89%A0%E1%8B%AD%E1%89%85%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%8D%E1%89%80%E1%89%85-%E1%88%95%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%89%80%E1%8D%89-%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8B%AB%E1%8A%AB%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%88%8D/a-79295309?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ባለፈው ዓመት መጨረሻ በየአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ከ600 በላይ የፌዴራል እና የክልሎች እስረኞች በምህረት እና በይቅርታ ተለቀዋል፡፡ በሂደቱ ከእስር የተለቀቁ እስረኞች የቀረበላቸውን ሰነድ ሲፈርሙ፤ በተመሳሳይ የክስ ሂደት ውስጥ ሆነው በቀረበላቸው ሰነድ ላይ ያልፈረሙ ግን በእስሩ ቀጥለዋል፡፡
779
የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስና ፓርቲያቸው CDU ተቀባይነታቸው ለምን ቀነሰ?
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8A%84-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%88%BD-%E1%88%9C%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8A%93-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%89%B8%E1%8B%8D-cdu-%E1%89%B0%E1%89%80%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%89%80%E1%8A%90%E1%88%B0/a-79283004?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
በርሊን ለዩክሬን የምትሰጠው እርዳታ ህዝቡ ለሜርስ የሚሰጠው ድጋፍ እንዲቀንስ ካደረጉት ምክንያቶች ጋር የሚደመር ነው። በዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከፖለቲከኞችም ከህዝቡም ትችቶች የሚዥጎደጎዱባቸው ሜርስ ዛሬ እንደተናገሩት ተቀባይነታቸው ቢቀንስም ጫናው ቢጠናከርባቸውም፣ የስልጣን ዘመናቸው እስኪያበቃ ድረስ ለማገልገል ቆርጠዋል።
779
በሕጋዊ ይዞታና ካርታ ላይ የሕገ-መንግሥት ትርጉም ዉሳኔ ተሰጠ
https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%88%95%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%8B%AD%E1%8B%9E%E1%89%B3%E1%8A%93-%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%88%95%E1%8C%88-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%9D-%E1%8B%89%E1%88%B3%E1%8A%94-%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A0/a-79275488?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ-መንግስት ትርጉም አጣሪ ጉባኤ በህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እና በሌላ ሰው መሬትላይ በተሰሩ ግንባታዎች ዙሪያ በሰጡት የመጨረሻ እና አስገዳጅ ብይን መሰረት በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት መስራትየባለይዞታው ፍቃድ ቤኖኦርበት እንኳን በህግ ፊት የመሬቱን ወይም የቤቱን ባለቤትነት መብት አያሰጥም።
779
ሶማሌላንድ በጋዛ ለሚሰማራው ኃይል ወታደሮች እንድታዋጣ ትጠየቅ ይኾን?
https://www.dw.com/am/%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8C%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5-%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%8B%9B-%E1%88%88%E1%88%9A%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8B%8D-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8D-%E1%8B%88%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%89%B3%E1%8B%8B%E1%8C%A3-%E1%89%B5%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%85-%E1%8B%AD%E1%8A%BE%E1%8A%95/a-79279804?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ወታደሮች የማዋጣቱ ሐሳብ የተሰማው፣ ሐርጌሳ በተለይ ከቴል አቪቭ ጋር እየፈጠረች ያለችው የቅርብ አጋርነት አወዛጋቢ ኾኖ በቀጠለበት ወቅት ነው። ባለፈው ታህሳስ፣ ከሶማሊያ ተገንጥላ ነጻነቷን ላወጀችው ሶማሌላንድ እውቅና የሰጠችው እስራኤል፣ ይሄንን እርምጃ ለመውሰድ የመጀመሪያዋ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገር መኾኗ ይታወሳል።
779
ትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ሌላ ቦታ ሊመደቡ ነዉ።ክልልሉ ግን ተቃዉሟል
https://www.dw.com/am/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%9B%E1%88%A9-%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%88%8C%E1%88%8B-%E1%89%A6%E1%89%B3-%E1%88%8A%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A1-%E1%8A%90%E1%8B%89%E1%8D%A2%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%89-%E1%8C%8D%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%89%83%E1%8B%89%E1%88%9F%E1%88%8D/a-79278339?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ትምህርት ሚኒስቴር በተቋሙ ቅጥር-ግቢ ውስጥ ቅሬታ ለማቅረብ ተገኙ ካላቸው ተማሪዎች ጋር ውይይት ማድረጉን ጠቅሶ፣ "በትግራይ ክልል አስቻይ ኹኔታ እስኪፈጠር" በሚል ይህንን ውሳኔ ማሳለፉን ገልጿል።የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ይህንን ውሳኔ አውግዞታል።
779
የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A82019-%E1%8B%93-%E1%88%9D-%E1%8B%A8%E1%88%AC%E1%88%9C%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%88%8D-%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%90-%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%89%A2%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%89%81%E1%88%A8%E1%8C%AB-%E1%8A%90%E1%8C%A5%E1%89%A5-%E1%8B%AD%E1%8D%8B-%E1%88%86%E1%8A%90/a-79276333?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
አፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ወይም የማህበራዊ ሳይንስፈተና ለተፈተኑ በሁለቱም ፆታዎች ከ600 222 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች፤ ማየት ለተሳናቸው ተማሪዎች ከ500 185 ወይም 37% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች፤መስማት ለተሳናቸው የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች----
779
አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን ይጠበቃል
https://www.dw.com/am/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%88%98%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%89%B0%E1%8B%89-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%8D/a-79262369?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚመራው መንግስት በዚህ በተያዘው ወርሃ መስከረም ይመሰረታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመንግስት ምስረታው በሰሜን ኢትዮጵያ አዲስ የጦርነት ድባብ በሚስተዋልበትና በአገሪቱ ሦስት ክልሎችና ከዚያም በላይ የአማጺያን እንቅስቃሴ ባልተቀዛቀዘበት ሁኔታ ወቅት መሆኑ ነው፡፡
779
ለቀጠለው የተማሪዎች የዉጤት «ውድቀት» ኃላፊነቱን ማን ይውሰድ?
https://www.dw.com/am/%E1%88%88%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8B%89%E1%8C%A4%E1%89%B5-%C2%AB%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%89%80%E1%89%B5%C2%BB-%E1%8A%83%E1%88%8B%E1%8D%8A%E1%8A%90%E1%89%B1%E1%8A%95-%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%B0%E1%8B%B5/a-79251383?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss
ዉጤቱ ካለፉት ጥቂት ዓመታት አንጻር አንጻራዊ መሻሻል ያሳየ ቢመስልም አሁንም ዩኒቨርሲቲ የመግባት ዕድል ያገኙት ተማሪዎች ጥቂቶቹ ብቻ መሆናቸውን አመልክቷል።
